Ethiopia [ታሪክ] የጸጋዬ ገ/መድሕን መያዝ የፈጠረው መደናገጥ EPRP | አዲስ አበባ | ኢሕአፓ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Комментарии • 13

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 10 месяцев назад +6

    ፀጋዪ ገብረ መድህን የክፍል መምህሬ 10E ኮከበ ጽባሕ ቀ ኃ ሥ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ የመጀመሪያ የፖለቲካ መስመር ቀያሼ ። የ mao tsetung ጥቅስ መፅሐፍ ለኔና ለአበራ አንድ አንድ ሰጠን ። ደብተራው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው የትግሬ አረመኔዎችን እግዚአብሔር ይበቀልልህ ።

    • @esayastesfaye7386
      @esayastesfaye7386 5 месяцев назад

      የትግሬ አረመኔዎች ማለት? ኢትዮጵያዊ መቼም ከእናንተ ጋር አገር አትመሰርትም

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 5 месяцев назад +1

      ante ye tenquai lij ehapa meriwoch tigre nachew minabah tarik aleh ke tinkola beker 😊😊

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 8 месяцев назад +1

    ያላወቁ አለቁ

  • @yimammohammed9076
    @yimammohammed9076 Год назад +1

    ይጨመርልን ወደነዋል

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 7 месяцев назад +1

    ዉድቀቱ አሁን ግልፅ ሆነልኝ አይ መባከን !!

  • @mollaayalew2744
    @mollaayalew2744 6 месяцев назад +1

    ትንታኔው በጣም ቆንጆ ነበር ነገር ግን የጋይምን እና የጫካው ወይም መስከሮም የተተነተነው ስህተት አለው ጫካው ከኛ ጋር በጎጃም አቸፈር እስከመተከል ነው የነበርነው አፈግፍገን ቋራ ስገባ ከነጋይም ጋር ተገናኘን

    • @EeZaa-p9r
      @EeZaa-p9r 4 месяца назад

      ጫካው የተያዘው በአሁኑ አጠራር አዊ ዞን አገው ምድር ዚገም ወረዳ ውስጥ ነው የተያዘ አባቴ ስነግረኝ

  • @wubshetendale771
    @wubshetendale771 Год назад

    ሃሳብ የምሰጠው በዚህ ትረካ ላይ ሳይሆን የባህል ህክምና አዋቂዎች ስታስተዋውቊ ጎራ ብዬ የተጠየኩት ዋጋ ያስደነግጣል ህክምና የሚሰጥበት ቤት ኪራይ የወር ሂሳብ ነው እረ ሰው ማዳኑ ላይ ቢቀድም ።

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 11 месяцев назад +1

    በ1965 10E የክፍል ሀላፊ መምህሬ ነበር ዩኒቨርሲቲ እያለ የመጀመሪያውን የማኦ ሴቱንግ መጽሐፍ " ኮቴሽን ኦፍ ማኦ ሴቱንግ " የሰጠን እሱ ነበር ኮከበ ጽባሕ ቀ .ኃ. ሥ ት /ቤት ።

  • @teweldehabte6832
    @teweldehabte6832 Год назад

    Hi