የስዃር በሽታ እና ቀይ ስር!!! Beets and DM!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2023
  • የስዃር በሽታ እና ቀይ ስር!!!
    የስዃር ህመም ያለበት ሰው ቀይ ስር መብላት ይችላል ወይ?
    በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
    ቀይ ስር ለጤና የሚሰጣቸው ጥቅሞች!!!
    ምን ያህል መብላት እንችላለን?
    ቀይ ስር በምን አይነት መንገድ መብላት እንችላለን?

Комментарии • 50

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 9 месяцев назад +5

    ዶክተር ሐና እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያዘጋጀሽልን ተባረኪ እኔ ቀይስርን ብወደውም ለስኳሬ ብዬ ተለይቸው ነበር አሁን እንዳልሽው አድርጌ enjoy አደርገዋለሁ❤ በርቺልን

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መሠረታዊ ዕውቀት እንዲኖረንና እራሳችንን እንድናግዝ የምታደርጊውን ጥረት አደንቃለሁ ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን መልካም ሰው ነሽ እገዛሽ አይለየን።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 9 месяцев назад +1

    ዶ/ር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ መልካም ሰዉ ነሽ።

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku9930 13 дней назад +1

    doctor Tanks

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Месяц назад

    THANKS DR

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ ሰው።

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርች

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 9 месяцев назад +1

    Wow betam amsegnalhu 🙏🙏🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 9 месяцев назад +1

    Yene wede betam amsegnalhu ene betam neber yemtekemew launched gin tewkugne tebareki

  • @asresselam8303
    @asresselam8303 9 месяцев назад +2

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽይባርክሽ

  • @Kimemtena
    @Kimemtena 9 месяцев назад +12

    ጥሩና አስተማሪ መረጃ ነው። ዩቱዩብ ላይ ቪዲዮ ማዘጋጀት ምን ያህል አድካሚ እንደሆነ አውቃለው። በየሳምንቱ ሁለት ቪዲዮ ማዘጋጀት ምን ያህል እንቅልፍ እንደምታጪ እረዳለው። አራት ኢሜይል አለኝ በአራቱም ሰብስክራይብ አድርጌሻለው።በርቺ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለሁ❤❤❤

  • @bettytube2
    @bettytube2 5 месяцев назад +1

    Thank you

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 6 месяцев назад

    Thanks 💞

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለው እገዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yewibdarbizuneh3484
    @yewibdarbizuneh3484 9 месяцев назад +1

    True timerte agegebetalehue tebareke

  • @marthat6031
    @marthat6031 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን 🙏🏽

  • @user-hg6xl4hz7l
    @user-hg6xl4hz7l 8 месяцев назад

    ተባርኪ ❤❤❤

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 9 месяцев назад +1

    እናመስግናለን!!!

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 9 месяцев назад +2

    Edmena tena yestesh xegawn yabzalsh

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @selamawitzelalem5245
    @selamawitzelalem5245 9 месяцев назад

    Thank you so much for your precious help.By the way i'm under metformine 850mg and jardiance 10 mg(twice a day)and i started drinking moringa tea(i use it since 2019)not continuouly.But since 2nd of October till last thursday i have had diarrea 2,3 times day and night.I lost weight(which is good but for sure not the ideal way)
    I stopped taking moringa and the diarrea stopped.Some reactions with the medicines maybe?But i have 116-118 of glicemy every morning at fast.

  • @gd7827
    @gd7827 9 месяцев назад +1

    ሐኒቾ እናመሰግናለን ብርክ በይ እኔ የቀይስር ጁስ እጠጣለዉ ተጠቅሜበታለሁ ።

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 9 месяцев назад +1

    እጅግበጣምአመሰግናለሁእድሜጤናይሰጥልን

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 9 месяцев назад +1

    በጣም ለመጠየቅ ፈልጌነበር ስለቀይስር ምክኒያቱም ሥውትነት ስለሚኖረው ማወቅ ፈልጌነበር ተባረኪ

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 9 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጣሽ
    በባዶ ስኳር ሳልጨምር ጠጥቼ
    በጣም ጨመረብኝ እ/ር ይመስገን
    ሞሪንጋ ስውስድበት ተስተካከለ
    እኔ ባይጠጣ እላለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  9 месяцев назад

      endemen Aleh, temeretu lay enadalekut bechawen sayehon ke qoseta weyem kegomen gar betam alefo alfo biteta bezu gudat yelewem, Eneam endeza new yemaderegew.

    • @HhgHggg-se9zd
      @HhgHggg-se9zd 9 месяцев назад

      ሞሪንጋ ምንድን እህት ተባበሪኝ

    • @HhgHggg-se9zd
      @HhgHggg-se9zd 9 месяцев назад

      አላህ ያሽርሽ አንችንም እህት

    • @emikkmemikkm1940
      @emikkmemikkm1940 9 месяцев назад +1

      አሜን እህቴ ዶክተር ሀና ያስተማርችው
      አለ ገብርሽ እይው በጣም ጥሩ ነው

    • @helentube.
      @helentube. 9 месяцев назад

      @@HhgHggg-se9zdሸፈራዉ የሚሎት ቅጠል ነዉ

  • @yetintuamara-dz4qp
    @yetintuamara-dz4qp 9 месяцев назад +3

    በውነት በስኳር ህመም ለምንጨነቅ ትልቅ እገዛ እያረግሽልን ነው ተባረኪ

  • @degnethadero1370
    @degnethadero1370 26 дней назад

    ስኳር ድንች ለስኳር ታማሚዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 9 месяцев назад +2

    ጥያቄ አለኝ ከ ገቡስ፣ ስንዴ፣ የ አገራችን አጃ የ ቱነዉ h high carbs ያለዉ?

    • @Kimemtena
      @Kimemtena 9 месяцев назад +2

      ለስኳር ታማሚዎች አጃ ነው የሚመከረው ከጠቀስካቸው ውስጥ high carb ያለው ስንዴ ነው። ገብስና አጃ ያልተፈተገ ሲሆን ፋይበር ስላለው ጠቃሚ ናቸው። ለስኳር ታማሚ

  • @fragebru21gebru63
    @fragebru21gebru63 3 месяца назад +1

    እባክሽ ዶክተርየ የደም ግፊትን ሰሪል

  • @teameembaye795
    @teameembaye795 9 месяцев назад +1

    ሰላምና ጤና ላንቺ ይሁን እኔ የምጠይቀው ከካፓላ ዩጋንዳ ነው ጥያቄየ በአብዛኛው ዳቦና የዳቦ ውጤት እንደማይ መገብ ያስተምራሉ ባንቺ ትምህርት ግን ዳቦ ምንም ችግር እንደለለበት ስትናገሪ እሰማለሁ። ፓስታ መኮረኒ ሩዝ ኣምባሻ በአጠቃላ የስዴ ውጤት ለስዃር ታማሚ ኢንዴት ናቸው። ኣመሰግናለሁ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  9 месяцев назад

      ሰላም እንደምን አሉ፣ ዳቦ ምንም ችግር እንደሌለው ሳይሆን ስዃራችን ባልጎዳ ሁኔታ ጤናማ የሆኑ ዳቦዎችን አንዴት አድርገን መመገብ እንድምንችል ነው፤ ለዚህ ነው አዛኛው ትምህርቴ ላይ ጤናማ የሆኑ አማራጮችን የምሰጠው። ፓስታ፨መኮረኒ እና አንባሻ እልመክርም ከተፈተገ ስንዴ ስለሚሰሩ፣ ስለእሩዝ ይሄን ትምህርት ይመልከቱት ።ruclips.net/video/Ka2c_f3-a5o/видео.htmlsi=RUKCZkkyLdIM1HYa

    • @teameembaye795
      @teameembaye795 9 месяцев назад

      የእግዜአቤሄር ሰላምና ጤና ከሁላችን ይሁን ዶ/ር ኣመሰግናለሁ ኣይተሽ ስለ መለስሽልኝ ብድጋሜ ተመልሼ ስላለይ ሁኔታ እጠይቅሻለሁ ሰላም ከጤና ላንቺ

  • @yetintuamara-dz4qp
    @yetintuamara-dz4qp 9 месяцев назад +1

    ህክምናን ኧናንተ ጋ መከታተል ይቻል ይሆን ?