ጦርነት ግብጽና ኢትዮዽያ መሃል ይከብዳል ሱዳናዊው ዓሚር ሐሰን ይወያያል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 сен 2024
  • ጦርነት ግብጽና ኢትዮዽያ መሃል ይከብዳል ሱዳናዊው ዓሚር ሐሰን ይወያያል
    Help Ethiopian with medical supplies and equipment
    gofund.me/1554...
    Please subscribe to the Official RUclips Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
    / kingsofabay

Комментарии • 127

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 14 часов назад +23

    በጣም በጣም በጣጣጣምምም ይገርማል የዚህ ሰው ኢትዮጵያን የሚገልፅበት መንገት አንድ ኢትዮጵያዊ አገሬን እወዳለሁ አውቃለሁ የሚል እንኳ ችሎ የሚገልፀው አይመስለኝም ።
    ምንጊዜም ታላቋ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኩራት !!! ዝንተዓለም ትኑር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ 11 часов назад +6

    ድል ለመከላከያችን ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 14 часов назад +5

    ይህ ሱዳናዊ ወንድማችን ኢትዮጵያን የገለጠበት እዉነት የሚገርም ነዉ እናመሰግናለን ግብፅ ሆየ ይሰማል ከእዉነት ጋር ታረቂ

  • @FikaduDesalegn-n1i
    @FikaduDesalegn-n1i 16 часов назад +6

    ኡዝታዝ በጣም እናመሰግናለን ዘምን ለማይኖር እሽሩሩ ውለታህ እና ለውለታችው ።ድል ለሀገራችን።

  • @PathummaFathuma
    @PathummaFathuma 9 часов назад +2

    ኡሰታዝ አብሸር አገራችን መከራ በዛባት አላህ ይጠቅልን

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 16 часов назад +7

    ኢትዮጵያ ትቅደም ሁሌም ከአገራችን ጎን ነን

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 6 часов назад +2

    በርታ የእኛ ጀግና በሚመጣው ምርጫ ብትወዳደር የኢትዮጵያ ህዝብ 100 ፐርሰንት ይመርጥካል

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 13 часов назад +3

    አገር ወዳድ ጀግናችን እናመሰግናለን።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 7 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እምየ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ የደፈረሽ ይደፈር የደፈረሽ ይዉደም ጥላቶችሽ
    ገና ሲሰነዝሩ እጃቸዉ ይሰበር

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 10 часов назад +2

    ለዚህ እኮነው ጌታ ውብ አገር ነው የሰጠን ፍቅር ብቻ አጣን እምንለው በዚህ ክረምት ራሱ ብዙዎች አገራችን ገብተዋል በተለይ አረቦች እና ቀላል አያንቁም አገራችን ኢትዮጵያውያን እንንቃ ባንዳን እናስወግድ አገራችን ላይ እንስራ ለዚህም ነው ብዙ ጠላት ያለን እሚቀኑብንም እንንቃ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 часов назад +5

    I'm Former Ethiopian people Naval forces Commando ተውት ይሔ የኔ ጣጣ ነው ጀግና ነኝ ግን እኔ አላውቅምነበር I'm not Heroes Ethiopian but ሑለተኛ ደረጃ ቤሉል ላይ ሽሐብያን እምሽክ አድርገን ስላደረኩ ነው የተሽለምኩት ሽልማት ይከብዳል ገና እቀጥላለሑ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @Titanic-yh6oe
    @Titanic-yh6oe 12 часов назад +2

    ኡዝታዝ ጀማል የዛሬ በስሜት ውስጥ ሁነህ ምትገልፀው እጅግ በጣም አርክቶኞል ተባረክ ወንድሜ

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 11 часов назад +3

    I love Ethiopia 🇪🇹👈

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 16 часов назад +12

    ኡስታዝ ለጥንብ ዘረኞች በደንብ አስተምርልኝ እኛ ዘረኝነትን አጥብቀን እንጠላለን እኛ ሰው ነን ሰው እንደ ሰውነቱ እንወዳለን እናከብራለን ማንም ከማንም አይበልጥም

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 14 часов назад +5

    እምዬ ኢትዮጵያ ሱዳናዊ ዓሚር ሐሰን እንዴት አድርጎ ገለጸሽ... ሐገሬ እኮ ልዩ ነሽ።

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 49 минут назад

    ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራችን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gcy3510
    @gcy3510 54 минуты назад

    እሥታዝ ጀማል በሽር አለህ ይጣብቅ አለህ አጋራችን ሰለም ያርግል ን

  • @MekonnenZeleke
    @MekonnenZeleke 16 часов назад +3

    Absolutely true!!

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 13 часов назад +2

    ሀገሪቱን የሚሸጠው የሀገሬ ሰው ነው

  • @addis1395
    @addis1395 16 часов назад +7

    ግብፅ በእጅ አዙር ጣርነት እንጃ በቀጥታ አይመስለኝም

  • @mbenti69
    @mbenti69 12 часов назад +3

    I'm so impressed how he observed us, he looked deep into our livelihood. For people like him, he can see unlimited blessings, but for our nation it is something we couldn't bear our burden. Hope we will come out strong and make it a blessing. May the Lord rember us!
    Thanks Ustaz, may the Lord continue to make you a blessing!

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 14 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውሰታዝጀግናችንላህይጠብቅህ

  • @belaynehsibamo1439
    @belaynehsibamo1439 11 часов назад +2

    I like his explanation he is well educated

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 часов назад +3

    ለማኛውም አመስግንሐለሑ ከምላቸው አንዱ ኢትዮጽያዊ ኦስታዝ ጀማል በሺር ነሕ ወንድሜ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ Don't Change your mind about Ethiopia ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር የእምነት የጀግኖች የምሑሮች የቆንጅዎች ወዘተ ሐገር ነች ።

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 12 часов назад +1

    Ethiopia Ethiopia ❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 часов назад +2

    እናም እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እናንተም ኢትዮያዊ ነን ካላችሑ ከእግዚአብሔር ከአላሕ በታች እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በሉት ጀማል በሺር ይሔን አስተባብር ቀንቼ ነው አሜሪካኖች ወቶአደሮችን ሲያመስግኑ እኛስ ለምን አናመስግነውም ጀግናውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ???

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 9 часов назад +2

    ልክ ነክ ብሮ ዘረኝነት ጥንብ ነዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 часов назад +2

    By the way Thnkes so much again and again Ustas Gemal beshr about your page Spich right and then Have A good night Ethiopia ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @eliasdejene9025
    @eliasdejene9025 9 часов назад +1

    ኡስታዜ በጣም የተመቸኝ ገለፃህ በዘር የሚጫወት ጠማማ ፓለቲከኛ ክትፎውን ድቅቅ አድርጎ ይበላል ክትፎ ከየት መጣች የሚለውን ግን አያነሳም!!

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 13 часов назад +1

    mashalllah ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo 12 часов назад +4

    የዚህን የጀግና ሰው ሰብስክራይብ ሳይ እያፈርኩ ነው ምንነካን የትነው የምንወለው ማንንነው የምንከተለው ፍለጠው ቁረጠው የሚሉት ጋር ያሳዝናል ወገኖቸ !!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 12 часов назад +2

    God bless you

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 9 часов назад +1

    ሰላም ላገራችን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 16 часов назад +5

    ሰላም ፡ ዋሌኩም ፡ ወራህመቱላሂ ፡ ወበረከቱ የወንድማችንን ፡ ቻናል ፡ ሼር ፡ ላይክ ፡ ሰብስክራይብ ፡ እናድርግ።

  • @abebacremona2385
    @abebacremona2385 11 часов назад +1

    God bless you 🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 13 часов назад +3

    ኡስታዝ ጀማል ንጥር ኢትዮጵያዊ አሁንም ተባረክ ::

    • @NejaSani
      @NejaSani 11 часов назад +1

      ኢትዮጲያዊን የሚገልፀው ኢትዮጲያዊ መባሉ ብቻ ነው ከዚያ ውጭ ንጥር፣ቅይጥ፣ድብልቅ እያልን ስም ባንሰጠው ወይም ኢትዬጲያዊ ኢትዮጲያዊነቱን ነብርም ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ኢትዮጲያዊነትን በደንብ የገለፀው ይመስለኛል።እናም እህቴ አልማዝ ኢትዮጲያዊነት በባህል፣ በሀይማኖት ወይም በልማድ አይገኝም ኢትዮጲያዊነት የሚወረሰው በደምና በደም ብቻ ነው አራት ነጥብ። ደምሽ ደሜ ነው አጥንትሽ አጥንቴ ህመመሽም ህመም ሲሆን እምነትሽና እምነቴ ግን የግል ንብረቶቻችን ሲሆኑ ለአገራችን ደግሞ እሴቶች ሆነው ይቀጥላሉ ማለት ነው ካልተሳሳትኩ።

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 12 часов назад +3

    እባካችሁ እሄን ፕሮግራም ኢቲቪ ይሁን ዋልታ ወይም ሌሎች የግል ጠቢያዎች እንዲያሥተላልፉ ቢደረግ የህዝቡ አንደነት እንደአዲስ ያብብ ነበር ለማን እንናገር ለማንስ አቤት እንበል በጣም ያሰዝናል

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 13 часов назад +3

    ኡስታዝ ይህን ሰው ፈልገህ አቅርብልን:: ወይም ፈልገህ አመስግንልን::

  • @Gobeze-e7u
    @Gobeze-e7u 11 часов назад +1

    በትክክል ነው ዬገለፀው

  • @SaidAhmed-i7e
    @SaidAhmed-i7e 4 часа назад +2

    ውነትነው

  • @mohammedabrahim7768
    @mohammedabrahim7768 7 часов назад +1

    Good job!

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 11 часов назад +2

    We have been giving free water they should say thanks

  • @Abdelwahab-r2n
    @Abdelwahab-r2n 9 часов назад +1

    👍👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @RebiraDibaba
    @RebiraDibaba 8 часов назад

    Sijaalanna obboleessa keenya

  • @tesfayefeyessa6730
    @tesfayefeyessa6730 11 часов назад +1

    Yes

  • @educontractinginc.3456
    @educontractinginc.3456 13 часов назад

    ❤ , so great full

  • @ElsagensholeSoso
    @ElsagensholeSoso 8 часов назад +1

    Berta ❤

  • @nurukassa3665
    @nurukassa3665 4 часа назад

    Alah yetebekh ustaz berta

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 16 часов назад +2

    ሰላም ኡስታዝ ጀማል ።ኢትዮጵያ ከፍተውን ትቀጥላለች ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹የምን ዘር እንደሆኑ ይጠየቃሉ ?የበቆሎ የጅብ ? የሰው

  • @lakewabebe2269
    @lakewabebe2269 2 часа назад

    You. are.honest

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 14 часов назад +2

    ማሻአላህ ዛሬ ፕሮግራም አልደራረብክም አንዳድ እያልክ ማቅረቡ በጣም ጡሩነው

  • @DerejeDagne-f9n
    @DerejeDagne-f9n 10 часов назад +1

    ግብፅም ቢሆን በዘር መከፋፈላችንን አይታ ነው የተበረታታችው።እንጅ አንድ ብንሆን ባልደፈረችን ነበር።

  • @TeferiMekonnen-kq4zh
    @TeferiMekonnen-kq4zh 7 часов назад +1

    ይህ ሰውዬ የተለየ ሰው ነው። ኡስታዝ እድለኛ ነህ

  • @addisuendale6307
    @addisuendale6307 10 часов назад +1

    Egypt must have to think 2ways before she did wrong

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 13 часов назад

    ኢትዮጵያዊ አይደለም የሚሉ ብዙ ኢትዮጵያኖች አሉ

  • @RebiraDibaba
    @RebiraDibaba 8 часов назад

    Thenkyou

  • @BinamTefera-l4j
    @BinamTefera-l4j 3 часа назад

    Eustaz betam akeberhalew bertalen wndemachin

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc 15 часов назад +1

    አሁንም አረብ ምንም አያመጣም አረቡን ምትዘውረው አሜሪካና አውሮፓ ዎች ናቸው

  • @TeferiMekonnen-kq4zh
    @TeferiMekonnen-kq4zh 7 часов назад

    በነገራችን ላይ እንደዚህ ሰወዬ የሚያውቀን የለም። ግን ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት የሚለውን ቃል የሰጡን እነሱ ናቸው። ገና ከጥንቱ የቄስ ዮሐንስ ሀገር የሚሉት እነሱ ናቸው። እንንቃ!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 часов назад +1

    ኦስታዝ ጀማል በሺር ጦርነት ጥሩ አይደለም ይሄኛው ጦርነት ግን በተለይ ለግብፆች ድንፋታ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ እንደወርቅ ነጥራ የምትወጣበት ጊዜ ነው አላሕ ወይም እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዷል እና ነው ይሔን ያለኝ አንድ የተከበረ ጡረተኛ አሜሪካዊ ወታደር ነው ጎረቤቴ ነው አሜሪካን ውስጥ ኢትዮጽያን ያውቃል ቀጥታ ያለኝን ነው በአማርኛ የፃፍኩት ።

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 7 часов назад

    Wow blessed ❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 часов назад +1

    አቤ ረታ ስምሕን አስታውቅ ግድ የለም ማንም ይሑን ስምሕ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ስለቆምክ አመስግንሐለሑ ።

  • @kidistgetachew6960
    @kidistgetachew6960 10 часов назад

    Egyptians, No more free water from Nile river it’s Ethiopians water it’s our water. We Ethiopians can do whatever we want on Nile river , it’s our water, it’s our river

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 4 часа назад

    ውስጣዝ እርሶ የሚያቀርቡት በጣም ታላቅ ሀገርን የሚመለከት ሀገራዊ ፍቅር ያለው ኢትዮጵያዊያን ሀገር ወዳድ ሁሉ ይህንን ፕሮግራም ወደ ኢ ትቪ ወደ ሌሎች ታላላቅ ሚድያ መንግስት እኒህ ታላቅ ሰው የሚደግፍበት ቢመቻች ጥሩ ነው

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 11 часов назад +1

    Egypt why you been our enemey when you get free water we must unite and be stronger than Egypt

  • @sahletsione6886
    @sahletsione6886 9 часов назад +1

    ወንድሜ እድሜህ ይርዘም ሰነፍ ፖለቲከኛ እዉቀት ሲያንሰዉ ዘር ዉስጥ እንደሚወተፍ ስትነግረኝ እዉነት ነዉ አሁን ያሉት የኦሮሞ ብልጽግና አመራሮች እኛቶቻቸዉ አማራ ጉራጌ ትግሬ ከደቡባዊ ኢትዮጲያ እንደሆነ ግልጽ ነዉ በርታ

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 4 часа назад

      Yhane yaletawe weyana newe leoromotate mekesere mene asefelege oromo zerena aydeleme behonema begudefeha balasadege nebere

    • @sahletsione6886
      @sahletsione6886 2 часа назад

      @@MSs-kp3he Ooooo dear friend Aye Gudifecha duro kere ye ahunochu sewu zekezikewu yemigedilu,hitsanat yemigedilu lijochine woledu ena yehe mene litelegne tichilaleh

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 58 минут назад

      @@sahletsione6886 ande seberetena melawene oromone aywekeleme ok fano tebeyawe teru sera eyesera newe yalewe yalayene endymeselahewe angete koreto atere leye yesekelewe ena yhe shefeta amarane yewekelale enedewe betelaha yetemolahewe bendeze akahade abero ayanwnureneme eyebase yehadale enje makomeya yehegrahewale asebubete endemeta kemenagere

  • @gebruabay9992
    @gebruabay9992 16 часов назад +4

    አዎ ቀጥል ይሰማል ፕሮግራምህ ይመቸኛል።

  • @denbech4624
    @denbech4624 11 часов назад

    ❤❤❤

  • @AbebeGebremichaelJiru-ll9gy
    @AbebeGebremichaelJiru-ll9gy 10 часов назад

    good

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniBini-fq9ik
    @BiniBini-fq9ik 5 часов назад

    Awo

  • @PathummaFathuma
    @PathummaFathuma 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @misganawmitore
    @misganawmitore 11 часов назад

    Hagar yegara haymanot yegili ye Mangistu H M mariho

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 7 часов назад

    🇪🇹❤❤❤

  • @beyenebaraso595
    @beyenebaraso595 15 часов назад

    አዎ ደርሶናል

  • @GesseseGarro
    @GesseseGarro 13 часов назад

    እነሱ የተቃቃርነዉ ነጥብ ብቻ እየለቃቀሙ እኮ ነዉ ባለንበት እንድንሄድ እየሠሩ ያሉት

  • @adugnaabera3836
    @adugnaabera3836 15 часов назад

    ምን መሰለ አረብ ሀገር ሰው ቤትም ይሁን በጉልበት ስራ ላይ ያሉ አሰሪያቸው ወይ መስሪ ብቻ አረብ ናቸው እና ሲጠይቁአቸው ዘር ስም ጠርተው ነው የሚነግሩአቸው ለዛ ነው

  • @AlimaSaeed-k4f
    @AlimaSaeed-k4f 7 часов назад

    ኢቢኤሶች ቆይ ግን ስለ አባይ ፕሮግራም የማይሰሩት አረ ባካችሁ የጋራ ጉዳይ ነው ንቁ ወገን

  • @SolomonBerhane-s9h
    @SolomonBerhane-s9h 4 часа назад

    Awe ewnetunenew awkewalhu

  • @gurshavegas
    @gurshavegas 8 часов назад +1

    thank you but how long

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 10 часов назад

    Why should we do that we don't have anything from them no use

  • @KagisoAndrew-b1f
    @KagisoAndrew-b1f 10 часов назад

    1

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 11 часов назад +1

    They did that

  • @berhanubirra7334
    @berhanubirra7334 17 часов назад +2

    111

  • @nurkedir2429
    @nurkedir2429 10 часов назад

    Ehunet alew

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 часа назад

    No Amharas should join the extremist Oromo’s war. Amharas should fight for independence from barbaric Oromo’s!

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 11 часов назад

    No they made that problem

  • @mesfinyo3046
    @mesfinyo3046 11 часов назад

    ኡስታዝ ጀማል አንተ እውነተኛ ኢትዮጵዊ ነህ፡፡ ለአንተ የሚገባህ የጀግና ሜዳይ ነው፡፡አንድ ነገር አስረግጬ እነግርሃለሁ፡፡ እነዚህ ፈርዖኖች መቼም ቢሆን ሊያሸንፉ አይችሉም፡፡

  • @asterwolde9093
    @asterwolde9093 14 часов назад

    1111

  • @EndaleChewaka-m3p
    @EndaleChewaka-m3p 12 часов назад

    ደርሧል

  • @apocalyptichaile
    @apocalyptichaile 15 часов назад

    انا مش فاهم حاجة ليش ماتجيب مترجم جمال
    عايزك تتكلم عن مصر شوية وتجيب فيديوهات

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 часов назад

    By the way Thnkes so much Ustas Gemal beshr For you and then may God bless you just I'm saying እፈራለሑ እንዳንዴ ይሔ ሙስሊም ነው ይሔ ክርስቲያን ነው እንዳትሉኝ ለዚሕም ነው እኔ ነኝ ያልኩት ያልኩት ግድ የለም ጀማል በሺር ይረዳኛል።

  • @MudesirjemalJemal
    @MudesirjemalJemal 12 часов назад

    ምነው ኡስታዝ ጀማል ፎቶ ያለው ሹራብ ለብሳሃል

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 11 часов назад

    Thanks to china

  • @AzezaAzeb
    @AzezaAzeb 8 часов назад

    ሁሉም እንዳንተ ቢሆን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 часа назад +1

    1111111111

  • @tesfayenigatu4104
    @tesfayenigatu4104 4 часа назад +1

    This interview Clarifying wrong perception of Egyptian😂 propoganda for Arabian world!!!❤❤❤ what Ethiopia mean!!!

  • @RedwanMohammedSirage
    @RedwanMohammedSirage 12 часов назад

    Comitte malte new

  • @bekeleadugna7259
    @bekeleadugna7259 6 часов назад

    11111111

  • @berhanubirra7334
    @berhanubirra7334 16 часов назад

    ¹11111