የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሐምሌ 13/2016-July 20/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 59

  • @yordanosmearwi3339
    @yordanosmearwi3339 Месяц назад +12

    I proud of you!! Keep up the good work

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 Месяц назад +15

    ወንድሜ ሲሳይ ለእውነትና ለሀገርኸ ብብዙ አስቸጋሪ ወቅት መቆምኸን አደንቃለው በርታ፤፤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ተወዳጅዋ ቅዳሜ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Месяц назад +18

    ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ ሲሳይ አጌና በርታ

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Месяц назад +16

    የሞኝ ለቅሶ ጌታቸው አጁዛው ተድላ ተኩላውና መሰሎቻቸው ባንዳ የባንዳ የልጅ ልጆች አሁንም ታላዝናላችሁ ኢትዮጵያ ህዝቦችዋና መሪው በከፍታ ላይ ነን

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi Месяц назад +5

    ቅንመሪ አለና እናግዘው
    ከአሁን በኋላ ወደኋላ የለም
    ይለቅ ለማይቀረው እድገትአብረን እናግዝ
    በ20ኛው ክፍለዘመን ንጉስ ለማንገስ አታልሙ

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 Месяц назад +1

    Welcome 🙏

  • @haregwork8590
    @haregwork8590 Месяц назад +10

    ተድላ የምትባል አቦሬ ሲያምርህ ይቅር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እዳንተ ያለ ዘባራቂ ሀገርን ሲያውክ ልክ እያስገባ ሀገሩን ይጠብቃል::

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Месяц назад +8

    እንዳው ግርም የሚለኝ:- ይኸ አቶ ተድላ የሚባለው የሚናገር ምላስ ብቻ እንጂ የሚሰማ ጆሮና የሚያስብ አዕምሮ አልተፈጠረለትም እንዴ?😂😂😂

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +1

    Abiy and his Team tackle every aspect of the country and people at the same time. Some tasks are public and some confidential due to national security. Remember, Abiy is the first leader in Ethiopia who overthrew a government (Tplf&Co.) peacefully! I am fully confident he knows what he is doing!

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +1

    Selamehi yebeza sesaye agana

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም sis😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 Месяц назад +7

    ሲሳይ፣አንበሳ።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Месяц назад +2

    ትክክል ትክክል sis

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom Месяц назад +1

    #ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን! በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ግፍና በደል እየተፈጸመ ነው።

  • @NAOL-c3o
    @NAOL-c3o 16 дней назад +1

    ሉዓላዊ ሚዲያ

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Месяц назад

    ጃኪ በርታለን በጣም ድንቅ ሐሰብ ነው በርታልን ጃኪ

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 Месяц назад +3

    10 am በጣም early ነው ሲሳይ please start 12 am if you can?

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Месяц назад +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @yohanneskelemu6120
    @yohanneskelemu6120 Месяц назад +1

    አገዎች ከተወለዱበት ቀያቸው መፈናቀላቸው በማንም ገለልተኛ ሚድያ አይዘገብም። ለምን ይሆን?

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 Месяц назад +1

    የአዲስ አበባ በጀት በአዲስ አበባ ምክር ቤት ፀድቆ የሚሠራ ነው ለዚህም ግርማ ሰይፉ በዚህ ኘግራም የተገለፀ ነው የክልሎች ሥራ በመስኖ ፣በመንገድ፣ በት/ቤት በመሣሠሉት በሚገባ የመንግሥት ሚዳያ ቢከታተሉ መልሱን ያገኛዋል።

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад

    The Gonder kings, the Wello kings and the Gojam kings were overtaken by the Shoa kings during the 20th Century (1900s). They will never unite, just like in the old days they have been fighting for power to rule Ethiopia. Abiy&Team will take Ethiopia beyond the 21st Century❣️🇪🇹🙏🏽 Thank you God.

  • @WTAbiy
    @WTAbiy Месяц назад +1

    Hi

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    I notice how TPLF Advocate Staline start supporting Fano as if he wasn't angry at Fano when they fight beside Ethiopian Defense! They think Fano is foolish!

  • @TofikIdris
    @TofikIdris Месяц назад +1

    ሰላም የሚነሳን ግሩፕ እየደገፉ እንዴት መንግስት ሰላም ማስከበር አልቻለም ብሎ ክስ ማቅረብ ይቻላል? ወቃሽኮ የሆነ የሞራል ባለቤት የሚያደርገውና ከደሙ ነጻ ነኝ የሚያስብል ንጽህና ያስፈልገዋል።

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 Месяц назад

    የአዲስ አበባ በጀት በአዲስ አበባ ምክር ቤት ፀድቆ የሚሠራ ነው ለዚህም ግርማ ሰይፉ በዚህ ኘግራም የተገለፀ ነው የክልሎች ሥራ በመስኖ ፣በመንገድ፣ በት/ቤት በመሣሠሉት በሚገባ የመንግሥት ሚዳያ ቢከታተሉ መልሱን ያገኛዋል።ቀ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 15 дней назад

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ !!

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 Месяц назад

    Abet denqurena!

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw5976 Месяц назад +1

    Seatu automatically yemiakom bihon teru new..antenem ayaswokesem

  • @zekariasbezu5971
    @zekariasbezu5971 Месяц назад

    ሲሳይ እንዲመስል እንኳን ደውሉ ብቻ የነገርካቸውን አታናግር እንዳንዴ ተቃዋሚም ስልክ አስገባ ይሔ በጣም ነው የሚያስባንነው

  • @FsehaWerkye-d1j
    @FsehaWerkye-d1j Месяц назад +1

    Weshetam ahyia ahyia neh

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    እኔ፡ እኮ፡ 3ስት፡ መስቀል፡ ያንጠለጠለው፡ አርበኛ፡ ዘመነ፤ መስቀሉን፡ ታዞ፡ ይቅርታ፥ ሰላም፥ ፍቅርን፡ የሚተገብር፡ ይመስለኝ፡ ነበር!

  • @Bahadnsani
    @Bahadnsani Месяц назад

    ትኩረት መከራው እያየ ያለው የራያ ህዝብ ኡኡኡኡኡ

  • @abdi6588
    @abdi6588 Месяц назад

    The primary function and priority of any government is to ensure the safety and security of its citizens. This includes protecting individuals from internal and external threats, maintaining public order, and upholding the rule of law. ጥሬአለሁ፣ ሞክሬአለሁ፣ አነእከሌ አስቸገሩኝ፣ በሬ ሁልግዜ ለሰላም ክፍት ነው ማቄን ጨርቄን የለም ካልቻልክ አለቻልክም ነው።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Месяц назад

      ያሉት ሀሳብ ሲናገሩት ቀላል ነው ። ሰላም. የሚመጣው ከራስ ነው ። በማንም ስልጣን ናፋቂ አንነዳ።

    • @abdi6588
      @abdi6588 Месяц назад

      @@girmaabdi182 እኔ እንደግለሰብ በስልጣን ፈላጊነት ይሁን በሌላ ምክንያት ሰላም አልፈልግም እንበል ጥያቄው እስከመቼ ነው መንግስት ዝም ብሎ የሚያየኝ ነው። እኔ አርፌ እንድቀመጥ ካላረገ የመንግስትነት ስራውን አልተወጣም። እኔ የምጠይቀው መንግስት እንደመንግስት ቅድሚያ ሰጥቶ ስላልሰራው ሥራ ነው። ለዚህ መንግስት መል ሊሰጥ የሚችለው፦ ይህ የኔ ቅድሚያ ስራ አይደለም፣ ሞክሬ አልቻልኩም ወይም ምን አግብቶህ ትጠይቃለህ።

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz Месяц назад

    ፋኖ እንደሚያሸንፉ ኣትጠራር የፋኖ ትግል ከማንም የተለየ ነው

  • @FsehaWerkye-d1j
    @FsehaWerkye-d1j Месяц назад +1

    Tinb wesha

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 Месяц назад

    አንዳንድ ካሜሪካ ነው ነው የምደውለው የምትሉ ከጫካ ነው የምደውለው በሉ ካርታ እንጂ ጭንቅላት የማይቀይርበት ጫካ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Месяц назад

    ስም. አትጥሩ. ትላለህ። ተድላ ነኝ. እያለ ሲቀደድና ሲያቀረሽ ስሙን. ጠርቶ መልስ መስጠት ግድ ይላል።

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz Месяц назад

    ሁሉም አስተያየት የሚሰጡት ደደቦች ናቸው

  • @abdi6588
    @abdi6588 Месяц назад

    መንግስት አገሪቱ ውስጥ ሰላም ለማምጣት ያላረገው ነገር የለም ስለዚህ ሀላፊነቱን ተወጥቷል ማለት አይቻልም። ማድረግ የሚገባውን ነገር አርጓል ብለን እንኳን ብንስማማ ውጤት ካላመጣ መንግስት ቢጥር ቢጥር ሰላም ማምጣት ስላልቻለ ለሚችል ቦታውን መልቀቅ አለበት። ቢጥርም ካልተሳካለት አልተሳካለትም ነው። እሱ ያላረገው ነገር ስለሌለ ሰው ይለቅ አይባልም። አንድ የድርጅት ኃላፊ እኔ ይህ ጅርጅት እንዳይከስር ያላረኩት ነገር የለም ቢል እና ድርጅቱ መክሰሩ ቢቀጥል አንተው ጠቅላላውኑ እስኪዘጋ ምራው አይባልም።

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 Месяц назад

    አይ ብልጽግና የግሳንግስ ጥርቅም

  • @user-mv6xz7jx4e
    @user-mv6xz7jx4e Месяц назад

    ወንድም፡ሲሳይ፡ጋዜጣኛነህ፡እውነት፡ነው፡አረጋታህጥሩ፡ነው፡፡ልፋትህ፡ግን፡ደሞ፡የላስተዋልከው፡ነገር፡ኢትዮጲያ፡በሁኑሳአት፡ላለችበት፡ችግርአንዱእኔአስተዋፅኦአላደረኩምብለህ፡ታስብ፡ይሆናል፡፡ግን፡በኔ፡ምልከታ፡፡አስተወፅኦ፡አርገሃል፡መረጃ፡ጥልቅ፡የሆነ፡፡በትግራይ፡ህዝብ፡ጥላቻ፡መግባትህ፡ነው፡፡ለዚህም፡ማስረጃ፡ኤርትራ፡ትግራይ፡ቢገባ፡ብለሃል፡ግን፡እኮ፡ገብተው፡ምን፡እንዳደረጉ፡አለም፡ያረጋገጠው፡ወንጀል፡ተሰርቷል፡፡ስለዚህ፡ኢትጲያ፡ትግራይንክዳለች፡እና፡በህግም፡በሞራልም፡ከኢትዮጲያዊነት፡ቢያፈነግጥ፡አይፈረድበትም፡፡

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Месяц назад

    Tedela Ye Midia Qura 50Years Ethiopian Yemayaweqe Endete Selehagere Yaweral ?Hule Geze Meate Ataweraben Meategna Nehe Ante Ayedekemehem Were Were Fano Zerafi Agache Gedaye Teriorist new Gene Wenetegnaw Fano Agere Eyegeneba new

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Месяц назад

    Seweyew Ye IMF Dollar Simexa Abeba Yetekela Light Belechelech Yederegal Ageru Hulu Ye Denaquret Sebeseb Ye Selexan Agere Temerachu Norachu Yaleselexenachu Jeloch Maferiyawoch Dr Abiy Book Shexo New Le Hageru Yeseraw Ante Mene Areke Le Hagere Le Belechelechu DUBAI Hedehe Temeleket Ye America Artistoch Dubai Sinfelasesu Eyachew

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Месяц назад

    አቶ ጌታቸው. የመንግስት ወታደሮች በፋኖ ሲማረኩ አልዘገብክም ብለዋል ። ፋኖ የሰጠውን መግለጫ እውነት ብሎ ይዘግብ እያሉ ነው?

    • @merimeri530
      @merimeri530 Месяц назад

      ቅዠትህን ዘና በልበት ፋኖ ያለው ሶሻል ሚዲያ ላይ ከረጅም ምላሱ ጋር ነው ምድረ የሻቢያ ተላላኪ ባንዳ ሃገር ሻጭ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад +2

    ሲሳይ ምርኮ 😂😂😂በንቲ አበድክ እኮ ፋኖ የአማራ ልጅ ነው የሰው በላው የአብይ መድሀኒት ስሙ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይባለል 😂😂😂😂

    • @Dwr158
      @Dwr158 Месяц назад +1

      ከብት ሞሮን።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад

      Wendemun Yemibela Teriorist New Semu Demo Fano Adelem Fano Agerun Yemiyaferese Adelem Gebere Yemizerefe Amaran Eyagete Genzeb Yemiwesede Zerafi Geday Agach ……. Adelem

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Месяц назад

    ክችንችላዎችን እያንጓለለ ጣላቸው እስክንድር ❤❤❤❤❤።እስክንድር የመሠረተው የአማራ ህዝባዊ ድርጅት ካልተስማማቸው ያፈነገጡት የእነ ዘመነ፣ምሬ ወዳጆ እና አሰግድ አንድ ሆነው ሌላ የአማራ ድርጅት አይመሠርቱም ወይስ ችሎታ ቢስና በሰው እጅ እሳት ለማፈስ ነበር።ከቻለ ሀሣቡን ይሽጥና ይወዳደር በስድብና በስም ማጠልሸት ከሚሰማራ።

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z Месяц назад

    አቶ ተኩላ ሃሳበ ሰንካላ ሃቅን እያጥላላ ጥላቻ እያሰላ መቸም የለዉመላ 😅😅😅😅

  • @EthioRaeyMedia
    @EthioRaeyMedia Месяц назад

    You selfish you will see for the end of days

  • @NAOL-c3o
    @NAOL-c3o 18 дней назад +1

    ሉዓላዊ ሚዲያ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉