ድንቅ መስካሪ “ኢትዮዽያ በቀይ ባሕር ላይ ታሪካዊ ባለድርሻ ናት”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024

Комментарии • 125

  • @kingsofabbay
    @kingsofabbay  Месяц назад +4

    gofund.me/8eee478c

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y Месяц назад +19

    እድሜ ለወያኔ ወደብ አልባ አደረገን እኛም ለስደት ተዳረግነ

  • @Tesfayeadem1707
    @Tesfayeadem1707 Месяц назад +14

    ኑርልን የኢትዮጵያ ጠበቃ

  • @abduhussenmuhamedtahi3072
    @abduhussenmuhamedtahi3072 Месяц назад +6

    ኡዝታዝ ጀማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እዚህ ላይ ያቀረብከው ደግም የሚገርም ሰው ስለእውነት ብሎ የሚመሰክር ቀጥልበት ወንድማችን እንወድሀለን።

  • @kalkidantekletsadik814
    @kalkidantekletsadik814 Месяц назад

    Ustath Jemal you are the true lover of Ethiopia. Thank you so much !! Go on.

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Месяц назад +10

    እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +12

    አላህ ኢቺን ምቀኛ ታሪካዊ ጠላታችንን ግብጽን ከነመሪዋ ከነ ተላላኪዎቿ ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m Месяц назад +10

    ኡስታዝ እንኳን ደና መጣህ. ሱዳኒዎች ሁሌም ለእውነት የቆሙ መሀበረሰብ ናቸው ፈጣሪ የሱሳንን ህዝብ ይጠብቅ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ Месяц назад +7

    ❤❤❤❤ኑርልን ምርጡ ኢትዮጵያዊ

  • @yahagarefkr3829
    @yahagarefkr3829 Месяц назад +4

    ኡስታዝ እዉነትም ኡስታዝ ሁሉም ሰዉ ስለሀገር እንደአንተ ቢጨነቅ ምናለበት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +11

    ኡስታዝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን አገሬ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @jemalalabo4645
    @jemalalabo4645 Месяц назад +2

    አሰብ ወደባችን ነው❤

  • @muhamnur572
    @muhamnur572 Месяц назад +10

    ኡስታዝ እደዚህ አይነት አጠር አጠር ያለ በትለቅ ለተምልካቾች አሪፍ ነው 😊😊❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Месяц назад +15

    ከአረቦችም እንዲህ አይነት ሐቅ የሚያናግረው አለ።አመሰገንን።ኡስታዝ ጀማልንም እናመሰግናለን ።

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Месяц назад +4

    በአላህ ደስየሚል ሰውዬ እውነት የትም አትደበቅም አቃችንን እያወጣልን ነው በራሳቸው ቋንቋ❤❤❤

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal Месяц назад +10

    ሱዳኖችን ለዚህ እኮ ነው ምወዳቸው ሳውዲ አረቢያ እያለው አቃቸዋለው ኢትዮጵያን በጣም ነው የሚወዱት❤❤❤❤

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa532 Месяц назад

    Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Месяц назад +1

    Thank you!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Месяц назад +2

    wow wow እናመሰግናለን🎉

  • @woldu100
    @woldu100 Месяц назад

    Good job brother

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 Месяц назад +3

    ሀቀኛ ሙሁር ነው እንደስ አይነት የብዘልን ሀገርችን እግዚአብሔርን ይበርከን

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Месяц назад +1

    ማሻላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @DegifeShigute
    @DegifeShigute Месяц назад

    Selam selam selam ustazachin egiziabiher edimena Tena yistilign. Salsemah wuye aladirim🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @gadadamessi
    @gadadamessi Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሃቀኛ ሰው በትክክል

  • @yeshiamente7571
    @yeshiamente7571 Месяц назад +1

    ተባረክ- ምርጥ ኢትዬጲያዊ🙏🏽

  • @AbuNesriyaAbdela-j3s
    @AbuNesriyaAbdela-j3s Месяц назад +1

    እድሜ ና ጤና አላህ ይስጥልን !❤️❤️❤️❤️

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th Месяц назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🌹🇪🇹❤

  • @ReyanHasen
    @ReyanHasen Месяц назад

    ኡስታዝ አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @NatanDaniel-ii1jl
    @NatanDaniel-ii1jl Месяц назад +1

    Be ABBAY tv endemtmeta negrehenal fetari sponsor yabzaleh🎉🎉🎉🎉

    • @NatanDaniel-ii1jl
      @NatanDaniel-ii1jl Месяц назад

      በቀናነት ግን የተንብሌኑ ጥራት ብታስተካክሉት 🙏🙏🙏

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +4

    ሁሌም ስንል የነበረ ነው ግን በተለይ ጎረቤቶቻችን አያምኑም ነገር ውሸት ነው ካማለት ውጪ ግን እውነት ብትዘገይም ትወጣለችና ይኸው በብዘ ነገር እየተጋለጠ ነው አቤት ኡስታዝ ስንቱን አሳወከን አሰማከን ቃል የለንም ላንተ የኛ ወርቅ የኛ ዳይመንድ የኛ ብርቅዬ የኛ አልማዝ የኛ ብዙ እንደው ምን ልበል ባንዳ አንተን አይቶ እንኳን ቢማር ምን አለበት ኡስታዝዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 Месяц назад

    Thank you brother

  • @ዛኛትትንሿሱቅ
    @ዛኛትትንሿሱቅ Месяц назад

    እና መሰግናለን ወንድማችን ከሱዳን

  • @jemalalabo4645
    @jemalalabo4645 Месяц назад

    ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን ከሱዳን ሀቁ ይህ ነው ባህሩ ዳር ሆነን ባህር የናፈቀን የባህር ባለቤት የምንሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ።

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Месяц назад

    ጀግናዬ

  • @MesfinTadu
    @MesfinTadu Месяц назад

    Thank you ustaz

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون Месяц назад +2

    ሰላም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ቢኢዝኒላህ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ገና ይወጣሉ ሀቅ ያዘሉ❤

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel Месяц назад

    ኡስታዝ ጀማል ይህ ሰው የእውነተኛ ሰው ሽልማትን ኢትዮጵያ ካለበት ጠርተው ልትሸልመው የክብር ዜግነት ጭምር በሰጠው ወላሂ አይበዛበትም የኢትዮጵያችንን ውበ ትናእውነት የኢ/ጵያ ቱሪዝም ባለስልጣን ወይም ታዋቂ የጥበብ ሰዎቻችን እንኳን በዚህ ሰው ልክ ኢትዮጵያን ሲገልፁ ሰምቼ አላወቀም ። ኡስታዝ አድራሻውን ፈልገህ በሙሉ ኢትዮጵያውያን ስም አመስግንልን አቦ ዘሩ ይባረክ ።።

  • @dagninetawoke
    @dagninetawoke Месяц назад

    ክበርልን

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay Месяц назад

    ሱዳኖች የሁልጊዜ ታሪካዊ ባህላችን ሁሌም የሚቀጥለዉ በማን እንደሆነ ታቃላቹሁ ድል ለዳጋሉ ይህ ሰዉ ኢትዮጵያን አብዝቶይ ይዎዳል አልቡርሃን አረብ ነዉ

  • @fatoseid211
    @fatoseid211 Месяц назад

    ኡስታዝ አላህ ያበርታህ

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 Месяц назад

    Abiy = Honesty = Genuine= Transparency = Bright and beautiful Mind = Forgiveness =
    Diligence = Love = Peace = Prosperity!!!

  • @987654321susu
    @987654321susu Месяц назад

    Thanks 🙏🏾

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur Месяц назад

    jezaklla sudany

  • @cuseenyasin967
    @cuseenyasin967 Месяц назад

    الله يقويكم

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 Месяц назад

    Nice he is honest!

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад

    ክበርልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yaredzemene5635
    @yaredzemene5635 Месяц назад

    እባክህ!! እባክህ!! ውድ ወንድሜ ኡስታዝዬ ይንን የመሠለ አስተዋይ ተናጋሪ ሠው እየተከታተልክ አቅርብልን!!!❤❤❤😍😍😍እንወድሀለን!!

  • @SamijSamu
    @SamijSamu Месяц назад +2

    በቅርብ ቀን በልልን በማርያም

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 Месяц назад

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው ግብፅ ።።።ኢትዮጵያን ወደብ አያስፈልጋትም ካለች ኢትዮጵያም አባይን/ናይልን ማቆም አለባት እላለሁ ምን ትላላችሁ።

  • @AbushaAbusha-l4s
    @AbushaAbusha-l4s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😮🎉🎉

  • @merkebuloveiswinner6691
    @merkebuloveiswinner6691 Месяц назад

    Dase yelele

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Месяц назад +2

    በእውነት በግርግር ሱማሌላድ ፌመስ ሆነች እኮ

  • @AminEthi
    @AminEthi Месяц назад

    Tenkiyu

  • @LawiFkru
    @LawiFkru Месяц назад +2

    ሱብሀነላህ ይህንን ሰውዬ በአንድ ወቅት አውቀው ነበር ከሱ ጋርም ለተወሰነ ግዜ ቆይቻለሁ ግን የፖለቲካ ሰው መሆኑን አላውቅም ነበር ትንሽ እኔም 16 ልጅ ነበርኩ ግን በሱዳናዊነቱ ብቻ ሳይሆይ በአፍሪካነቱ የሚኮራ የማይደራደር አፍሪካዊ ሰዎች በተለይ ሀበሻ የሆኑ ጥቁሮች አንድ መሆን እና እርስ በእርስ መተጋገዝ ከሌላው በበለጠ መቀራረብ እና መዋደድ እንዳለባቸው የሚያምን የሚመክር ሰው ነበር እንደውም ችግሮቻቸውን ( አይባቸውን) መሸፋፈን ለሌላ ዜጎች አሳልፎ አለመስጠትን የሚሰብክ እጅግ ሲበዛ ለስላሳ እና የተረጋጋ ሰው ነው ዛሬ በድጋሜ ከ14 አመት ቡሃላ በዚህ መልኩ ስላየሁት ደስ ብሎኛል😍🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝

  • @DagnachewDagnu
    @DagnachewDagnu Месяц назад +1

    በእዉቀት የተሰጠ ትንታኔ ነው

  • @sofiasaba5445
    @sofiasaba5445 Месяц назад

  • @EhoyAudb
    @EhoyAudb Месяц назад

    😢😢❤❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹

  • @MohamedAhemd887
    @MohamedAhemd887 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Месяц назад

    Welcome💗💗

  • @AnwarKedir-cr8cv
    @AnwarKedir-cr8cv Месяц назад

    Ustaz telant yanten video check saderg youtube recommend adergongn yehen video ayechaew tergumelen leleh neber mashAllah arif adergh wesagn yehonewn point transelate aderghewal

  • @AberaShibrie
    @AberaShibrie Месяц назад +1

    የባህር በር ማግኜት ልመና ሳይሆን መብታችን ነው።ግብፅን በተመለከተ ደግሞ ለወደፊት ጠንካራ ስትራቴጅዬ መቀየስና መንቀሳቀስ መቻል አለብን። እንደአስፈላጊነቱ ውሃችን እንደነዳጅ የማቆጠርበትን ሁኔታ ማመቻቼት አለብን።

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb Месяц назад

    አሁን ትርጉሙ ተመችቶናል ፩፩፩

  • @AbuNesriyaAbdela-j3s
    @AbuNesriyaAbdela-j3s Месяц назад

    🇪🇹💪💪💪

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Месяц назад +1

    በሀቃችን ከመጡ ድንበራችን ድረስ ከመጡ ካልደፈረሰ አይጠራም ዶር አብይ ግማሽ ሚሊዮን ወታደር መመልመል አለበት።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula Месяц назад

    እናንተ ባትኖሩ እነዚህ ሰዎች የሚያወሩት ማን ይነግረን ነበረ? በርቱ

  • @SadikNursebo-p3k
    @SadikNursebo-p3k Месяц назад

    1

  • @blacknile1354
    @blacknile1354 Месяц назад

    Free Nubia

  • @MohamedAhemd887
    @MohamedAhemd887 Месяц назад

    akanati titiqesi

  • @oil-e7d
    @oil-e7d Месяц назад +1

    መለስ ዜናዊ የባንዳ ልጅ በኢትዮጵያ ህዝብ በምርጫ ሳይመረጥ ህጋዊ መንግሥት ከመሆኑ በፊት በችኮላ ግብፅን ለማስደሰት ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያለ ባህር በር አስቀራት።ህጋዊ መንግሥት ከመሆኑ በፊት በኢትዮጵያ እጣፈንታ ላይ የፈረመው ተቀባይነት የለውም።ኤርትራ ከኢትዮጵያ ወደብ ሰርቃ አጭበርብራ ወስዳለች።ይመለሳል

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Месяц назад

    ወላሂ በጣም ያስቆጫል እኮ! የትም አለም ላይ ያለ ሰው ይሄንን ሰምቶ ለህሊናው ሲል ሀቃችንን ሊያውቅልን ይገባል! አስቡት እስኪ ከባህር 60 ኪሎ ሜትር ብቻ ርቀን ባህር በር አይገባችሁም እየተባልን ግብፅ ግን 3000 ኪሎ ሜትር ርቃ በኛ በራሳችን ውሀ ላይ ሀቅ አለኝ ብላ ለአለም ሁሉ ስትናገር እኛ ግን በጣም አሳፋሪ የሀገር ፍቅር የሌለን እርስበእርስ የምንባላ ሞኞች ነን!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Месяц назад

    መንግሥት በመግለጫ ወይም በአዋጅ ለዓለም ሕዝብና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የአባይ ውኃ የሞት ያለ መሞት ሕይወታችን በመግለጽ እና የመጠቀም መብት መሆኑን እንዲያውቁ ከዚህ በኃላ ለም መጣ ማንኛውም በዚህ ዙሪያ ለሀገር ውስጥ በመኖ ለመጠቀም እና ውኃውን የተወሰነ ለእርሻ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት ለመመዝገብ የማያሰችል ስለገጠመን ከመብራትም ሌላ ለምግብ የግድ የምንጠቀምበት ማሳወቅ አለበት

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Месяц назад

    ሲሲ በያዕ ጠገበ ቆይ ኢንሿ አሏህ ቅርብ ጊዜ ይተነፍሳል

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 Месяц назад

    We are the ones who gave up our port. No one took it away by force. We still can have this port without acting as a mad dog. Today, the Ethiopian government acting like nomads instead of as a normal ancient civilization country.

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb Месяц назад

    ወንድሜ አብዛኛው ዲያስፖራ ግዜ የለውም አንተ በአዲሱ ዝግጅትህ እያረዘምከው ነው ስለዚህ እንደ በፊቱ ቀጥታ ወደ ትርጉሙ ብትገባ ሰዎች ሳያቁዋርጡ ፍሬ ነገሩን ሰምተው ይወጣሉ ያ ይሻላል ፕሮግራምህ የተሰለቸ እንዳይመጣ

  • @TigistGenetu-fh7pr
    @TigistGenetu-fh7pr Месяц назад

    ኢትዮጽያን የነካ ሰላም አይኖረውምና እናም እረፉ እንላለን

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Месяц назад +2

    ባሕር ብላችሁ ብ ትንጫጭአኡ ብ ትንፈራገጡ የሚመጣው ለውጥ የለም ቅቸት ግን መብታችኡ ነው ድሮም ኑሩኣችኡ በ ቅቸት በ ድህነት በ ጦሩነት ኸ ጎረቤት አገሮች ብጥብጥ በ ኣገራችኡ ዉስጥ ብጥብጥ መታወቅያችኡ ነው ወራዳዎች ::

    • @aymana1552
      @aymana1552 Месяц назад

      ان شاء الله ربنا يرزقن
      انتم حرمي تو عليكم

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      🤣🤣it will happen and you will see

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      Koye enazeye eritreanoche mene honawe new gebetsaweyane ena somaliwoche erasow endey alehonobenem. Lemanegawem ababalow yegorabete mekega atasatage ayedele mebalawe🤣🤣🤣🤣 tebetatenaleche belacheho setasebo berasacheho geza ande eyaregochewate naw

    • @SeidYmer-d2w
      @SeidYmer-d2w Месяц назад

      አሑንም ቢሆን ባሕር ካላቸው አገር የተሻለ ንሮ ነው ያለችው አንተ ባሕር ኑሮሕ የምትኖረው ኑሮ ይባላል የእናንተ መንግሥት ለሕዝቡ አልሆነ ጎረቤት አገርንም መረበሽ ነው የያዘው ይሄ ደግሞ ሥራ ፈት ሥለሆነ ነው

    • @addis1395
      @addis1395 Месяц назад

      አሰብ ይመለሳል

  • @eritrea6062
    @eritrea6062 Месяц назад

    Abay ye Gbxi nat msikr nen Abeqa.

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂cry Eritreans hede ena hagereken kayere mekega

  • @SadamHusen-rn9ks
    @SadamHusen-rn9ks Месяц назад

    ሀቢስ የሚለውን እስረኛ ሀገር ብለህ አትተርጉም ትክክል አይደለም. ሀቢስ ማለት ደረቅ ለማለት ነው ደረቅ ወይም ውሀ የሌላት ማለት ነው. አስተካክክል ትርጉሙን. በስራህ በርታ ጎበዝ ነህ

    • @KunaVenue
      @KunaVenue Месяц назад

      ቋንቋ እንደአገባቡ ይለያል አረብኛ ባልችልም ኢትዮጵያ ደረቅ እና ውሃ የሌላት ሀገር አይደለችም እንደውም የውሃ ማማ በመባል ታወቃለች ስለዚህ በዚህ አገባብ እስረኛ/Land locked ለማለት ይሆናል ብዬ ገምታለው::

  • @LawiFkru
    @LawiFkru Месяц назад

    ግን እኔ በዛን ሰአት የማውቀው ስሙ ሸሚም ሀሰን በሚል ነበር እራሱን የሚያስተዋውቀው

  • @AsterHailuKarlen
    @AsterHailuKarlen Месяц назад

    egypte ETHIOPIAN ATNKWAT ABAY ke ALAH YTESTAT BREKET NEW!!

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Месяц назад +2

    ዛሬ አመሰገኩህ ኡስታዝ ጀማል በናትህ አጠር አርገህ አቅርብ አድ ሰአት ስታረገዉ ይሰለቻል ከስራጋ እየሆን ነዉ ብዙዎቹ የምንሰማዉ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide Месяц назад

      @@امزهيركتون هههههههههههههههه ዴሜን እያፈላዉ ነበር

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 Месяц назад +1

      ቲክቶክ ላይ 24 ሰአት ትቀመጡ የለ በትርጉም ሆኖ እንዴት ነው አጠር እሚለው

    • @HussinSaide
      @HussinSaide Месяц назад

      ቲክቶክ የለኚም እኳን ልቀመጥ ቲክቶክላይ
      አሁን እራሱ ስራ ላይ ነኝ አላስችለኝ ብሎነዉ እጂ የነሱን ጣቢያ በአረበኛ እከታተላቸዋለሁ
      አረበኛ ለማይችሉ ሰወች ይሁናቸዉ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Месяц назад

    አነ ጡንቻ ጭንቅላቶች መች ማሠብ ይችላሉ የሚገርሙት ደግሞ ድንበር ዘልዋ ምቀኝነት የባሠ ነው እትዮጵያኖች ይሕን ተንከሲስ የሆነ የሠጡንን የዘር ፍጅት አቁመን ወደ ሥራ እንመለስ

  • @wendimagegnefisseha8056
    @wendimagegnefisseha8056 Месяц назад

    ኡስታዝ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ የተባለው ለዚህ እኮ ነው

  • @Mesfinsalilesalilesade
    @Mesfinsalilesalilesade Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ተገኛለች

  • @HalidHassen-y4y
    @HalidHassen-y4y Месяц назад

    beka ewenet eyashenefe new malet new

  • @Eri.291
    @Eri.291 Месяц назад

    ኣንተ መንዑል ፣ ደሞ ኣንተን ኡስታዝ ኣሉክ። የማን ኣገር ባህር መውረር ፈረግክ። ዝም ብለክ የበሰበሰ የእርዳታ ስንዴህን ብላ። ኣረብኛ ቻልኩ ብለክ ትርክምርኪ ታቀርባለህ። ለምን ለሰላም ኣትሰብክበትም።

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Месяц назад

    ​THE LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @eritrea6062
    @eritrea6062 Месяц назад

    Etihopiya yemitbal Ager yelechim Fersal le gbxi gmasheu le Somalia ena ugaden ysetal.

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹mekega hola meneagebacheho

  • @abulehemajir7706
    @abulehemajir7706 Месяц назад

    ኣናቴ እንድዝህ ኣለችን ኣባቴ እብድዝህ ኣወራችን እያልክህ ማንም ስራ ኣጥ ኣረብኛ ተናገረ ብለህ ቁምነገር ቆጥረህ ግዜህን ኣታባክን ቀይ ባህርን ስትመኘው ብቻ ትኖራለህ እንጅ መግብያ መውጭያ የሚባል ለኢትዮጵያ የሚሆን የለም። የማን ልኡላውነት ጥሰህ ነው የብህር በር የምታገኘው?
    የቀይባህር ንጉሶች

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 Месяц назад

    አትቀባጥሩ ምንም ድርሻ የለንም ይልቁንስ ይሔንን የበሰበሰ መሪ ተጋግዘን ነቅለን ከሁሉም ጋር በሰላም እንኑር ሞት በቃን

    • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
      @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Месяц назад +4

      አንተ ግብጻዊ እዚህ ምን ትሰራለህ ድራሻ አላት ድርሻዋን ተቀብላ ሀገር ትቀጥላለች አቢቹም ድጋሚ ይመረጥና ኢትዮጵያን በክብር ይመራል ያኔ ታዲያ እናንተን አያርገን

    • @GENETABEBE-h8l
      @GENETABEBE-h8l Месяц назад +1

      @@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @feruzaadem5456
      @feruzaadem5456 Месяц назад

      Enazeye eritreanoche mene yeshalachewale somaliwoche erasachewe endenasow alehonome mendenawe chegerachew

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Месяц назад

      ባንዳ ቱቱቱቱቱቱ የሀገር ሽክም

  • @MohamedAhemd887
    @MohamedAhemd887 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugna2835
    @adugna2835 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eliasdejene9025
    @eliasdejene9025 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤