በቀላሉ ወንዶችም ሴቶችም መስራት የሚችሉት የደሮ መላላጫ በእሩዝና በዳቦ አጣጥመው የሚበሉት ምርጥ ምግብ 👍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 18

  • @emushewatube
    @emushewatube 8 дней назад +2

    ሀሪፍ አሰራር ነዉ ለመመገብ ቀለል ያሉ ምግቦችን መጠቀም ለጤናም ሆነ ለአመጋገብ ምቹ

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 8 дней назад +1

    ዎው ልዩ አሰራር ነው በጣም ጣፋጭ የማይጠገብ ተበልቶ በቀጣይ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 7 дней назад +1

    አሪፍ አሰርር ነዉ እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽእምነቴ በርች ምርጥነወ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 8 дней назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት ለሴቶችም ለወንዶችም የተሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም አንዳንድ ሰነፎች ሴቶች ስላሉም ወንዶችም ስላሉ ይህ ነገር በጣም ወድጄዋለሁ እጅ ይባረክ እጅ ይለምለም❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 8 дней назад +1

    ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu 8 дней назад +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ እምነቴ ዋዉዉዉ እጅሸ ይባረክ 🙏🙏🙏👍👍👈💪💪💪

  • @samirumar402
    @samirumar402 8 дней назад +1

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ አሪፍ ቆይታ ዋው ነው በርችልኝ እጅሽ ይባርክ

  • @mawaysh
    @mawaysh 7 дней назад +1

    እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ ዎው ምራቄን ዋጥሁ 😋😋😋😋❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 8 дней назад +1

    አሪፍ ነሽ እምነቴ ጎበዟ ትችያለሽ ሁሉንም በለሙያ❤❤❤

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 7 дней назад +1

    😂 የተባበሩት ሙሸከን ይባላል በአረብ ማሻአላህ ንፅህና አጠባበቅ እዩኝ እዩኝ ይላል🥰👍👍👍👍

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 8 дней назад +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 7 дней назад +1

    Ynea wdy Good job keep up nice❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 8 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 7 дней назад

    በርርርርርርርር

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 7 дней назад

    💚💛❤👍👍

  • @KedrSeyd-k9i
    @KedrSeyd-k9i 7 дней назад +1

    እምነቴ ምግብ ቤት ነው ወይስ ይህን ሁላ ልበዪው ነው ኪኪኪኪኪ

    • @Eminetn
      @Eminetn  7 дней назад

      ከድር ለቤቴ ነው ክክክክ