Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከኢትዮጵያ የመጡ ሴቶች አይታመኑም! ብሎ አሜሪካን ሀገር አልወስድሽም አለኝ የምህረት ለማመን የሚከብድ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Ethiopia #የእርቅ ማእድ #የፍቅርታሪክ
    Welcome
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 144

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 года назад +9

    ባነጋገርሽ ቀናው አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ገና ብዙ ነገር ትሰሪያለሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻሀሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ የሱን ታሪክ ደሞ እግዚአብሔር ያሳይሻል አይሳካለትም ቁጭ ብለሽ ጠቢቂው

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад +8

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረቱ መድረክ ላይ ስታገለግል ደርቅህ አለመቅረትህ።ንስህ ግባ ይቅርታ ጠይቃቸው በእጥፍ ካሳቸው እንቢ ብትል ደግም ዘመንህን ሁሉ ፍዳህን ትበላለህ።

  • @umaharun9929
    @umaharun9929 4 года назад +34

    አይ በሱ ቦታ አንቺ አሜሪካ ብትሄጂ ያገኘሽዉን ሁሉ ለሱ ትልኪ ነበር ሴት በጣም ርህራሄ አላት ወንድ ግን ጨካኝ ነዉ እኔም በስደት ላይ ያገባሁት ሁለት ልጆች ጥሎ ጠፍቷል ያለኝን ወርቅ ጨርሶ አልፎም ከጓደኞቼ ገንዘብ ተበድሬ እንዳመጣ እያባበለኝ ሲወስድ ስራ ስራ አልኩት እኔም ልስራ የሰራሁበትን ልጆቹ ይማሩ አልኩ የምትሰራበት ለቤት ኪራይ ለቀለብ ይሁን አልኩት ምንም ለልጆቹ ማሰብ አይፈልግም ጭራሽ ቁጭ ብሎ ሁሉን ነገር እንዳደርግ ይፈልጋል ልጆቹን ልክ እንደጠላት ይመታቸዋል ለሊት እየተነሳሁ ዱዓ ሳደርግ ለኔም ለልጆቼም ጥሩ ከሆነ አስማማን ካልሆነ ወደዛ አርቅልኝ እያልኩ ዲዓ አደርግ ነበር ሳዉዲ ዉስጥ ሰርታ የምታስተዳድረዉን አግብቶ ያላትን ከጨረሰ በኋላ ሌላ ሌላ እያለ ሲኖር ነበር እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ከነልጆቼ አሜሪካ ገባሁ ትምህርትም ሊጨርሱ ነዉ ኢንሻአላህ

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 4 года назад

      Enkuwan egizabher redashe yene konjo metamen Be egizabher new sewn mamen betam kebade neger new

    • @user-ko7nz4lj4r
      @user-ko7nz4lj4r 4 года назад +1

      ማሻ አላህ

    • @tube4890
      @tube4890 4 года назад +1

      ማሻአላህ

    • @meseretalemu5209
      @meseretalemu5209 4 года назад +1

      wow des yelal geta ekon eredash des alemewdekesh

    • @user-lk9wk6hq2i
      @user-lk9wk6hq2i 4 года назад +1

      ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ወደፊት መጰጰቱ አይቀርም ተይው

  • @fekertmariyam3168
    @fekertmariyam3168 4 года назад +20

    ይገርማል የኢትዮጵያውያን ወንዶች ችግር ሁሉንም አይደለም. ግን በሁሉም ቦታ ሴቶችን ህፃናትን ማስለቀስ ማንከራተት ከአረብ ሀገር እስከ አውሮፓ አሜሪካ ያሳዝናል እባካችሁ ትዳርን እንደ ጦር እንድንፈራ አታድርጉን እረ ተዉ

  • @addisgebyhu7215
    @addisgebyhu7215 4 года назад +3

    ፐፐፐ እኔን የገረመኝ በዚህ አስተሳሰብሽ በዚህ ምርጥ አይምሮሽ አትስሪ አትማሪ ሲልሽ እንዴት እሺ አልሽው????ድንቅ ሴት ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 4 года назад +8

    እናቴን አባቴን ቤተሰቤን የሚያስተው ከሆነ ወዶኝ አደለም እራስ ወዳድ ስለሆነ ነው ፍቅር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ ብልጥ ካልሆንሽ ትጎጃለሽ

  • @abmo321
    @abmo321 4 года назад +16

    የጴንጤ ዘማሪዎች አብዛኛዎቹ ሃይማኖቱን አይኖሩትም ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ምክንያቱም እምነታቸው ምላሳቸው ላይ ነው ያለው ሲናገሩ ይወድቃል :: እንዴት ሰው የእምነት ሰባኪ ሆኖ ይቅርና የፈለገ ቢሆን በልጁ ይጨክናል ??? በጣም አንጀቴን ነው የበላችኝ በተለይ ልጅ ያለው የምለው በደንብ ይገባዋል::

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 года назад +1

      ይሄ የግለሰቡ ችግር እንጂ የእምነቱ ችግር አደለም ።በየትኛውም ቤተ እምነት ስንት ጉድ አለ ።እንተዋወቃለን ።ስለዚህ ሰውየው እምነቱን አይወክልም ።የምንናገረውን ማወቅ ጠቃሚ ነው በተለይ በእምነት ጉዳይ ።የግል ጥላቻን አምጥቶ መጻፍ ጥሩ አደለም ።

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 4 года назад

      ሰዉ በእምነቱ አይለካም የሜለካዉ የዛ ሰዉ ሰቡና ነዉ ወሳኙ እናም ሀይማኖትን መወቀሰ አይቻልም

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 года назад +36

    መስሎት ነው ነገ ተንበርክኮ ይቅርታ ይጠይቅሻል አንቺ ብቻ ራስሽን ጠብቂ .. አሜሪካ መንግስተ ሰማይ ነው እንዴ ?? እዛ ነው ያለነው እናውቀዋለን :: ልጁን ቢቀበል ይሻለዋል :: ይሄን ጉድ ስትሰማ ያሁኑ ሚስቱም ትፈታዋለች ያኔ ይገባዋል

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 4 года назад +2

      በትክክል ማሬ

    • @user-ec6tu2iq6d
      @user-ec6tu2iq6d 4 года назад +2

      ገደል ይግባ ይሄ አዉሬ

    • @user-ec6tu2iq6d
      @user-ec6tu2iq6d 4 года назад

      @Mulualem Bihon በዛኛዉ ሳምንት አድርጌሻለሁኮ

    • @genikassa8260
      @genikassa8260 4 года назад +1

      Ewnatshin nawe ename ezawe nange yalahut America malate menme aydal ense yahonan nager ekestakaklnge nawe man ende huger

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 4 года назад +6

    ምስኪን በልጅነትዋ ያሳለፈችው መከራ ሳያንሳት እንደገና ባፈቀረችው እንደዚህ መጎዳት 😭😭😢😢 በጣም ታሳዝናለች :: እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ እናት አይዞሽ :: ሜንታልሽን በጣም አደንቀዋለሁ እውነትሽን ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል :: የኔ እናት እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግንልሽ ማሬ :: ጎበዝ እራስሽን ዝንጥ አርጊ :: ልጅሽን በጥበብ ያሳድግልሽ :: ተባረኪ የኔ ጎበዝ ♥️😘

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r 4 года назад +5

    በጣም ጠካራሴትነሽ አማርኛሽ ብቻይበቃል አቦ ይመችሽ

  • @rozakemal1664
    @rozakemal1664 4 года назад +3

    ብዙ የኢትዮጵያ ወዳች ካሀዲዋች ናቸዉ

  • @user-hm8vh3px9t
    @user-hm8vh3px9t 4 года назад +6

    ክክክክክክ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያሳቀኝ ነገር ዶላር ይተፋል ያልሽው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ማር

  • @suzyaraya884
    @suzyaraya884 4 года назад +4

    What a powerful speech. She deserves to be happy.

  • @hiwetehiwete6925
    @hiwetehiwete6925 4 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ሀይል ብርታት ይሥጥሽ

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 4 года назад +3

    አንች ግን ጀግና ነሽ በርች

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 4 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣቹ በርቱልን ብሮግራማቹ ይመቸኛል

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 4 года назад +7

    ትዳራቸውነ የሚክዱ ወድም ይሁን ሴት ጌታ ልብ ይስጣቹ ልጆቻቹን አስቡ 😓😓😢😢

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 года назад +11

    አሜሪካ ሀገር ገነት አደረጉት እኮ. አንተና ቤተሰቦችህ አሜሪካ ብርቁ ሆናችሁ እኮ. ልጅህን ላታሳድግ ነው እንዴ ድንጋይ እራስ.

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 3 года назад +1

    Hey She is Amazing

  • @lolan9599
    @lolan9599 4 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ በጣም ተመችተሽኛል እራስሽን ጠብቂ ቆሞ ሄዶ ተንበርክኮ ይመለሳል ታገሽ ለልጂሽ ሰላም መሆን አለብሽ ሳይወድ በግድ ልጁን ያሳድጋል

  • @yordanostsehaye2107
    @yordanostsehaye2107 3 года назад

    አይዞሽ እግዛብሄር ልጅሽን ባርኮ ይሳድግልሽ አንቺን ደሞ ብርታቱን ጌታ ይስጥሽ ነገ በልጅሼን ትከብርአለሽ እርግጠኛ ነኝ ልጅሽን እንዳ ንግስት አንደደላቅቃ ታኖርሽ ታኖርሻል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 года назад +7

    ቀረችብህ ይችን የመሰለች ልጅ ጅል !
    ልጆችን የማይረዱበት ትልቁ ምክንያት እናትን ለመጉዳት ስለሚያስቡ ነው በቂ ብር ከላኩ የድሮ ሚስቱ ትጠቀማለች በሚል ጠማማ አስተሳሰብ ነው። ልጅህን እርዳ አሜሪካ እንኩዋን ቀረባት ገነት መሰለህ ልጅህም በሀገሩአ ብታድግ ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም ።
    ምህረት አደራ ልጅቱን ልውሰድ ቢልሽ እንዳትሠጭ የልጅሽ ህይወት ይበላሻል ብዙ ያየሽባት ልጅሽ ናት ።በቂውን ወጭ ሳይወድ በግዱ ይከፍላል ልጅሽን እንዳትለቂ ድጋሚ ይበቀልሻል
    ግን ፎቶው ቢኖረን በደቂቃ ውስጥ ነበር እግርሽ ውስጥ እንዲንበረከክ ነበር የምናደርገው ። ስሙ በሚዲያ እንዳይነሳ ስለሚፈልግ
    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 года назад +6

    ለልጅ ላለመረዳት እኮ ስራውን የሚለቅ አባትኮ አለ ሚስቱነ ሲተዋት የሚፈልገው አፈር እንስትበላ ነው አፈር ይብሉና

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 4 года назад +2

    እጅግ በጣም ያማል በጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት ወንድ ለራሱም ለምንም ነገር አይሆንም ምክንያቱም የጭቅላት ድሀ ስለሆነ አስተሳሰብ ስለ ማያቅ የልጁ አምላክን ግፍ የስራዉን ይስጠዉ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 года назад +1

    Ayzosh Ehite Egzabher Kanchi Gar Yihun, Anchi Gobez Tenkara, Asteway Lij Nesh.

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +3

    ሳናስበው የምንዘራው መጥፎ ዘር አሁን እያጨድነው ነው ሠው ይሄንን አያስብም ያደረግነው መጥፎ ነገርን እየሰበሰብን መሆኑን አይዞሽ እህት ሕይወት ይቀጥላል

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 3 года назад

    Amen She Is so Right

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    የእርቅ ማእዶቾ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ ተባርኩ (ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ አንድነታችን ይለምልልም ዘረኛነት ይውድምምምም)

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 4 года назад +1

    እውነት ነው እናቴ አባቴ እህቴ ወድሜ አችነሽ እያለ ነው የኔው ጉድም ላሽ ያለ አይዞሽ ማማየ ሁሉም ያልፉል ሁሉም የራሱ የሆነ ቁስል አለው እና እማያልፉ የለም አጀቴን በላሽው

  • @yemisrachbiru2843
    @yemisrachbiru2843 4 года назад +1

    እኔም አሜሪካ ሀገር ነው የምኖረው የኔ ቆንጆ ለልጅሽ እራስሽን ጠብቂ የአሜሪካ ወንድ ሁሉ ከሀዲ እና ገንዘብ አፍቃሪ ናቸዉ ልጅ አይወዱም እሺ

  • @sameri424
    @sameri424 4 года назад +2

    የጴንጤ ወንዶች ልማዳቸው ነው

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 4 года назад +2

    እውነት ነው የኔም እናትና አባት ፊርማ የላቸውም ነበረ አባቴ አሁን ላይ በህይወት የለም ነፍሱን ይማርልኝ የበፊት እናቶች የዋህ ናቸው ቤት ስትመራ እንኳን በአባቴ ስም ነው አይገርምም ታድያ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 4 года назад +2

    ይህች አላም ጁንጉርጉር ነት ለአንዱ ቡዙ ሐብት ኖሮት ልጅ አይኖርም ለአንዱ ልጂ ኖሮት ሀብት አይኖርም በተመስስይ በለትድር ልጅ የሌላ ቤት ይቁጣር ልጅ ወልዶ ልጅን የመይሪዳም አሌ ብቻ ዝም ነው አይዞሽ እህቴ ልጂሽን አስድግ ዋናው ስላም ነው

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    ከየት አምጥተሽ ነው የምትዘንጭ አንዳንዴ በጣም ትገርሚአለሽ ከተጀመረ ጀምረሽ ችግረኛ ነኝ ትያለሽ ግን ትዘንጫለሽ አወ ብዙ ሴቶች ባላቸውን እዚህ ሲገቡ ጥለው ይሄዳሉ ልጁ በትክክል እውነቱን ነው : :

  • @user-pu8bs1xd4h
    @user-pu8bs1xd4h 4 года назад +3

    ገራሚ ሴት ነሽ ትእግስትሽ ረጅም ነው ደሞ አንደበተ ብርቱ ነሽ ቢዘገይም እግርሽ ስር ወድቆ ማልቀሱ አይቀርም

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 года назад +10

    ወንዶች አትስሪ አትማሪ የሚሉ ከሆነ እንደፈለገ እንዲገዛሽ ነው ሴቶችዬ ንቁ

    • @lulu9788
      @lulu9788 4 года назад

      በትክክል የኔም እሳቤ ነው

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 4 года назад +21

    ከሀዲ ወንድ ነው ትዳርክ አይባረክ እርኩስ

  • @user-lk9wk6hq2i
    @user-lk9wk6hq2i 4 года назад +2

    በጣም አስቸጋሪ ነው እንደዚህ አይነት ከሱ ጋር ተለያይቼ ከልጄጋር በሰላም መኖር ችግሬን ማሸነፍ መጣር አለብኝ ልጄንም ጋር ድርሽ እንዳይል ማባረር ነው የሚሻለው የታባቱ እንደኔ ከሆነ ይሄ ኮተታም

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 4 года назад +2

    የሚዘምረው ግን ለፈጣሪ ነው ብይህ ስው ይገህርማል ጭካኔው አሁን ይቺ ልጅ ትልቅ ቦታ ስትደርስ ልጄ ብሎ
    ማፈላለጉ የማይቀር ነው

  • @HalaHala-pe1yl
    @HalaHala-pe1yl 4 года назад

    እግዚአብሄር ያበርታሽ እህቴ ያማል

  • @selamgetanewamenamen7092
    @selamgetanewamenamen7092 4 года назад

    Wowwwww zare adinakish negn betam ke balefo tarik fetarh lib yestaw le esu ayizosh ehite

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 года назад +3

    ለክፋት በእምነት ውስጥ ያለ ሰው አይብስም

  • @user-rm7ub9ze5w
    @user-rm7ub9ze5w 4 года назад +5

    ንግግረሽ አይጠገብም፡፡

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    No. ምን አይነት ሴት ወንድ ነው የሚያጠፋ አትበይ መብቱነው አለመውሰድ

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z 4 года назад

    ሁለተኛ ልጅ አለምውለድሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @jamilausmam8440
    @jamilausmam8440 4 года назад

    አይዞሽ እህቴ ለሁለተኛ እደትሳሳቺ

  • @webebeheyle7851
    @webebeheyle7851 4 года назад +2

    ባለጉዳዪቹ ያውሩ አተ ዝምምም ማለት አትችልም
    እህቴ አይዞሽ

  • @soniyatesfaye7350
    @soniyatesfaye7350 4 года назад +1

    እናት ለልጇ መስዋት ናት
    አባት አሜሪካ ኖረ ሀገርም ኖረ አረመኔ ነው ለወለደው

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    ከአንድ በኩል ብቻ አትስሙ ምንአልባት ከሱም መስማት አለባችሁ

  • @user-ff3dr1vp1e
    @user-ff3dr1vp1e 4 года назад +11

    ልጅ ያናድዳል ግን ልጅቱ በጣም ጉረኛ ነች እራሷን በጣም ታካብዳለች ጉረኛነትሽን ቀነስ አርጊዉ እኔ ቆንጆ ነኝ እኔ አዋቂ ነኝ ምናምን ታበዛለች ሁላችንም የአዳም ዘር ለራሳችን ቆንጆ ነን ለራሳችን ከማንም በላይ ነን አንቺ ግን የሌለ እራስሽን ታካብጃለሽ በዚህ ነገርሽ ይሆናል የተወሽ

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 4 года назад +1

      meslosh new menem alakabedechem

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 4 года назад +8

      ለምን በእራስዋ ስለምትማመን ስላልተሰበረች ስላላቀሰች ስገርሙ የተናገረችው ምን ውሽት አለው እናንተን እግዚያብሔር ይርዳችሁ ምን አይነት ምን አስተሳብ እንዳላቸሁ እግሩ ላይ መውደቅ ነበረባት ወንዶቹም እንዳነቺ አይነት በራስዋ ይማትቆም ለምደው ነው ጠንካራ ሲይገኙ የማይሆንላቸው

    • @nihal-ru4sy
      @nihal-ru4sy 4 года назад +5

      Anchi selerasesh mawerat selemachey sew be confidence selerasu sinagerr awakinet yemesleshala...eraseshn feteshi

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 4 года назад +1

      Lijune Ayehute Fb Lay Bezume Ayamerme Leba Fit New Yalwe Ke Mistu gar Be Mushera lebes Ayehute Te posto Dagi Zemariwe Fb Lay Lekote

    • @keepright5232
      @keepright5232 4 года назад

      You right! She is typical gold digger wants to live out of her means regardless on her daughter’s father income. I can’t believe what she said that she didn’t want work because her rent is 4000 and her child school fee is 7500. Saint Girl , instead of bragging and blaming the man get a job enroll your child to free government school, and live in a cheaper rented house. You still have responsibility to take care of your own child. Stop using the media platform to beg money. Of course erk mead is promoting begging and laziness among the people who are able to work and raise income.

  • @kalkonjo5957
    @kalkonjo5957 4 года назад

    wyena yichi leje betam gobez nat omg 🥰 egeresh lay wedko yilemeneshal

  • @aklilumoges8088
    @aklilumoges8088 2 года назад

    የምን መንጣጣት ነው ከንደዚህ አይነት ውሀ ቀጠነ ከምትል ሲት ጋር አደለም አብሮ መኖር የአንድ ቀንም ውሎ አዳጋ ነው በል ወይም ውሽማ እንበለው ስህተቱ ልጅ መውለዱ ነው ከሆነም በሆላ ግዴታውን መወጣት ይገበዋል ልጅቷ ሳትፈልግ እዚህ አለም ላይ አምጥቶ ፊትን ማዞር ፍፁም ተገቢ አይደለም በተረፈ ከሴትየዋ መራቅህ እረደሀለሁ

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w 4 года назад

    ነገ እሰማዋለው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 года назад

    ባለቤቱን እሺ ይሁን ችግር ይኖርባቸው ይሖናል አሱነም ትክክል ነው ለማለት አይደለም በቻል ጥሩ ወንድማዊ ግንኙነት ቢኖራቸው ለልጆችም አስተዳደግ ይረዳቸው ነበር ግን ለልጁ ያለውን አመለካከት በጭራሽ ልረዳው አልችልም እራስ ወዳድ ነው ጥላው ዙሪያ የሚሽከረከር ሰው በጣም ያሳዝናል

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    setoch wendochen yemedeferus lemen wetew ayenagerum?

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 года назад

    ወንድ ማለት እራሰ ወዳድ ነዉ በአሁኑ ሰአት ልክ እንደድመት ድሎት ነዉ የሜወዱት

  • @beti-rc6vw
    @beti-rc6vw 4 года назад

    Ayizosh yene Ehite Geta yerdashi betam yaszinali😢😢😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 года назад

    እኔ ግን የምለው ልብ ሳያምንበት ወረቀት ለይ ብቻ ቢፈራረሙ ምን ትርጉም አለው ሌለው ተፈሯርመው ፍርድቤት ሲሄዱ የመርዳት አቅም የለኝም ፍቼ ነው የፈልጋው የምሉትስ ቤት ይቁጠረቸው ዋናው መፈሏለግ መነገገር መደረደር አይሻልም

  • @getenshdebebe9267
    @getenshdebebe9267 4 года назад +1

    Tenten arga setwora chegrm behon yemsetal, yaselksal, yatankral,....ayezoshi.

  • @kalkonjo5957
    @kalkonjo5957 4 года назад

    Yeshin lije esu yalebet ager lakat 😀🙏🙏🙏

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 года назад

    Ayezoshe eheti egezaber awaki new egezaber bezegeyem meles alew fexariy yerdashe

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад

    ዶላር ሚተፋ 😀😀😀😀😀😀😀😀አይዞሽ አግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    ባክሽ ፍጡርን ከፈጣሪ ጋር አታወዳድሪ

  • @rafitube2628
    @rafitube2628 4 года назад +3

    አይዞሽ እግዚያብሄር ይረዳሻል ነገር ግን ትንሽ አስቸጋሪ ሳትሆኝ አትቀሪም አሁን የምታወሪውም ይጋጫል አንደ ልጀን ለምኘ ነው የማበላት ትያለሽ አንደ ደሞ ሌላ ልጅ መርዳት እፈልጋለሁ ትያለሽ ስለዚህመጀመሪያ ከእራስሽ ጋር ታረቂ።

  • @fkirslam2079
    @fkirslam2079 4 года назад +4

    እረ በፈጠራችሁ ማስታወቂያ አታብዙ

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    erk meadoch andande atadenakurun beheg aberew endenoru yemeyasegede heg ale? Kikikiki

  • @menenassefa6404
    @menenassefa6404 3 года назад

    My sister take it easy.
    He will get it from God.
    You will be back to tell us
    How much he miss his daughter
    Life. She will be ok with out
    Dollar. We all made it with out
    USA $. He does not know who is watching.

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 4 года назад

    amen💚💛❤amen

  • @merikojiru4952
    @merikojiru4952 4 года назад

    የሚገርመው ወንዶቹ ሚስታቸውን ፈተው ግፍ ሰርተው ሲለዩ ሌላ ሴት ያገባሉ ሴቶቹ ነው በቃ እነሱ እራሳቸውን የተሻለ ሰው እንደሆኑ ያስባሉ ፈት ወንዶች ሁለተኛ ማግባት እንደቻሉ ሁሉ ሶስተኛም እንደሚያገባ እሷን እንደሚፈታት ትረሳለች ከዛ የበፊቷ ስታናግራት በቃ ተይን ልጅሽን አይረዳም ይላሉ የረሱት ነገር ግን እዛ ጋ ያለው ልጁ የባሏ ልጅ መሆኑን ነው ግዴታው እንደሆነ ማሳደግ ሁለተኛዋ አታውቅም በጣም ይገርማል በኛ ላይ እንዲደረግ የማንፈልገውን ነገር ለምን በሌላ ሰው ሲደረግ ተባባሪ እንሆናለን ሴት ሆና እንዴት ለሴት አታስብም እሱም የአሁኗ ሚስቱም ደነዞች ናቸው አሜሪካ ስለኖሩ መንግስተ ሰማያት ያሉ ይመስላቸዋል የሚቸገሩ አይመስላቸውም

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 4 года назад

    Ayechewalhu Lijune Yesergune Picture Ye Dagi Zemariwe Fb lay ke mistu gar Leba Neger New Mimslwe Fitu Ayezoshe My Sister Geta yerdashee

  • @user-pz4ji4re6l
    @user-pz4ji4re6l 4 года назад +3

    በእውነት ነው ሁኔታው ያሳዝናል ግን ሴተዮዋ ጉረኞ ናት አቀዝቅዠው

  • @soniyatesfaye7350
    @soniyatesfaye7350 4 года назад

    ከባድ ነው ልጅ ማሳደግ
    ግን ስታገቢ እግዚአብሔር ጠይቀሽዋል?
    በራስሽ አይደል የወሰንሽው ?
    መንፈሳዊነት ከዚህ ይጀምራል
    ሳታውቁ ኖራችሁ ይባል በትዳራችሁ መሀል እግዚአብሔርን ማስገባት ነበረባችሁ ይሄንንም አላደረጋችሁም
    እግዚአብሔር ክሶሻል ፀልይ ልጅሽን እንዲባርክልሽ
    በክስ ግን እሱን ማሸነፍ አትችይም አንድ ወር ቢረዳ አንዱን ወር እየዘለለ ያሰቃይሻል
    ኢትዮጵያ ሆነውም አይቻሉም
    በእግዚአብሔር ብትሰጪው አፅናኝ መልስ ታገኛለሽ

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    በጣም ወሬኛ ናት አልፈሽ ተርፈሽ ሚስቱን አትበጥብጭ

  • @user-um6ft9tm9k
    @user-um6ft9tm9k 4 года назад

    ጉድ እስከ እሁድ የአባትሽንና የእናትሽን ወርስሽ ነዋ የኔናት አጃኢቢ

  • @user-pr3cs8gj6y
    @user-pr3cs8gj6y 4 года назад +2

    እንኳንም ቀረብሽ እዛ ወስዶ ይገዛሽ ነበር ስራው ይቅጣው ቢያንስ ልጁን ያሳድግ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 4 года назад +1

      አሜሪካ የሴት መብት አለው መግዛት አይችልም እንዴ ኢትይኦጵያ አይዶለም የሴት መብት ከፍተኛ ነው

    • @user-pr3cs8gj6y
      @user-pr3cs8gj6y 4 года назад +2

      Awukalehu gin lelijwa bila zimtan memretwa ayikerm neber

  • @ekramendrissnurelove2108
    @ekramendrissnurelove2108 4 года назад

    Ayezoshe tankra mahone albshe ehte taywe zare bekdme naga yetykbtle sejmre yeweldwen yemkde allah yesrwen yestwe laljeshe tankra hugnelte taseflgeyatlshe lanchiye yalhona lazchgnwame ayehonme

  • @tube4890
    @tube4890 4 года назад

    ኡፈ ወንዶች 😥😥😥

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 4 года назад

    አንቺ እኔ ነሽ የኔ ቅመም

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 4 года назад

    Gobez tilik astesaseb alesh

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 4 года назад

    እይ ጉድ

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Amerika selemenor yedelaw meseloachew endayehon,yehene cheger west gebto yehonal,

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Setawera tzefa yemetaneb new yememeselew

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Beged ayenorem

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 4 года назад

    ይሄ አውሬ ምናለ ልጁን እንኳን ቢንከባከበ ሌላው ይቅር 3 አንዴ6000ምን ያረጋል ሹንኩርት እማይገዛ ብር ሆ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 4 года назад

    Ayezoshe

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 4 года назад

    Atferdu bezu gefga satoch alu ena erasa sate nge gene gefe mesrat teru adelm melso yetbknal

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 года назад +1

    Erkus

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад +1

    Tinkaresh des yilal

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 года назад +2

    አይ ቤንጤ

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 3 года назад

    He Is No good Sis

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 4 года назад

    Ya

  • @hawat6hawa249
    @hawat6hawa249 4 года назад

    Ayezoge eheta fateri yedereslshe wandoche yedefachu abo😡😭😭

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c 4 года назад

    መናፍቃን ከሀድናቸው ስንል በማስረጃነው ድሮስ መናፍቅ ከውሸትና ከክህደት ውጭ ምንያውቃሉ

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 4 года назад +1

      ክህደት ሌብነት ነፍሰገዳይ መሆን ብሔር ሃይማኖት የለውም አህቴ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 4 года назад

    Betam yegermal

  • @EMU918
    @EMU918 4 года назад

    ከሀዲ አንች ግን ጥንካሬሽ በጣም ጥሩ ነው

  • @rozakemal1664
    @rozakemal1664 4 года назад

    አይ የሴት ልጅ እድል

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Yeche denkoro erasuwan kofesechesa

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 3 года назад

      Hahaha ምነው ሁለተኛ ሚስቱ ነሽ እንዴ

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 4 года назад

    Ere yihe ye ewnt tiru sew ayidelem ayidelm American egna ezi arebi hager minsera 6000 ye 15 ken demozachin new minayint sew new be 3 were 6000 yilkale !!!!

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 4 года назад

    Wentuen dege adrege yehew Mesfine yembalew Activist ydem enba eyalkse new yemyadrebte ato ke and lju lyetaw be Police kbate aswetetaw auen GoFundMe eytedreglte new legzaw enkan endehonew blew gena 2 amet sayemoltae kdkmbte batu asweteta yetalchew . Gobez endatwesdate kechalke ezaw balechbte erdte

  • @danatube7955
    @danatube7955 4 года назад

    cargo ስደረግ በቀረጥ ዙሪያ ደስ የአለኝን ነገር እዩት ከጠቀማቹሁ

    • @fatmahal2656
      @fatmahal2656 4 года назад

      ምንድነው ንገርኝ እስክ ማሬ