#ሰበር_መረጃ_መንግስት_ፈረመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ሰበር_መረጃ_መንግስት_ፈረመ? #ሰዉየዉ_ለህዝብ_መገዛት_አለበት#ኢትዮጵያን_አሳልፈን_አንሰጥም@NEGASHMEDIA

Комментарии • 325

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 8 месяцев назад +56

    መግስት ምን አይነት አርዮስነት ነዉ ሀገርን የሚያህል አሳልፎ መስጠት ይህንን ዝም የሚል አደበት የለንም እንቃወማለን

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 8 месяцев назад

      መቼ?????ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ

  • @YouAbeee
    @YouAbeee 8 месяцев назад +35

    እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ኢትዮጵያን ይታደጋት

  • @user-zf6kl8fs6y
    @user-zf6kl8fs6y 8 месяцев назад +34

    እረ በስመአብ እመብርሃን እናቴ ይሄንን ጉድ ተመልከችልን አደራ ሀገሩ ውስጥ ያሉትን አልቻልን ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሕዝብህን አደራ

  • @merd24
    @merd24 8 месяцев назад +28

    ይኼ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያፀድቅ የሕዝብ ተወካይ ካለ በየቤታቸው እየዞርን በድንጋይ ወግረን እንገላቸዋለን እንጅ ከሕዝብ እጅ አያመልጡም።
    Ethiopia forever !

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 8 месяцев назад

      ወሬኛ,ካሕን ሳይቀር እየደፈሩ አይደል እንዴ የምን,ፊርማ ነው የምትጠብቁት ግብረ ሰዶም በኢትዮጽያ መንግሥት ካስፋፋው ቆይቶ የለም እንዴ,እያሰሩ ወንዶችን እየደፈሩ ከይደል እንዴ,በየበተክርስቲያኑ እየደፈሩ ነው እየተባለ አይደል እንዴ እንደ ሰደድ እስታ የተስፋፋውን ወጣቱን የሚያፍሱት የመጀመሪው አላማ ወንዶችን መድፈር ነው እስቲ እስር ቤት ያሉትን ወጣቶች ጠይቋቸው

  • @msresle6975
    @msresle6975 8 месяцев назад +51

    አንገታችንን እንሰጣለን ኢትዮጵያ ላይ በጭራሽ አይደረግም በጭራሽ

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 8 месяцев назад +7

      እውነት ነው ብንሞትም ክብር ነው ለኛ ሠማዕትነት ነው። አንገት እንሠጣለን ከመምህር ደረጄ ጎን እንቁም በአንድነት።

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k 8 месяцев назад +1

    ይእንን ዝም የሚል አንደበት ዲዳ ይኡን ግብረሰዶማዊነትን ዛሬም ነገም እስካለን ጊዜ እንቃወማለን በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +6

    ድንግል እመቤቴ ማሪያም የአስራት አሀገርሽን አደራ ከልጅሽ አስታርቂን እናቴ ማሪያም😢😢😢😢😢😢😢

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 8 месяцев назад +11

    በሃይማኖታችን ቀልድ የለም ። ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም።
    ከእግዚአብሔር ሊለየን የሚችል ኃይል የለም ።

  • @user-gz9rf4hf3e
    @user-gz9rf4hf3e 8 месяцев назад +32

    የአይማኖት አባቶች ይህ ነገረ ኢትዮጵያ ላይ ከፀደቀ ለእናተም ለአማኙም ውርደት ነው ሰለዚህ ለሰልጣናቹም ለነፍሳቹም ሳትሳሱ ምእመኑን አሰተባብራቹ መታገል አለባቹ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 8 месяцев назад +9

    መምሕሮቻችን ይሔንን የመጣብን መረገም ግብረሰዶምን መዋጋት አለብን አባቶች ሸሽተዋል ተዋሕዶዎች እንነሳ እግዚአብሔር ያግዘን

  • @felekulemma9992
    @felekulemma9992 8 месяцев назад +1

    ኦኦኦኦ!!!ጌታሆይ ቶሎ ና የሚያስብ ነዉ ይህንን ነገር ሁሉም ኢትዮጵያውያን መቃወም አለበት መሠረት ሣይጣል እንጩህ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 8 месяцев назад +14

    እንቃወማለን በፍፁም ኢትዮውስጥ አይታሠብም የቃልኪዳን ሀገራችንን ፈጣሪ አሣልፎ አይሰጥም

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 8 месяцев назад +22

    እውነት ነው ሁሉም ያለው በእጃችን ነው እግዚአብሔር ይርዳን አገርና ድውልድ አጥፊዎች ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 8 месяцев назад

      አብይ እና ዳንኤል ክብርት ግብርስዶማዋያን ስለሆኑ ግድ አይስጣቸው እኛ ነን መታገል አለብን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 8 месяцев назад +1

    ትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ በውስጥም በውጪም ያለው ሁሉ ተነስተን መጮህ አለብን ይሄንን የተረገመ የዳቢሎስ ቅጥረኝ መንግሥት ተብዬ ከኢትዮጵያ ምድር ያሳልን 🙏🙏👍

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 8 месяцев назад +14

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ለትዉልዱ ምን ሀገር ነዉ የምንሰጠዉ ጌታ ሆይ እባክህን እርዳን አቤቱ አንተ ድረስልን

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q 7 месяцев назад

    እመብርሐን የመድሀኒአለም እናቱ አስራት ሀገርሽን ጠብቂ ኢትዬጂያን መድሀኒአለም ይጠብቅ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 8 месяцев назад +3

    አንገታችን እንሰጣለን የነፍሰ ነገር ነው እናሸንፋለን ህዝብ ያሸንፋለን በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃች ሁ

  • @amentube5221
    @amentube5221 8 месяцев назад +10

    ሁላችንም ግዴታችንን እንወጣ challenge እንጀምር በሁሉም platform ትውልድ እና ትርፍ !!

  • @sebleankala6149
    @sebleankala6149 8 месяцев назад +1

    ወንድሞቻችን በናንተና በእግዚአብሔር ፈቃድ አይሆንም ድንግልም የአሥራት ሀገሯን አሣልፋ አትሰጠንም ሁላችንም ከጎናችሁ ነን.

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 8 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይታረቀን እኔ ግብረሰዶምን እቃወማለሁ እናንተስ

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 8 месяцев назад +1

    በራቮ እንቃወማለን ዘረኝነትን አቁመን በአንድነት አስከፊዉን ተግባር መቃወም አለብን

  • @user-sc2bq1bm2c
    @user-sc2bq1bm2c 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ዝም አንልም ኑሮ ጦርነት ረሀብ ...ዘረኝነት ፋታ ቢያሳጡንም እንታገላለን እስከመጨረሻው እንዋጋለን !!!

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 8 месяцев назад +6

    ውድ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረ ሰዶም እንታደግ ማህበር ቢሮ አድራሻ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ነው። በአካል እየሄዳችሁና እየደወላችሁ እባካችሁ አጋርነትታችሁን አሳዩ። በአንድነት እንቁም ሳይረፍድብን!

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d 8 месяцев назад +2

    እውነት ነው በዚህ ጉዳይማ እንጫረሳለን በፍፁም ዝም አንልም ጎበዝ እናስተውልና እንደጋገፍ!!!!!!

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 8 месяцев назад +4

    እግዛብሄር ሀገራችን ታደግልን እናንተንም እግዛብሄር ይባርካችሁ ምክንያት ሆናችሁ ስለመጣችሁልን እናመስግናለን

  • @aychluhmayal1308
    @aychluhmayal1308 8 месяцев назад +5

    ስለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ማህበር አባል ለመሆን እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል።

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 8 месяцев назад +2

      የመምህር ደረጄ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረ ሰዶም እንታደግ ማህበር ቢሮ አድራሻ አዲስ አበባ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ነው። በአካል ሄደው ወይም ደውለው አጋርነትታችሁን አሳዩ። መምህር ረጅም አመት በዚህ ጉዳይ ለትውልድ ከባድ ዋጋ ከፍለዋል። አይዟችሁ ከጎናችሁ ነኝ እራሱ ቀላል አይደለም። ስሜ ሚኪያስ ነው። ከደወሉ ወይም ከሄዱ በአካል ሚኪ ነው አድራሻውን የሰጠኝ ይበሉዋቸው ያውቃሉ። ስልክም ልሰጦት እችላለሁ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 месяцев назад +9

    ወገኖቼ ተነስ ይበቃል ማለት አለብን እባካቹህ እባካቹህ ተለመኑን ይብቃ ይአክል ማለት አለብን 😭😭😭

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 8 месяцев назад +9

    አሁን ኢትዮጵያዊ ነኝ ያልክ ተነስ ድምፅ እንሁን።ወንድሞቾቻን እንደግፍ እኛ ሀበሻ ነን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 8 месяцев назад

    መሕሕር ደረጀ እና ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 8 месяцев назад +8

    በአንድ ላይ መነሳት አለብን።

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 8 месяцев назад +3

    የሁሉም ሀይማኖት መሪዎች ተከታዮቻቸውን ማስተባበር አለባቸው ይህ መንግስት ፈፅሞ ክርስቲያን አይደለም እኛም ክርስቲያኖች እንቃወማለን

  • @ናኒ
    @ናኒ 8 месяцев назад +6

    ከዚህም በላይ ሞት የለም ዝምታ ይብቃን ሁሉም የድርሻውን ይወጣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🙏

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 8 месяцев назад +1

    ትክክል ፡ ነው ፡ ሁላችንም ፡ በአንድ ፡ መቆም ፡ ነዉ ፡ ያለብን። ሳይቃጠል ፡ በቅጠል ፡

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 8 месяцев назад +2

    አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቀንልን

  • @aschalewmengistu2009
    @aschalewmengistu2009 8 месяцев назад +6

    ወንድሞቼ ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 8 месяцев назад +9

    እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 8 месяцев назад +5

    ወንድሞቻችን በርቱ ይህን አፀያፊ አስነዋሪ የረከሰ ግብረሰዶም እንቃወማለን!!!

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d 8 месяцев назад +4

    እግዚኦ መሃረነክርስቶስ

  • @welansaali674
    @welansaali674 8 месяцев назад +1

    አምላኬሆይ አተ እንደቸርነትህ ፍረድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 8 месяцев назад +5

    ኦኦኦኦ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት ይሄ ነው 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ምድራችን ፣ ሀገራችን ይታደግልን ወይ ጉድ በቃ የማንም ሸቀጣሞች መረፊያ ሁነናል። ንቅናቄው አለማቀፋዊ ሁኖ መቀጠል አለበት የእምነት አባቶቻችን ዝምታ ግን አግራሞትን አጭሮብኛል።

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 8 месяцев назад +11

    ፈጣሪ ሆይ ኧረበቃችሁ,በለን

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d 8 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር በቃ ሚለን እኛ ሀጥያት ስንመለስና ስንመለስ ብቻ ነው

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g 8 месяцев назад +2

    ወይኔ አገሬ አገሬ አገሬ ኢትዮጵያዬ እግዚያብሔር እባክህ አሳልፈህ አትስጣት

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 8 месяцев назад

    የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ክርስቶስ አያተወንም በውነት ።።አብያን አጥፍልን ምን አያነት መግስት ነው የመጣብን

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በአንተ አይን የታየ የሀይማኖት አባት ዕና የሀገር መሪ አቁምልን ዕያልን በየቀኑ ዕንፀልይ።

  • @ehitemariamzewdu
    @ehitemariamzewdu 8 месяцев назад +5

    ከምላክ ይርዳን እንታገላለን እኛ ቆመን ይህ አይሆንም!

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u 8 месяцев назад

    ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 8 месяцев назад +2

    ጌታ ሆይ ታረቀን ፣🙏🙏🙏

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 8 месяцев назад +2

    በርቱ!! ውድ ኢትዮጵያዊያን።

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +5

    ውሳኔው እስከሞት ነው በዚሕ አይዳፈረን ይፍራ ለራሱ መንግስት ልብ ካለው ልብ በል😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 8 месяцев назад +7

    የሀይማኖት አባቶች መተኛት እጅግ ያስደነገጣል ዋጋም ያስከፍላል። መምህር ደረጄ ብቻውን ብዙ አመት ከባድ ዋጋ ከፍሏል።ዛሬ ግን አውሬው በራችን ላይ መቷል ስለዚህ የኢትዮጲያ ትውልድ ሆይ ለሀይማኖትህ፤ለልጆችህና ለሀገርህ ስትል እንነሣ በአንድነት።

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 8 месяцев назад

      በማይተኛው በክርስቶስ ላይ ተስፋ ማድረግ ነው የሚሻለው እነርሱም እኮ እንደኛው ሰው ናቸው ድካም ይኖርባቸዋል ደግሞ በህዝቡ ጥፋት ና ሐጥያት አባቶች መወቀስ የለባቸውም።

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 8 месяцев назад

      @@user-xw6or6wr9k መንጋውን የማንቃት፤ የመምራት ሀላፊነት እንዲሁም ነፍስ ላይ የመስራት ሀላፊነታቸውን እየተወጡ አይደለም። ህዝቡ ለመታዘዝ ዝግጁ ነበር። ግለሰቦች ናቸው ትውልዱን በማንቃት ስራ ላይ እየታገሉና የነሱን ስራ እየሰሩ ያሉት።

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 8 месяцев назад +8

    😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምልኝ😢😢😢😢

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 8 месяцев назад +18

    እግዚአብሔር ይኤን ቆሻሻ መንግስት ከኢትዮጵያ ምድር ያንሳልን ሁላችን ይህን አፀያፊ ተግባር እምንቃወም በአንድነት መፋለም አለብን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 8 месяцев назад

    ምንድነው ነገሩ ሁሉንም ዝም ስንል የበለጠ ጫና እየበዛብን ሄዴ እኛው ነን ማስቆም ያለብን የሚሰራብንን ተንኮል ሁሉ💚💛❤🙏

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 8 месяцев назад +1

    መመህር ደረጄ በርቱ ብቻችሁን አይደላችሁም ሁላችንም በአድነት ልንቃወም የምገባን ጉዳይነው ማንም ዝምአይልም እውነትነው የሞት ሞት ከመሞት አድ ሞት ይሻላል በድፍረት በኩልነት ባደባባይ ሰልፍ ወተን እንቃወመው 💪💪💪

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 8 месяцев назад +4

    እዉነት አይሀን የሲጣን ጆሮ አይስማ አሜን አሜን አሜን.🙏🙏💚💛❤🙏🙏

  • @FinuBire
    @FinuBire 8 месяцев назад

    ጌታችን ሆይ ልጆቻችን ወደት እንውሰድ በሥላሴ ስም

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 8 месяцев назад

    በርቱልን ከጎናቹሁ ነን

  • @user-jh3zu5hz5f
    @user-jh3zu5hz5f 8 месяцев назад +15

    አሁን በናልቅ ይሸለናል ይሄ ሆኖ ከምናይ😢😢😢😢😢😢

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 8 месяцев назад +1

    እዉነት በጣአም ያሳፍራል በዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እዳይፀድቅ 50.000ሰዉ ፈርሙ ይየተባለ ነዉ ያልፈረማቹ ፈርሙ እንዳይፀድቅ

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 8 месяцев назад

    የሐይማኖት መሪ ወይም ተቋማት ብር ማጋበሥ እንጂ ለፈጣሪ አይገዙም። አሁን ሐይማኖቱን ማስከበር ያለበት ራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ ።

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +6

    ፈጣሪይን የሚያሸንፍ ማንም የለም እሱ ፍፁም ብቻ ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 месяцев назад +2

    ትክክል አሁን ነው ጊዜው ሀገሬ ያለ ሰው መነሳት አለበት እግዚአብሔር አምላክ ምናለ እንደርስዎ ያሉትን ቢያበዛልን ለሀገሩ ለሀይማኖቱ በአቆም የፅኑ ሁልጊዜ. አንዳይነት. ነብሳላቸው ስንል ስንቶቹ ለሆዳቼው ለጥቅም በአስመሳይነት ቤተክርስቲያንን ከድ. ስለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው. በርታልን. ነጋሽ ወንድማችን.

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያጠፋቸዋል አይቀርም

  • @user-rv7bm4vs3e
    @user-rv7bm4vs3e 8 месяцев назад +3

    እመብርን ጠብቂነ የአሰራት አገርሽን

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +2

    ምንም ነገር እንዳትሰሙ አደራ እውነትን ብቻ ይዛቹሁ ተገዙ አደራ አደራ አደራ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ ጣልቃ ይግባልን እግዚአብሔር ሆይ አስበን

  • @hikmetzewde9991
    @hikmetzewde9991 8 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍

  • @mekdespajuelo
    @mekdespajuelo 8 месяцев назад

    ግብረሰዶምን እቃወማለሁ ዛሬም ነገም መቼም ቢሆን እቃወማለሁ እግዚያብሄር ይርዳን ከጎናቹ ነን

  • @asterbarton1201
    @asterbarton1201 8 месяцев назад +4

    I'm with you guy's God bless you brothers 🙏 ❤❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +4

    እንደ አይነቱን ብቻ አምላክ ያብዛልን አምላክ ከናተ ጋር ሁሌም ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Beki.16
    @Beki.16 8 месяцев назад

    የአይማኖት አገር ላይ ተወልደን በጭራሽ ግብረሰዶም አይፈቀድም ደረታችንን እንሰጣለን በዚህ ድርድር የሚባል ነገር የለም ሁሉም አባቾች ዝም ብለዋል እኛ ዝም አንልም አከተመ።

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 8 месяцев назад

    ከአበደጋ አብረን አናብድም ኢትዮጵያውያን ሁላችንም ከጎናችሁ ነን በርቱ የሚከፈለውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን 💔💔

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 8 месяцев назад +9

    በአንድነት ተያይዘን ካልወጣን በቁማችን ሞት እንናፍቃለን በዚ ሰርአት

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 8 месяцев назад +1

    ደሬ ነጋሺ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e 8 месяцев назад +4

    እረ በቃን አልቻልነም ደከመን ጌታ ሆይ እርዳን 🤲😭😭😭

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 месяцев назад

    መድኃኒያለም ሆይ ይሄንን እርኩስ መሪከ ኢትዮጵያ ንቀልልን ቅዱሱ ሲኖዶሱ የት ነው አለሰሙም መምህራንስ የት ናቹ መምህር ተባረክ በርቱ አንቁ ትውልዱን እኛም ዝም አንልንም

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል!!! ማኔ ቴቄል ፋሬስ!!!

  • @BirhanuDemissie-lk2kt
    @BirhanuDemissie-lk2kt 8 месяцев назад +2

    በርቱ ፈጣሪ ይርዳን

  • @user-ty7hj5jx6m
    @user-ty7hj5jx6m 8 месяцев назад

    በአንድ ላይ መነሳት አለብን ፈጣር የርዳን

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад

    እንደ ወሬው ልቤ ተሰብሮ አያውቅም የስከዛሬው ይሁን ብለን ታገስን ያለንን ግን ዝም አያስበልም የማያዳግም ውሳኔውን ከሕዝብ መልሱን ያገኘዋል ።!!!!😢😢😢😢😢😢

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +1

    አንድ ሀገር ሁሉም በሕብረት ስንነሳ አብረን እናሸንፋለን አምላክም ይረዳናል አይዛቹሁ ሕዝብም ሀገርን መንግስትን በሕብረት ማንሳት ይችላል❤❤❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይከተለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 месяцев назад +1

    ድል ለሀቀኛው ለሀገር ሰሪው ለፍኖኖኖ

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn 8 месяцев назад +3

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ኡኡኡኡኡኡኡኡኡበእጅጉ ሁሉም መነሳት አለበት።💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 8 месяцев назад

    ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን ። አሜን።

  • @rahelhmicael3795
    @rahelhmicael3795 8 месяцев назад

    ትውልድ መዳን አለበት ሁሉም የበኩሉን ያድርግ።

  • @davdav1797
    @davdav1797 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እስቲ ደግሞ ፒቲሺን ካለ እሱን ሊንክ ልቀቁልልና በሱም መቃወማችንን እንግለጽ

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 8 месяцев назад +2

    አምላኬ ሆይ ምንም በደላቻን ቢበዛ ይህስ አይሁን

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 8 месяцев назад

    Tekekel nachehu❤❤❤

  • @user-ku6cz9iu8h
    @user-ku6cz9iu8h 8 месяцев назад +2

    በመድሐኒዓለም ስም ክፉ መንፈስ ይታሰር ግብረ ሶዶማይነትን እቃወማለሁ

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 8 месяцев назад +3

    Yesssssss, I agree with you guys and we have to stand together to avoid this koshsha neger. God will be with us.

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 5 месяцев назад

    ትክክልመምሕራችን

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 8 месяцев назад +3

    ፈርሞል ማረጋገጫው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ላይ አለ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 8 месяцев назад +1

    የጉድ ሀገር። ኸረ እኛ ሁለቱንም በጭራሽ አንፈልግም።

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 8 месяцев назад +1

    በጭራሺ አይደረግም በውነት ይኤ መንግስት ፈጣሪ ያንሳልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 8 месяцев назад

    ፈጣረሆይኧሪበቃችሁበለን😢😢😢

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 8 месяцев назад +1

    ፈራሚውንም አራማጁንም ህዝብ እርምጃ መውሰድ የግድ ነው አብይ ፒኮኩ ግብረሰደማዊ ተልእኮው በህዝብ እርምጃ መወገድ የግድ አለበት እያንዳንዱን ግብረሰዶማዊ በአደባባይ ህዝብ እርምጃ መውሰድ መጀመር የግድ አለበት!!!

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 8 месяцев назад +1

    አምላኬ የአጥያችን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን እባክክክ አደራ አባቶይ ተመልከተን😢😢😢😢

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n 8 месяцев назад

    ኣረ ሸር ኣድርገኛል በርቱ❤❤❤❤❤❤ ጋዘጠኛ ወንድሜ በርታ ጠንካራ ነህ