ተጠያቂነት የሌለበት መንግሥት እና ሀገራዊ የፋይናንስ ቀውስ || ፕሮፌሰር ሚንጋ ነጋሽ ይናገራሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2023
  • * ተጠያቂነት የሌለበት መንግሥት እና ሀገራዊ የፋይናንስ ቀውስ
    * ፕሮፌሰር ሚንጋ ነጋሽ ይናገራሉ።
    ++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
    👉 በ RUclips
    / adebabaymedia
    👉 በ Facebook
    / adebabaymedia
    👉 በ Telegram
    t.me/adebabaymedia
    👉 በ Twitter
    / adebabaymedia
    አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 16

  • @user-ei4hz6kl7c
    @user-ei4hz6kl7c 7 месяцев назад

    Very good discussion

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እንደዚህ በአውቀት ነው ሀገር የሚመራው የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ተረት እውነት እንደሆነ እሰካምን ድረሰ ነው ያረጉኝ TANK YOU ALL HAPPY NEW YEAR AND WE WISH PEACE FOR ETHIOPIA CHANGE MUST COME TANK YOU ADEBABAY MIDEA

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 7 месяцев назад +1

    Very good discussion. In the end, Ethiopia will prevail. God bless you both. 👍🙏 🇪🇹

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 месяцев назад

    Thanks for your educated dessccusion!? Hope soon your efforts thinking of your country brings deep solutions. Ethiopia missed such proffesors to change the country because of the tyrants. We are praying to see and hear that benefits the country Ethiopia to stand ferm for her liberty like other countries!? 🙏 👍

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 7 месяцев назад

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 7 месяцев назад

    የየትኞችም አገሮች መንግሥቶች ራሳቸውን ተጠያቂ አያደርጉም። ነገር ግን የሕዝብ ወኪሉ ፓርላማ፣ ተቃዋሚ ፓርቲ፣ ሕዝቡ ይጠይቃቸዋል እንጂ! ከሁሉም በላይ ሕግ አውጪው-ሕግ ተርጓሚው-ሕግ አስፈፃሚው እርስበርሳቸው ይቆጣጠራሉ።

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 7 месяцев назад

    ባለመታደል ፈላስፊት ኢትዮጵያ መክሊቷ የሆነውን ዊዝደሟን የምትጠቀምበት ዕድል አለገኘችም። በዚህ ውይይት የኢትዮጵያን ውስጥነት ክህሎት አዬሁኝ። ትናንት በእኛ ከሚዲናይት አልፌ አዳመጥኩት። ለማከብራቸውም ላኩት። ስላልጠገብኩት ደግሜ ዛሬ አዳመጥኩት። ከዚህ ቀደምም ሌላ ሚዲያ ላይ አዳምጫቸዋለሁኝ። ዓይነታ የኔታ ናቸው። ኢትዮጵያን ሊመሩ የሚችሉ ጭምት እኛወች ስላሉንም ተጽናናሁኝ። ግን ኢትዮጵያ ለመሄድ ሲያስቡ አደጋውንም እያስተዋሉ ቢሆን እላለሁኝ። ምርጫዬ አለመሄዱ ነው። ዘመኑም መሪውም አሳቻ ናቸው እና። ጉዳዬን ከመከወኔ በፊት አንድ በኽረ ጉዳይ ላንሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተነስቶ የማያውቅ፣ ጥቅም ላይ ለመዋልም ፈቃዱ የሌለውን ከአካዳሚያዊ ዕውቀት ውጪ ያሉ ባለ ልዩ ተስጥዖ አራት ዓይናማወችን አንስተዋል። መሪነት ይህ ነው። ዕውቀትም ይህ ነው። የተመክሮ ልምላሜ ሰብላማነትም ይህ ነው። ክቡርነታቸው ጭምት ተመስጦ በማስተዋልም ናቸው። እያፈሰስን እምንለቅመው፣ አፍሰን እምንሰበስበው ፀጋችን የማስተዳደር አቅማችን ስለጨነገፈ ነው። ኢትዮጵያ የተበጀችው በሊቃናት እና ሊሂቃን ችሎታ ብቻ ሳይሆን መሰጠታዊ ምርቃትም ነበር። እራስን ጥሎ እራስን ማንሳት የተሳነውም ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ ከብዳናለች ለሁላችን እኔ በግል የምለውም ይህ ነው። መማራ ተፈጥሯዊነትን ማስከበር ካልቻለ መማር በራሱ ምንድን ይሆን??፣ እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

    • @abatefulaskelecha8857
      @abatefulaskelecha8857 7 месяцев назад

      መወደስ ፕ/ር ምንጋ ነጋሽ ጥሩ ነው ወንድሜ ፣ ሌሎችም ውዳሴ የሚገባቸው መኖራቸው አይርሳ

    • @serguteselassiekebebushelw7559
      @serguteselassiekebebushelw7559 7 месяцев назад

      እኔን ቢያውቁኝ ይህን ባላሉ። ሥርጉተ ያልመሰከረችለት፥ ያልተማገደችለት የለምና። ቅንነቴ ዳርድንበር የለውምና። @@abatefulaskelecha8857 🙏🙏🙏🙏

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 7 месяцев назад

    Ye semuni doro ye birr gemed yiza hedech alu wro mamite siteretu
    Ticket kenese bilo..

  • @Amoragedel-gy2kg
    @Amoragedel-gy2kg 7 месяцев назад

    Just have a question. Why do you address the prime minister as esachew. This is unacceptable. It makes people think they are more important than they truly are. Address all politicians as Esu or Esua. We need to move forward. We are living in America. Please stop.

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 7 месяцев назад

    ጠያቂው ግን አፍቃሬ አብይ እንደነበር አቃለሁ። አሁንም በአቋሙ እንደፀና ነው(ፍቅር እስለመቃብር)

  • @getahunassefa231
    @getahunassefa231 7 месяцев назад

    You ought to fix your network problems before appearing in public. This is basics in journalism nowadays. Who do you think waits for hours until you resolve technical problems! You wasted a good program you arranged! Sad!