ሰርፕራይዝ ተደረገች. ቤቱ ተመረቀ 🙈🤭🤭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Год назад +633

    ይችን ልጅ ፍቅሮን ትቀበል አለዛ እኛ ጋር ነው ፀብህ ❤በሁለትኛው ስራህ የሩታን ፍቅር ነው እምትሉ ላይክ❤❤👉👍👍👍👍👍👍👍

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 Год назад +17

      አትፍረጅበት ሥለተጎዳነው ሥሜቱ ከባድነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Год назад +6

      🎉🎉🎉🎉ቀጣይየሷንካላቀረበ

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ Год назад +3

      Yiqabalati👍👍👍👍👍👍👍

    • @Fatima-lv7sc
      @Fatima-lv7sc Год назад +11

      @@luluwello1583 ይገባኛል ግን ሁሉም ያልፋል ይችን ከተቀበል ይረሰዋል በማለት ነው ልጁ ጥሩ ልጅ ነው እወደዋለሁ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Год назад +7

      ክክክ ትክክል አንፋታውም

  • @MikiyasDanal
    @MikiyasDanal Год назад +1006

    በናትህ የእሩታን ፍቅር ተቀብላት ምርጥ ልጅ ናት ቤተሰባቹ ይቀባላት የምት በላክ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 Год назад +8

      ችገሩ የሴት ቤተሰብ ነወ አሁን ዘም የሉና መጨረሻላየ ነወ ቸገረ የፈጥራሉ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Год назад +5

      አዎቀጣይየሧንን🎉🎉

    • @MuluGermay
      @MuluGermay Год назад +11

      ❤እሱም ያወዳታል ፊቱን ያስታውቅል

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 Год назад +4

      አወ ይቀበላት❤❤

    • @seni-t2d
      @seni-t2d Год назад +3

      እኔ ሩታ ፍላጋ ሩጫ ይሄዳል አይኔ

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Год назад +14

    ደስ ስትሉ አላህ ይባርካችሁ 💞💞የሮጠቺዋ ልጅ ያሳቀቺው እንደኔ 😂😂

  • @ምንብታምሪዱኒያነሽወላሂ

    አብርሽ 70K ይግባ የምትሉ ላክ አላህ እናተንም አላህ ያስደስታቺሁ

  • @ትግስት-ኸ4ዠ
    @ትግስት-ኸ4ዠ Год назад +1159

    ማነዉ እንደኔ ሩታን በጉጉት የጠብቀዉ❤

  • @salliha997
    @salliha997 Год назад +3

    😢ከልቤ ነዉ ደሥሥ ያለኝኝኝ. ደስታም ያሥለቅሣል❤❤❤. ኢትዮጵያ ዊነት እንድህ ነዉ❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Год назад +140

    ወጣትነት በመልካም ሥራ የታገዘ ሲሆን ደስይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድማችን ፈርኦን በወጣ ይተካ ድንግል ማርያም ሒወትህን ትባርክልህ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад +230

    የአብርሽ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 Год назад +4

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ማዘር አላህ የሰራችሁት መልካም ስራ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 Год назад +82

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🙏

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Год назад

      ኩቻ እደትነህ😂

    • @IkramUae-l7g
      @IkramUae-l7g Год назад

      ኩቻየ እደትነህ

    • @ruqqya5607
      @ruqqya5607 Год назад

      ኩቻ ❤❤❤

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 6 месяцев назад

      Yen wud kuchaye under indmwodh❤❤❤❤❤❤

  • @rabi1011
    @rabi1011 Год назад +42

    ማሻ አላህ መጣችሁ ❤❤❤❤የሩታ ናፋቂዎች ገባ ገባ በሉ መታልናለች የኔ ቆንጆ ❤❤ወላሂ ቃላት አጣሁላችሁ 😢አላህ ሁላችሁንም ያስደስትችሁ የጋሽየ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 Год назад +5

    አብርሺዬ ዴስታ ካቤታቹሁ አይ ውጣ ሁሌም ዴስ ዬሚል ኑሮ ይስጣቹ ልጂቱ ባሳቅ ጋዳላቺኝ ዋላሂ እዴት እዳሳኩ😂😂😂😂😂ዬጋሺዬ ባራክ ሳስቃኝ ልጂቹም ዳጋምቺኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Год назад +331

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር የላይኛው ቤታችሁን ያሣምርላችሁ❤🎉
    አብርሽዬ ሩታዬ እግዚአብሔር አድ ያድርጋችሁ ሙቢ መልካም ሠው ነክ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад +147

    የሩታንንን ፍቅር ተቀበል አትቅበጥ እምትሉሲ በላይክ ግለፁ❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      ይቀበላልቀሰበቀሰ

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት Год назад +1

      እናንተ እንድህ ባላችሁት ቁጥር ቁስሉን አትቀስቅሱበት ሥረአት ይኑራችሁ በሰውላይ እንወስናል ዳኛነን አትበሉ

    • @SurprisedDonuts-km1yf
      @SurprisedDonuts-km1yf 9 месяцев назад

      ማሻ አላህ ሁሌም ተደስታቺሁ ኑሩልኝ

  • @zamzamebrahim7022
    @zamzamebrahim7022 9 месяцев назад +2

    ማነው እንዴኔየ የተከፋ ረመዳን ልያልቅበኝነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abest4396
    @abest4396 Год назад +22

    ማሻላህ ደስታ ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤ቀጣይ አብርሽ የሩታ ፍቅር ተቀብሎ ለማየት ያብቃን አሚን❤❤❤

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش Год назад +42

    ጥሩ ስራ የሰራ እንኳን ሰው አላህም ይወደዋል መጨረሻቹ አላህ ያሳምረው የጋሽዬ ልጆች❤🎉🎂

  • @ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g
    @ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g 10 месяцев назад +1

    ቀጡሉበት ሩታየ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣብሪሽየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Год назад +89

    አልሀምዱሊላህ ማነው ደደደደደደደደስ ያለው ።በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ አላህ አጅራችሁን ከፍ ያድርግላችሁ😢
    የጋሽየ ቤተሰቦች መሰሎቻችሁን ያብዛልን

    • @fhjtui5535
      @fhjtui5535 Год назад +2

      ማሻ አላህ አላህ እስልሚናን የዋፍቃቹሁ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    ለዚህ ቤት መቆም ስበብ የሆናችሁ ሰወች በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናንተ ልጆችም ታላቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @MeremMerem-j2j
    @MeremMerem-j2j Год назад +1

    ዛሬ ሰብስክራብ አደረኩህ በጣም ደስ ስላለኝ ሶራችሁ ጎበዞቺ ቀጥሉበት ግን ሴቶቹን ከባባድ እቃ አታስነሷቸው ጥሩ አደለም

  • @GhhFgy-ej8nu
    @GhhFgy-ej8nu Год назад +27

    እስኪ አብርሽን 100k ገብቶ ማየት የናፈቀው ማን ነው እስኪ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @makiandarga
      @makiandarga Год назад +1

      Ewnet new yematekmwn subscrb eyadergn endezi ayenetun sewch anbertatam

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад +30

    የጋሽዬ ጀግኖች ተባረኩ ቃል የለኝም የወጣትነት ጊዚያችሁን በአግባቡ የተወጣቹ የዘመኔ ጀግኖች 🎉ሩትዬ የኔ ጨዋ ❤

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ያንቺን ሳቅ ዉስጤ ነዉ አብርሽ ዋ ለወንድሜ ሳሎስድብክ ተንከባከባት ❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ወጣትነት በመልካም ስራ የታገዘ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል የጋሽዬ ልጆች ሰላሙን ያብዛላቹ ከዚ በላይ የምሰሩ ያርጋቹ የኔ ምርጦች እንዴት ደስ እዳለኝ ለዚ ቤተሰብ መሳካት ያወጣቹ እህት ወድሞቼ አላህ እጥፉን ይጨምርላቹ በተለይ ፍራኦል እድሜ ከጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብክ

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን Год назад +26

    የህፀኖ እሩጫ እና የሙቤ ሁኖታ በሳቅ ሞትኩ. በዚህ ነገር ላይ የተሳተፋቸሁ. በሙሉ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸሁ. ሁለየም ሠጪ ሁኑ❤❤❤❤❤

  • @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ
    @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ 11 месяцев назад +1

    ወላሂ እኔ አሁን ቅርብቀን ነው የምከታተላቸው ከራሣቸው የሠው ደስታ የሚያስደስታቸው የሸጋ❤ ጋሸየልጆች አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ከጤናጋ ከነቤተሠብችሁ❤❤❤

  • @novacell9751
    @novacell9751 Год назад +21

    ኤፌርም የልጅ።አዋቂ ።ነውየተረጋጋስወደው።ለአብርሽና።ለሩታታ።ያለህ።ክብር።ደስ።ይላል❤❤❤❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Год назад

      Betam ewnet new enam ygremegnale❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Год назад +23

    የጋሽዬ ልጆች በምን ቃል ልግለጻችሁ ብቻ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ለሰዎች የደስታ ምክንያት መሆን ምንኛ መታደል ነው በእውነት አብርሽም ኤፍሬምም ሀይሚም ሩታዬም ሙቢዬም ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አይለያችሁ ሁላችሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ እንወዳችኋለን ማዘርዬም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤ ደስ ስላላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት የናተ ደስታ ለኛም ደስታችን ነው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +1

    የወጣትነት ዘመናችሁየተባረከይሁንያረብ እዳስደሰታችሁዋቸው ሁሌ ተደሰቱ❤❤❤ የሮጠችዋልጂ የኔማር 😂😂😂 ፈጂመሰላት ለሀገርሺ ብሮጭ አደኛነሺ😂😂

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +108

    በፈጣሪ የሙቢ ሁኔታ እና የልጅቷ ሩጫ 😂😂😂😂 እንደዚህ ያማረ እንጀራ ይስጣቹ ሁላቹም ❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Год назад +51

    ማርያምን ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ዘመናችሁን የተባርከ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @LibiworkTumebo
    @LibiworkTumebo Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎው የኔ ጃግናኦች ትላያላችሁ ዳስ ብሎኛል ታባራኩ ❤❤❤❤

  • @Iamamharafano
    @Iamamharafano Год назад +56

    እናንተን በምን ቃል ልግለፅ ተባረኩ ሂወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ❤❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e Год назад

      በጣም በትክክል ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Год назад +35

    ሩታን ናፍቃኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ❤

  • @dxb7358
    @dxb7358 Год назад +2

    እጅግ በጣም ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽዬ እንድሁ ሩታጋ ሳይህ ዬግራ ጎን አጥንትህ ዬሞላ ይመስለኛል 😊 ዴግሞ ስላዬኋት ዴስ ብሎኛል እባክህ እኛንም አስዴስተን ፍቅሯን ተቀበላትና

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 Год назад +17

    ማሻ አላህ በአፊያ ምኖሩበት ያርግላቹ አላህ ተቆጥሮ ማያልቅ ሪዝቅ ይስጣቹ የኔ ጀግኖች በወጣትነት መልካም ነገር መስራት ለወደፊታቹ ይጠቅማል በርቱ❤❤❤ከሩታጋ ደሞ በትዳር ምትጣመሩ ያርጋቹ ምኞቴ ነው❤❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +36

    የልጂቱ መሮጥ 😂 በጣም አሳቀችየ የኔ ሚስኪን እንኳን ደስ አለሽ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ኢትዮያዊን🙏

    • @rabia4266
      @rabia4266 Год назад +1

      የልጅ ነገስ ደስታ ነዉ እሚያስሮጣት 😅😅

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 Год назад +3

    አብርሽየ አላህ ይጨምርልህ ባተሰበብ ነው እድህ የሆነው ለሰጠሁሉ አላይ ይሙላላቸው የሀገሬ ሉጆች የልፍት እጀራ በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃን

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 Год назад +24

    ጎሽ ንግስቱዋ ሩታ መጥች ❤❤❤

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    በስራ ሰገባ ሩታን አየሁ ደስ ብሎኝ ገብቼ ትንሽ አይቼ አለው ነጌ እጨርሳለው ልተኛ😢😢 ሩታዬ ❤ የጋሽዬ ልጆች ጀግኖች ናቹ

    • @CheckForCheck
      @CheckForCheck 8 месяцев назад +1

      ሀይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sgenaywedimk7468
    @sgenaywedimk7468 Год назад +1

    አብርሽየ ምን ልበልህ ቃላት እኮ ያጥረኛል😢ፈጣሪ ይባርከህ🙏🙏🙏

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 Год назад +34

    ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ሁላችንንም አብሪሽና ሩታ በፍቅር ኑሩ አሜን

  • @hyagfddgfddhhdd
    @hyagfddgfddhhdd Год назад +31

    ተመስገን ኣምላኬ የስጣቹ እግዚኣብሄር ይጨምርላቹ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 Год назад +3

    የኔ ውዶች ተባርኩ መልካምነት ለራስ ነው የበለጠም እንድትርዱ ያርጋቹ አልኸምዱሊላህ የኔ ደርባባ እኳን ለዚ አበቃሽ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Год назад +65

    ወይኔ ሩታየ ስወዳት ድምቀታቸው ናት የምትሉ በላይክ 😊😊

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Год назад +22

    እንኳደስ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አለሽ እናትዬ ይከን ያደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ በጣም ደሰሰሰሰ ብሎኛል ከዛ ቤት አዉቶ እዚህ ያስገባ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለሠጭዎችም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፀጋ ልበሱ እድሜ ከጤና ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Год назад

    የኔ ቆንጆ ህሩታ ነፊቀሺን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ መልክም ነገራ ትስራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitiHusan
    @sitiHusan Год назад +7

    ማሻላህ ዛሬ አደኛነኝ እድት አደሮጥኩ በታዩ ተከረባብቼ ወድቄነበር😂 እዴት እደምወዳቹ አታቁም እኮ🌺🌹🌷🌷

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 Год назад +20

    እናተን ያለማድነቅ አይቻልም የኔውቦች ስውዳችሁ ❤❤❤

  • @SlamKamel-z3c
    @SlamKamel-z3c 11 месяцев назад +2

    መሸ አለ በጠም ደሲ ሲትሉ ጊን ዎለይ የሮጠቱዉ ልጂ በጠም ነዉ የሰቀቺኚ ደቢሮኚ ነበረ ፈተ አረገቺኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መነዉ ኢደኔ ልጂቱወ የሰቀቹዉ 😂😂😂

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Год назад +103

    የታደላችሁ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች የተግባር ሰወች እጃችሁ አይጣ ክፋ አይካችሁ ችግር አይካችሁ😊😊😊😊😊😊እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Год назад +23

    እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጋቹ ፈጣሪ በጣም በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደስ አላቹ ሰው የሰራውን ነው የሚያገኘው❤❤❤❤

  • @belelbelal4660
    @belelbelal4660 Год назад

    abresha efee Ruta hayemi mubi bxame emewdach family nachu bretu❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +48

    አቦ ይመቻችሁ ሙሉ ክሩ ቁም ነገር የሚያሳይ ዩቱብ ሀይማኖት አትለዩ ፈጣሪ ይባርካችሁ አቦ❤አብርሽ እና እሩታ ዳይመድ ስታምሩ❤❤እዳው ይቅርታ እና አብርሽ ያችን ቋጣ ፍቅረኛ አውጥቷ 😂😂 የሸክላ ጥብስ ወርቅ ሳቋ ብቻ በቂ እሩታ❤❤ወላሂ የልጅ አዋቂወች ተባረኩ ከጨዋ ቤተሰብ የወጣ ልጅ ሰው ይረዳሉ ❤❤

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ Год назад +2

      አቤት አገላለፅ ትክክል❤ ስወዳት ደሞ ሩት😂😂

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Год назад +3

      እኔም ሩታን መርጫለዉ🎉🎉🎉🎉ኣይ የኛ ነገር ስንጠላ ኣይጣል ነዉ😁😁😁😁

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Год назад

      Betam ewnet new setamir demo

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 Год назад

      ወላሂ እውነትሺን ከሺክላም ጥብስ በላይ ማር ነት ስረአቷ ብቻ ይበቃል ክክክክ

    • @gggytyt9820
      @gggytyt9820 Год назад +1

      😂😂😂😂 አይ የኛነገር እኔም እዳችው ብያለሁ😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +15

    ጀኖች ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ የዚህ ቤተሰብ አድናቂወች የት ናችሁ ሩታ እና አብረሽ ደግሞ ተጣምረው ከዚህ በላይ እንደሰታለን ሳህ የበናት የሰው ደስታ ለካ ያስደስታል❤❤❤👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 Год назад

    Wowww❤❤❤❤ tabarekilign ena abireshi uffff tamasgen fatare yenat dasta ❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 Год назад +5

    ያብርሽና ሩታ ፍቅርም እንዲህ ደምቆ ለማየት ያብቃን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +17

    እውይይይ ደስ ስትሉ በማርያም እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤ ሩታ የኛ ሙቢ ድምቅት ነው ❤

  • @Jane-wj9kb
    @Jane-wj9kb Год назад +2

    ጀግኖች እግዚአብሔር የላይኛው ቤታችሁን ያሣምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Redu78978
    @Redu78978 Год назад +15

    የጋሽዬ እቁዎች ተባረኩ❤❤❤ሙቤ የሳቄ ምንጭ😂😂😂

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k Год назад +5

    ሁለተኛ ስራህ በርከክ ብለህ የሩታን ፍቅር ተቀበላት አብርሽየ ወላ የኔ ደርባባ ታጋሽ ነች😢😊

  • @wardewarde8863
    @wardewarde8863 6 месяцев назад

    Wowww Egizabhar zamanachu yibarakichu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙፊርዱየሂወቴ
    @እሙፊርዱየሂወቴ Год назад +9

    ክፉ አይካችሁ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራችሁ ምርጦችየ ሙቤ አዴራ ሶላትህን ወንዲሜ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Год назад +77

    አብርሽ ለሩታም ለዚህተወዳጅ ፀባዮ ስጦታይሰጣት የምትሉበላይክ ግለፁ ዉዶችዬ👍👍👍

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e Год назад

      እኔም ይሰጣት በአውነት❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Gullalle
    @Gullalle 10 месяцев назад +1

    Masha allah tebareku 🙏🙏🙏🙏

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +17

    የእነዚህ ቤተሰብ የደስታ ምንጭ የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የደስታ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад +6

    ፋራዎል ዘርህ ይባረክ አላህ ይጠብቅህ የኛ ቅን ወንድም በዚህቤተሰብ ደስታ እደዘራህ ደስታ በቤትህ ይግባ
    አብሪሽ እዲሁም ሁሉም ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቃቹ
    የሰው ሀዘን በደስታ ከመቀየር በላይ ምን ደስታ አለ

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ Год назад +3

    ወይኔ እፃኑዋ ስትሮጥ እንባዬ እስክመጣ ነው የሳኩት🤣
    እነአብርሽ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ እነማርክ እኔ እፍረም ከናንተ ተምረው ብሳተፉ ጥሩ ነው

    • @fozimar579
      @fozimar579 10 месяцев назад

      👍 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ Год назад +14

    ሙቢ የሩታና የአብርሽ ነገር ጨንቆታል😂😂🥰🥰

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ Год назад

      😅😅

    • @ssh6539
      @ssh6539 Год назад

      እኛም ጨንቆናል🎉

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Год назад

      እንዴት አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 Год назад

      አወ ቢዶዎ በሰሩ ቁጥር በምሳሌ ይነካቸዋል

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ Год назад

      ምስኪን ነው እሽእንድላት ጥርትእያርገነው ሙቤ

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz8 Год назад +4

    የኔ ተናፋቂዎች በጣም ተደስተናል ተባረኩ በዝህ ቀጥሉ አምላክ ይባርካችሁ ሩታዬ ስላየውሽ ደስ ብሎናል መቼም አይለያችሁ እወዳቸዋለሁ እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 5 месяцев назад

    ጌታ በጣም ደስ ትላላቹ ዘመናቹ ይባርክ ጎበዝ❤❤❤❤❤እግርዚያቤር ይክፈላቹ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b Год назад +14

    የጋሽዬ ልጆች ሁላቹም አላህ ይስጣቹ ❤❤❤❤ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Год назад +8

    ማርያምን ደስ ታዬ ወደር የለዉ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Год назад

    ወይኔ ይሄ ቤተሠብ ይለያል እስከዛሬ አምልጦኛል መሻአላህ አላህ ፍቅራችሁንም ገዘባችሁን ጨምርምር ያርግላችሁሁሁሁሁ ያረብ

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 Год назад +22

    ምርጦቼ ስጠብቃቹ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር እሩቲ &ሀይ &አብርሽ &ኤፊ &ሙቤ ❤❤❤❤ ጀግኖች በርቱልኝ

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 Год назад +7

    ወጣትነት እደዚህ በመልካም ሲያልፍ ደስ ይላን አላህ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ መልካምነት ለራስ ነዉ

  • @KiyaDaneli
    @KiyaDaneli Год назад +4

    ጌታ ዘመነቹወን ይባርክ አንደኞች ነቹ እስት የጋሼ ልጆች አድነቅዎች በለይክ አሰዪኝ❤❤❤❤

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz Год назад +15

    አላህ ይጠብቃቹ እናንተም ሀያቱዋ ሚቀጥል ቤት ይሁንላት❤❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 Год назад +8

    አብርሽየ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ ጌታን ቃላት የለኝም እነሡን ደሥተኛ እዳረጋችሁ እናተም ሁሌም ደሥ ይበላችሁ😢❤❤❤❤

  • @AbruApo-r6c
    @AbruApo-r6c 24 дня назад

    በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል ሩታዬ
    አብርሼ ሙብ ሀይም ኤፍሬም በጣም እወዳቸዋለሁ
    የ እናቴ ሰርግ ማዬት ጎዋጎኝ ፍቃደኛ ኬሆናቹ አንደ ወ/ሶዶ ብትመጡ ከ ሊክ በላይ ደስታ ይሰማኛል

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh Год назад +16

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌ ደሰተኛ ያርጋችሁ የኔ ውዶች ይህ ቤት እንድሰራ ያደርከው ልጂ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ❤

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 Год назад +77

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ምንተክቼልርሳህ
    @ምንተክቼልርሳህ Год назад

    እሩታዬ የኔ ናፍቆት እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ውድድድድ እግዛብሄር ይባርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Год назад +7

    ማሻአላህ ደስ ይላል ወላሂ አላህ መልካም ስራቹ ይቀበላቹ ምርጦች እናትዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ በልጆችሽ ለጋሽዬ ልጆች ውለታ ከፋ ያርግሽ 🎉🎉🎉

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +10

    ማሻአላህ በጣም ደስስ ይላል ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ወላሂ ለናንተ ቃል የለኝም 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +38

    እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናቹ ይባርክላቹ መልካምነታቹ አይቀይርባቹ❤

  • @iiff3757
    @iiff3757 Год назад +4

    ሩታየ የኔ ደርባባ አብርሽ በናትህ ፍቅሯን ተቀበላት በቀጣይ እንጠብቃለን

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Год назад

    Wowowowow🎉🎉🎉🎉
    Dasi Sili Geta Yibarikachuuu
    Tabaraku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +22

    ደስ ስትሎ በጌታ ስላማችሁ ይብዛ❤❤ ሀአገራችን ስላም ያርግልን ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +8

    አብርሺ ትለያላችሁ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እናታችን እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 4 месяца назад

    አብርሺ አባቴ ተባረኩልን የጠላተቹ የሚቀኘቹሁ የተሳዳቢያቹ እግር ይጠር የኔ ወዶች በጠም ነው ሚወዳቹሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Год назад +5

    ወይኔ መቸ ነው የሚመጡት እያልኩ እንዴት እደጠበካችሁ እሩታ የኔ ደረባባ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 Год назад +5

    ማሻአላህ እክዋን ደስ አላቹ የጋሽዬ ልጆች ይሄ የናተም ውጤት ነው በርቱልን የመዳም ቅመሞች እናተ እኮ ትለያላቹ የድካም ውጤት ያማረሲሆን ምንኛ ያስደስታል

  • @AbubekerTajuu
    @AbubekerTajuu 2 месяца назад

    Masha allah wallhii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +32

    እናቸም ታምራላቹ እውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ የሰባቹበት ድረሱ እግዚአብሔር አለው ይበላቹ በጣም ደስ ብሎናል ዋው ዋው እግዚአብሔር ፍቅር ጤና ይስጣቹ በዚ ቤት የተሳተፈ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Год назад +5

    የጋሽዬ ልጆች ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ሙቤ የኔ የዋህ አንተም በርታ አብርሽ ደግሞ የሩታን ፍቅር ተቀበል ያለፈውን እርሳ❤

  • @LaylaHussane
    @LaylaHussane Год назад +1

    ማሻላ ወላሂ በጠም ደሲ ቢሎኝል በዚ ቤት ያታሰታፍቹ ጀዛ ኩቢላ ከያር❤❤

  • @DhvfFjggg-qp6jf
    @DhvfFjggg-qp6jf Год назад +36

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kነኝየራሴሞርካኛ
      @Kነኝየራሴሞርካኛ Год назад

      ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰባች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👍

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Год назад +8

    የእዉነት መመረጥነዉ በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔርን አስብ የሚለወን የመፃፍ ቅዱስ ቃል ፈፀማችሁ በተግባር መልካም ስራ ለራስነዉ የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ ❤❤❤