Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋዜጠኛዋ ማህተብሽ ያምራል ተባረኪ ቆንጆ ጠላ ነው ያስታውቃል ከለሩ
ዋው ጠላው ያምራል ለናቶች እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ወይኔ ጋዜጠኘዋ ወደድኩሽ ማይተብሽ እግዚያብሄር። ይጠብቅሽ
እናማሰግናሌን
የምር ኢትዮጵያዊት ውብ ጋዜጠኛ አንቺን ነው ያየሁት ተባረኪ ሀገራችንን የሚያሣየንን እናከብራለን የቅድስቲቷ በረከቶች ናችሁ እና
አደል አበሳሽው
ምኑ ነው የበዛው አላየህም እንዴ ከሀገሯ አንዱን ቀለም ለማሣየት ወፍጮ ቤት ገበያ ለገበያ መዞሯን ሤትዮዋ ቤት ለቀናት መመላለሧን ካሜራ እና ባለሙያውን ይዛ እና ለድካሟ መሸለም ሲያንስ እንጂ አይበዛም
Wow xeya betami konjo enami enilamidalene
ጎብዝ ጋዜጠኛ ነሽ እናመስግናልን ብርች
አሜን ለናታችን እድሜ ጤናዎን ይስጥልን የኔ ውብ ህታችንንም እናመሰግናለን በጣም
*ዬኔ ጣፋጭ በጣም እናመሰግናለን ሌላ እንጠብቃለን ውዴ በነገራችን ላይ ጠላ እንዴት እንደናፈቀኝ ከቀመስኩ አመታት አለፉ ዬናቴ ጠላ ናፍቆኛል*
I also learned from this episode wow thanks a lot
Enameseginalen
ምነው ፀጉርሽን ቆርጥሽው ቆንጅዬ በዚም ታምሪያለሽ💜
በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይም ወፍጮ ቤት ሄደሽ እራስሽ ማስፈጨትሽ በጣም እንዳከብርሽ አድርጕኛል በርቺ መልካም ስራ ነው የሰራሽው።
wow
እናመሰግናለን
እድሜ ለእናት በእጣንነቴ ሁሉንም አስተምራኝ አለች
Yenemebet mahtebsh siyamr
እኔ የላ ጠምቄ ሸጨ ነው ያደኩ የከተማው ታዋቂ ጠላ ቤት የኛ ቤት ነበረ እደኔ ጠላ ሽጣሽሁ ያደጋችሁ ላይክ
Yene konjoo temecesh
እኔም ነኝ
ትክክል ሁላችንም ጠላ አረቂ ሰርተን ነው እዚ የደርሥነው
Wwww ❤❤👌
Tela nafkenya baxam konjo nw 😘
ጎበዝ!!
ኢዚዬ ማር እኮ ነሽ
ጥሩ ነው በርቱ
ደሲ ይላል ወዋዋዋ ነው
በትክክል የእኛ የሆኑ ክዋኔዎችን በዚህ ሁኔታ ማቅረባችሁ የምታቀርቡት መሰናዶ ምን ያክል ታስቦበትና ሐላፊነት በሚሰማው ሁኔታ የኛ የሆኑ ባህላዊ መጠጦችን አዘገጃጀት የሚያሳይ መሆኑን ደስ ያሰኛል። አዘጋጅና አቅራቢዋን አደንቃለሁ!!! እናቴ ጥሩ የሐበሻ እናት ማሳያ ነዎት። እንወድዎታለን!!!
በዉንት በጣም አሰተማሪ ነገረ ነው እኔ አልችልም ነበረ
አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወበረከቱው ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እደምን አላችሁልኝ እኔ ጋር አልሀምዱሊላህ ውዶቸ ላይክ አርጉው እንዛመድ እንበረታታ ሁላችንን አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን የኔ ማር እደት ደስስ ይላል ቤትሽ
በጣም እናመሰግናለን እኛም ብዙ ትምርት እያገኘን ነው
👏👏👏
እር ወዲያ አያ ይህ ጠላ ነው የሚባለው በስማአም እር ሀገሬ ጎንደር ይግደለኝ የጎንደር ሶስተኛው ቅራሪ ይበልጣል ከዚህ ጠላ
ትክክል
የገበሬ ልጀ መሆኔ ደስተኝነኝ
@@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት በጣም ይህም በጠላ ስም ይጠራል የጎንደር ድፍድፉ ብቻ ያርካል እኮ
እግዚያአብሔ ይመስገን የግበርልጀነኝ ለናቴ እድሚናጤና ይስጥልኝ ከጥሩጠላ እስክ ኮርፌ አስተምራኝ አለች
@@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት እውነት ነው ማር ፈጣሪ ይመስገን በጣም
የማታዉቁ እህቶች ተማሩበት በጣም አሪፍ ነው አዳዶቻችን አረቂም ጠላም ሰርተነዋል ብዬ አሥባለሁ እኔኳ ያደኩበት ነው ከልጅነት እሥከዉቀት
ወይ ጎድ አሪፍ ነው ግን ሁሉም አበሮ ቢጠነሰሰ በጣም አሪፍ ጠላ ይሆናል እጨት ለበቻ በቅል ለበቻ በዙም አይደል
በጣም ጥሩነው ግን እንደ የአካባቢው ይለያያል ጠላ አጠማመቅ እኔ የገረመኝ በጥንስስ እንኩሮ ታሽቶ ሲጨመር የመጀመሪያ ግዜ አየው ።በእኔ ባለሁበት አካባቢ የጠላ አጠማመቅ ሶስት አይነት ነው ። ማለትም ጥንስስ እንደዚሁ ተጠንስሶማለት ነው ።እንድ እንኩሮ ሳይገባበት በቂጣ ብቻ ውሃ ይሞላል ሁለተኛ እንኩሮ ተነኩሮ ውሃ ይሞላል ሶስተኛሁ ፊሊተር ጠላነው እሱ ደሞ ለየት የሚያደርገው ድፍድፉ በውሃ ይበጠበጥና የሚታስርነው እና ሁሉም ቦታ ከጥንስስ እስከ አፈፃፀሙድረስ ይለያያል ።በርቺ ይች ጋዜጠኛ ከአስካለ ጋር ምንም አለያትም የአገራችንን በአል እንዳይረሳ ስሰለሚያደርጉ ሰለሚያሳዩን ሳላመስግናችሁ አላልፍም ።በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
Mother betam destelalechuuuuuu
Well yene mar
ከጽዳቱ ጀምሮ እስከ እህሉ አዘገጃጀት የጎጃምን ጠላ የሚመስል የለም ማንም ደሞ አያቅበትም እደኑሱ
በትክክል እደጎጃም ያለ፡፡ ጠላ፡፡ የትም ክፍለሀገር የለም በጣም ዋው ነው ፡ አየር ንብረቱም ቅዝቃዜው ጋር በጣም ይመቻል እኔ በሂወቴ ጠላ፡፡ አልወድም ነበር ግን ጎጃም ስገባ በጣም ገረመኝ ጠጣሁት፡ እደኩድ ድፍድፉ፡ ማር፡፡ ነው የዛሬን አያርገውና እደው፡፡ እኔ ወሎየ፡፡ ነኝ ግን ጎጃም ውስጤ ነው የባለቤቴ፡ አገር ነው ወልደናል ስንፋታ ወደወሎ፡፡ ሄድኩኝ ግን ጠላው ካይኔላይ አለ አድግዜ፡ ድፍድፉን ይዤ ወሎ ገባሁ ላሳያቸው ግን አስተምረውኛል ያው ያለሁት በስደት ባለም ናፍቆቶ፡ እየረበሸኝ ነው ትዝታው የባእሉ፡ እሽታ ቅቤው ማሩ ቄጤማው፡ ኧረ ስቱ፡፡ ሆድ ይቻለው የጎጃም ናፍቆት ቤተሰቦቼ እደጎጃም አይናፍቁኝም
@@Samee-ie4ge እውነት ነው በሰላም እግዚአብሔር ወደ ምድራችን ይመልሰን እና ሁሉንም እናጣጥመዋለን
ጉርኛ ሁላ ጎጃም ጎንደር ምን ትመስላላችሁ ሌላውን ዙርሽ ያየሽ አትመስይም ቱ
@@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ ኧረ እደ፡ጎጃም ጠላ፡፡ የለም የተመሰከረለት ነው ሀቅ ካወራን ምክያቱም ጌሾ አይበዛ፡፡ እህል ነው እሚበዛ ልገርሽ ከፈለግሽ ድፍድፉ፡ ብቻ ለስስት፡ ወር ለስድስት ወር የሚቀመጥ ነው የአድወርም ማስቀመጥ ይቻላል ከቤት ምግዜም ጠላ፡፡ አይጠፋም ደሞ ተብጥብጦ አያድርም ለመጠጣት ሲፈለግ ይበጠበጣል ድፍድፍ ቀንሰሽ፡ የሚስፈልግሽን ያህል ትሞያለሽ እኔ አገሬ አይደለም ወሎየ፡ ነኝ ግን ስላየሁ፡ ነው የጎደርም ቆጆነው አይቸዋለሁ ግን ማን እደጎጀ አስራሩ ይለያል ቂጣውኳን እደዳቦ በጀራ፡ ምጣድ ነው የሚጋገረው በጣም ወፍራም ነው ቂጣው፡፡ አያርም በጣም ዋው ነው
በመጀመሪያ ዶሮ ወጥ መስራት በቻላቹ ዝርክርኮች ለማያቃቹ😆😆
እረ ያደኩበት ነዉ ጠላ መጥመቅ አይኔ እስኪጠፍ ነበረ እንኩሮ የማነኩረዉ አሻሮ ስቆላ ጭሱ አይጣል ነዉ ግን ጊዜ ለወጠዉ እና በጠላ ፋንታ ቢራ ይደረድራሉ ቱ ማንነትን መረሳት ይህ ነዉ እኔ ግን ቤታችን ጠላ ከአልተጠመቀ አመት በአል አይመስለኝም
ዬኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ማር
እኔ ገና በልጅንቴ ነዉ እናቴ ያሰተማረችኝ ደሮ መገጠል ሁሉንም አስተምራኝለች እግዜበሂር ይመሠገን
እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
እማዬ እናቴን መሰልሽኝ💋💋💋
*ውይ ስውድሽ አንሽ ጋዚጥኛ ማርየ እማምየ እርጅም ጤና ይስጠሽ ፍጣሬአዎን ልክ ነው ግን እማይ ስትጋግር የጠላ ቂጣ በጣም ውፍራራም ነው ይህ ሽልጡ ይመስላል ማልትም ኩፍ አላልም!*
ጠላ መጥመቅ ለማያውቅ ጥሩ ነው ከዚህ መማር ይቻላል ሰው ከመጠየቅ ይልቅ እና ጠላ አጠሜመቅ የሁሉ ሰው አድ አይነት አይደለም በብዙ አይነት መጥመቅ ይቻላል እና ስለሁሉም ነገር እናመሰህናለን ስላሳየቹህነ
Enatachinm Ehitachinm betam dess new Yemitilut muyam Temirenale Enamesegenalen
ድሮ ቀረ ጠላ እህል ተወደደ አውንማ አክሰቴ ቤት አይጠፉም ነበር ጠላ ገብሰ ለጤና ጥሩ ነው እያለች ትጠምቅ ነበር ሳትማር ኬሚሰት ነበረች ነፊሳን በገነት ያኑረው ሰብሳቢያችን አሁን በቢራ ኦነ ዘመድ መገናኛ ለጤና ጥቅም ሳይኖረው ጭንቅላት ማዞር ጠላ የያዘችው የእልዘር ጠንካራ ነው የምታደርገው በፊት ኩላሊት የለ ደም ብዛት ንፁ ምግብ ነበር
እኔ እናቴ የጎጃም ጠላ ነው ጠምቃ ያስተማረችኝ ድፍድፉ ብቻ 6ወር ይቀመጣል ከድፍድፉ ከላይ እራሱ የሚጠል አለው አዝመራ ይባላል በጣም ሀይለኛ ነው እና የጎጃም ጠላ ውስጤ ነው ወደፊት ሳገባ ለባሌ እጠምቅለታለሁ
Pls endit emdemisera ngerign bekidem tketel ketemechesh
Batam tiru nawu tamirebatalahu qatiyebati
ጋዜጠኛዋን ሣላደንቅ አላልፍም
ብቅልና ጌሾ ኣብሮ ነዉ ምጣመሰሰዉ ከዛ ከሰባት ቀን ባሃል ቅጣ ይባል ከዛ ከሶሶት ቀን ባሃላ ይጠመቃል ከዛ በሶስት ቀን ይጠጣል የሄ የኛ ቤት ነዉ
የገጠር ሴት ብትሆኝ ያዋጣሻል ።በጣም ወደጄሻለሁ ፡ ጠልፌ አገባሻለሁ ከዛ ጠላ አሰጠምቅሻለሁ።
😂🤣🤣😂
Molalign Alemnesh @ ጠላ ለመጥመቅ የገጠር ሰው መሆን ያስፈልገዋል ያለው ማነው? እኔ የአዲስ አበባ ያውም የቦሌ ልጅ ነኝ ጠላ ጠምቅ ነበር:: ያሁኑ ወጣት ነው አጉል አስተዳደግ ሞያ ሚባል የላቸው 🙈
@@ኢትዮጵያልዩናት ባለሙያ ነሽ
ኤልሳ የማርያም ልጅ ወለየዋ brahane yemaryim Lij @ አመሰግናለሁ ማር 💐
Kkjj
Are wunkuro betam arere way gud ene yemejemara ken new endazi aynet kita yehayewut betam yegermal betam dereke moya ende betu yeleyal ene tela uuuuufff burkon new yemit wetetu
What is rowing with mother they not look happy
ምንም አላቅም ጉዴ ሳገባ ብቻ እናቴ ታስለምደኛለች ብቻ እናመሰግናለን
እንኳን አደረሳቹ
Ene keneto mafelat naw mewkaw xala sijamre tatichim alakim
እኔ ገና በልጅነቴ ነበር ምጠምቀው ያውም ፊልተር ጠላ :: የጠላ ቂጣ እኛ ቤት አይጨመርም ::እራሴ እየጠመኩ ቀምሼ ግን አላውቅም ጠላ 😀 ልጅ ስለነበርኩ
Wayine Mar ibakish gin filiter melmed feligalew stafiliny aserarun
Mitike Fayisa @ ማሬ እኔ ድሮ ልጅ እያለሁ ነው ስጠምቅ የነበረው ስንት ጊዜዬ ውጪ ስለምኖር የረሳሁት ይመስለኛል ግን ማስታውሰውን ልንገርሽበመጀመሪያ በጌሾ እና ብቅል እርሾ ይዘጋጃል ገብስ በጣም ጠቁሮ ይቆላል በጣም ሳይደቅ ይፈጫል ከዛ ይህ ዱቄት ይነኮራል ከዛእንስራ ታጥቦ በወይራ ይታጠንና ይሄ እንኩሮ በእርሾው በደንብ ታሽቶ ድፍድፍ ይሆናል ወፈር አርገሽ ነው እስኪፈላ የተወሰነ ቀን ይቆያል ከዛ በህዋላ ሌላ እንስራ በወይራ አጥነሽ የጨርቅ ከረጢት ታስሪያለሽ ከዛ ከድፍድፉ እየቀነሽ ውሀ እየጨመርሽ በጨርቁ ወደ እንስራው ትጨምሪዋለሽ ከዛ ጥልል ይላል የጠለለውን እያወጣሽ በጠርሙስ መሙላት ነው:: ምንም የጠላ ቂጣ ምናምን አያስፈልገውም የረሳሁት ነገር ያለ አይመስለኝም :: የጠላ ቂጣ ሲገባበት እንደሚመስለኝ ያሰክራል ቶሎ
Ishi iyite bexam amesginalew
@@ኢትዮጵያልዩናት የጠላ አጠማመቅ አንድ አይነት ብቻ አደለም በአሻሮም ብቻ አሑን እንዳልሽው ማዘጋጀት ይቻላል ግን ጣእሙ ብዙም አደለም በዶርቄትና በጠላ ቂጣ የተጠመቀ ጠላ ግን ልዩ ነው በጣም አሻሮም ጭምር ማለት ነው ሑሉም ከተደበላለቀ ሐይለኛም ነው ይጣፍጣልም ያው እንዳንሠክር ትንሽ መጠጣት ነው ምግብም ከበዛኮ ያሥቸግራል አደል ሑሉንም በመጠኑ መጠቀም የዶርቄት ጠላ ቀጣም እወዳለሑ
@@ኢትዮጵያልዩናት ያንች አሠራር በጣም ይለያል ዋናውን አታሥገቢም ዋናው ዶርቄትና ቂጣ ነው አሻሮም ያሥፈልጋል ግን ዋናውን እርሳሽው
ቆይ ብቅል ጌሾ ከቂጣ ጋርነዉዴ የሚጨመረዉ?እናቶቻችን ግን ቂጣ እዴነገ ሊገባ ሢል እዴዛሬነዉ ብቅል የሚጨመረዉ። እንዴት ይህ ?
መጀመር ቅጠል ጌሾ ተጠንስ ከዛ ሶስት ቀን ቆይቶ ቂጣ እና ብቅል ተደርጎ ከጥንስስ ጋር ይደባለቃል ከዛ ቂጣው ሲፈላ እንኩሮ ከእንጨት ጌሾ ጋር እና ብቅል ተደርጎ እንኩሮ ይጨመራል
ጥሩ ነበር ግን አሻሮዉ አይነኮርም እንዴ
እዴ እዲህም አለዴ በኛ በወሎ ግን ስምት ቀን ይፈጃል እንደየ አካባቢዉ ይለያያል
ወይሞይእደዝህአይነት
እኩሮው ሳይነኮር የናተን አይደለም
እናቴ ጠላ እየሸጠች ነው ያሳደገችን
እኔም ነው ውዴ
ጠላ አጠማመቅ ጉንደር በቅ በሉ እንዴት እንደሚጠመቅ አይታችሁ ተመለስ 3 ጊዜ ቅራሪ ነው እርሶ ለማንኛውም እናመሰግናለን
እማማ፡እንዴትደስይላሉ፡የኔናት፡ጠላውንሳይ፡አገሬትዝአለኝ፡አይስደት፡ጠላውሲያምር
ጠላ አንዲጊዜ ብቻ ጠምቄአለሁ
ምንድነው ከለሩ ቀየረ እኛጋ ግን እንደዚህ አይደለም ራያ
በጣም አጥቁርው ቆልተውት ነው ቀጣም ጠቁሮ ሢቆላ ማዛውን ያጣል ጥሩ አደለም
ይህ ጣላ አጥማመቅ የመጀመርያ ሳየው እር ጠላስ ጎንደር ውይይይ
እንደገና ደሞ ለምን አይለወስም ግን ???😒😒
Ezeya kebatesebe teyeka wede baletena
የወፍ አይን የሆነ ጠላ ነዉ የጠመቅሽው
የሚገርመው ሰሜን ወሎ ላይ እንደዚህ አይደለም ጠላ የሚዘጋጀው
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
Way eteyopay tgrmlhwo ekwo man aynta bal enduna mkta of drwo lamamey mktwo mtmkwo enay nbrkwo
አረ ብቅል ማብቀል ቀላል ነው
ስላም የሀገሬልጆች ግን ጠላ አጠማመቅ እንደየ አካባቢው ይለያያል እኔ 4አይነት እናቴ አልምዳኝ አለች ነፍሳን ይማርልኝ እግዛብሄር
ውይ ጠላ በጣም እወዳለሁ ስራውን ግን አልወደውም እፍ ቂጣው ን መጋገሩ
siraw kebadh naw
መነ ኣል ሌላ ንግረ በታስይ
ጋዜጠኛዋ ማህተብሽ ያምራል ተባረኪ ቆንጆ ጠላ ነው ያስታውቃል ከለሩ
ዋው ጠላው ያምራል ለናቶች እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ወይኔ ጋዜጠኘዋ ወደድኩሽ ማይተብሽ እግዚያብሄር። ይጠብቅሽ
እናማሰግናሌን
የምር ኢትዮጵያዊት ውብ ጋዜጠኛ አንቺን ነው ያየሁት ተባረኪ ሀገራችንን የሚያሣየንን እናከብራለን የቅድስቲቷ በረከቶች ናችሁ እና
አደል አበሳሽው
ምኑ ነው የበዛው አላየህም እንዴ ከሀገሯ አንዱን ቀለም ለማሣየት ወፍጮ ቤት ገበያ ለገበያ መዞሯን ሤትዮዋ ቤት ለቀናት መመላለሧን ካሜራ እና ባለሙያውን ይዛ እና ለድካሟ መሸለም ሲያንስ እንጂ አይበዛም
Wow xeya betami konjo enami enilamidalene
ጎብዝ ጋዜጠኛ ነሽ እናመስግናልን ብርች
አሜን ለናታችን እድሜ ጤናዎን ይስጥልን የኔ ውብ ህታችንንም እናመሰግናለን በጣም
*ዬኔ ጣፋጭ በጣም እናመሰግናለን ሌላ እንጠብቃለን ውዴ በነገራችን ላይ ጠላ እንዴት እንደናፈቀኝ ከቀመስኩ አመታት አለፉ ዬናቴ ጠላ ናፍቆኛል*
I also learned from this episode wow thanks a lot
Enameseginalen
ምነው ፀጉርሽን ቆርጥሽው ቆንጅዬ
በዚም ታምሪያለሽ💜
በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይም ወፍጮ ቤት ሄደሽ እራስሽ ማስፈጨትሽ በጣም እንዳከብርሽ አድርጕኛል በርቺ መልካም ስራ ነው የሰራሽው።
wow
እናመሰግናለን
እድሜ ለእናት በእጣንነቴ ሁሉንም አስተምራኝ አለች
Yenemebet mahtebsh siyamr
እኔ የላ ጠምቄ ሸጨ ነው ያደኩ የከተማው ታዋቂ ጠላ ቤት የኛ ቤት ነበረ እደኔ ጠላ ሽጣሽሁ ያደጋችሁ ላይክ
Yene konjoo temecesh
እኔም ነኝ
ትክክል ሁላችንም ጠላ አረቂ ሰርተን ነው እዚ የደርሥነው
Wwww ❤❤👌
Tela nafkenya baxam konjo nw 😘
ጎበዝ!!
ኢዚዬ ማር እኮ ነሽ
ጥሩ ነው በርቱ
ደሲ ይላል ወዋዋዋ ነው
በትክክል የእኛ የሆኑ ክዋኔዎችን በዚህ ሁኔታ ማቅረባችሁ የምታቀርቡት መሰናዶ ምን ያክል ታስቦበትና ሐላፊነት በሚሰማው ሁኔታ የኛ የሆኑ ባህላዊ መጠጦችን አዘገጃጀት የሚያሳይ መሆኑን ደስ ያሰኛል። አዘጋጅና አቅራቢዋን አደንቃለሁ!!! እናቴ ጥሩ የሐበሻ እናት ማሳያ ነዎት። እንወድዎታለን!!!
በዉንት በጣም አሰተማሪ ነገረ ነው እኔ አልችልም ነበረ
አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወበረከቱው ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እደምን አላችሁልኝ እኔ ጋር አልሀምዱሊላህ ውዶቸ ላይክ አርጉው እንዛመድ እንበረታታ ሁላችንን አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን የኔ ማር እደት ደስስ ይላል ቤትሽ
በጣም እናመሰግናለን እኛም ብዙ ትምርት እያገኘን ነው
👏👏👏
እር ወዲያ አያ ይህ ጠላ ነው የሚባለው በስማአም እር ሀገሬ ጎንደር ይግደለኝ የጎንደር ሶስተኛው ቅራሪ ይበልጣል ከዚህ ጠላ
ትክክል
የገበሬ ልጀ መሆኔ ደስተኝነኝ
@@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት በጣም ይህም በጠላ ስም ይጠራል የጎንደር ድፍድፉ ብቻ ያርካል እኮ
እግዚያአብሔ ይመስገን የግበርልጀነኝ ለናቴ እድሚናጤና ይስጥልኝ ከጥሩጠላ እስክ ኮርፌ አስተምራኝ አለች
@@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት እውነት ነው ማር ፈጣሪ ይመስገን በጣም
የማታዉቁ እህቶች ተማሩበት በጣም አሪፍ ነው አዳዶቻችን አረቂም ጠላም ሰርተነዋል ብዬ አሥባለሁ እኔኳ ያደኩበት ነው ከልጅነት እሥከዉቀት
ወይ ጎድ አሪፍ ነው ግን ሁሉም አበሮ ቢጠነሰሰ በጣም አሪፍ ጠላ ይሆናል እጨት ለበቻ በቅል ለበቻ በዙም አይደል
በጣም ጥሩነው ግን እንደ የአካባቢው ይለያያል ጠላ አጠማመቅ እኔ የገረመኝ በጥንስስ እንኩሮ ታሽቶ ሲጨመር የመጀመሪያ ግዜ አየው ።በእኔ ባለሁበት አካባቢ የጠላ አጠማመቅ ሶስት አይነት ነው ። ማለትም ጥንስስ እንደዚሁ ተጠንስሶማለት ነው ።እንድ እንኩሮ ሳይገባበት በቂጣ ብቻ ውሃ ይሞላል ሁለተኛ እንኩሮ ተነኩሮ ውሃ ይሞላል ሶስተኛሁ ፊሊተር ጠላነው እሱ ደሞ ለየት የሚያደርገው ድፍድፉ በውሃ ይበጠበጥና የሚታስርነው እና ሁሉም ቦታ ከጥንስስ እስከ አፈፃፀሙድረስ ይለያያል ።በርቺ ይች ጋዜጠኛ ከአስካለ ጋር ምንም አለያትም የአገራችንን በአል እንዳይረሳ ስሰለሚያደርጉ ሰለሚያሳዩን ሳላመስግናችሁ አላልፍም ።በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
Mother betam destelalechuuuuuu
Well yene mar
ከጽዳቱ ጀምሮ እስከ እህሉ አዘገጃጀት የጎጃምን ጠላ የሚመስል የለም ማንም ደሞ አያቅበትም እደኑሱ
በትክክል እደጎጃም ያለ፡፡ ጠላ፡፡ የትም ክፍለሀገር የለም በጣም ዋው ነው ፡ አየር ንብረቱም ቅዝቃዜው ጋር በጣም ይመቻል እኔ በሂወቴ ጠላ፡፡ አልወድም ነበር ግን ጎጃም ስገባ በጣም ገረመኝ ጠጣሁት፡ እደኩድ ድፍድፉ፡ ማር፡፡ ነው የዛሬን አያርገውና እደው፡፡ እኔ ወሎየ፡፡ ነኝ ግን ጎጃም ውስጤ ነው የባለቤቴ፡ አገር ነው ወልደናል ስንፋታ ወደወሎ፡፡ ሄድኩኝ ግን ጠላው ካይኔላይ አለ አድግዜ፡ ድፍድፉን ይዤ ወሎ ገባሁ ላሳያቸው ግን አስተምረውኛል ያው ያለሁት በስደት ባለም ናፍቆቶ፡ እየረበሸኝ ነው ትዝታው የባእሉ፡ እሽታ ቅቤው ማሩ ቄጤማው፡ ኧረ ስቱ፡፡ ሆድ ይቻለው የጎጃም ናፍቆት ቤተሰቦቼ እደጎጃም አይናፍቁኝም
@@Samee-ie4ge እውነት ነው በሰላም እግዚአብሔር ወደ ምድራችን ይመልሰን እና ሁሉንም እናጣጥመዋለን
ጉርኛ ሁላ ጎጃም ጎንደር ምን ትመስላላችሁ ሌላውን ዙርሽ ያየሽ አትመስይም ቱ
@@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ ኧረ እደ፡ጎጃም ጠላ፡፡ የለም የተመሰከረለት ነው ሀቅ ካወራን ምክያቱም ጌሾ አይበዛ፡፡ እህል ነው እሚበዛ ልገርሽ ከፈለግሽ ድፍድፉ፡ ብቻ ለስስት፡ ወር ለስድስት ወር የሚቀመጥ ነው የአድወርም ማስቀመጥ ይቻላል ከቤት ምግዜም ጠላ፡፡ አይጠፋም ደሞ ተብጥብጦ አያድርም ለመጠጣት ሲፈለግ ይበጠበጣል ድፍድፍ ቀንሰሽ፡ የሚስፈልግሽን ያህል ትሞያለሽ እኔ አገሬ አይደለም ወሎየ፡ ነኝ ግን ስላየሁ፡ ነው የጎደርም ቆጆነው አይቸዋለሁ ግን ማን እደጎጀ አስራሩ ይለያል ቂጣውኳን እደዳቦ በጀራ፡ ምጣድ ነው የሚጋገረው በጣም ወፍራም ነው ቂጣው፡፡ አያርም በጣም ዋው ነው
በመጀመሪያ ዶሮ ወጥ መስራት በቻላቹ ዝርክርኮች ለማያቃቹ😆😆
እረ ያደኩበት ነዉ ጠላ መጥመቅ አይኔ እስኪጠፍ ነበረ እንኩሮ የማነኩረዉ አሻሮ ስቆላ ጭሱ አይጣል ነዉ ግን ጊዜ ለወጠዉ እና በጠላ ፋንታ ቢራ ይደረድራሉ ቱ ማንነትን መረሳት ይህ ነዉ እኔ ግን ቤታችን ጠላ ከአልተጠመቀ አመት በአል አይመስለኝም
ዬኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ማር
እኔ ገና በልጅንቴ ነዉ እናቴ ያሰተማረችኝ ደሮ መገጠል ሁሉንም አስተምራኝለች እግዜበሂር ይመሠገን
እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
እማዬ እናቴን መሰልሽኝ💋💋💋
*ውይ ስውድሽ አንሽ ጋዚጥኛ ማርየ እማምየ እርጅም ጤና ይስጠሽ ፍጣሬአዎን ልክ ነው ግን እማይ ስትጋግር የጠላ ቂጣ በጣም ውፍራራም ነው ይህ ሽልጡ ይመስላል ማልትም ኩፍ አላልም!*
ጠላ መጥመቅ ለማያውቅ ጥሩ ነው ከዚህ መማር ይቻላል ሰው ከመጠየቅ ይልቅ እና ጠላ አጠሜመቅ የሁሉ ሰው አድ አይነት አይደለም በብዙ አይነት መጥመቅ ይቻላል እና ስለሁሉም ነገር እናመሰህናለን ስላሳየቹህነ
Enatachinm Ehitachinm betam dess new Yemitilut muyam Temirenale Enamesegenalen
ድሮ ቀረ ጠላ እህል ተወደደ አውንማ አክሰቴ ቤት አይጠፉም ነበር ጠላ ገብሰ ለጤና ጥሩ ነው እያለች ትጠምቅ ነበር ሳትማር ኬሚሰት ነበረች ነፊሳን በገነት ያኑረው ሰብሳቢያችን አሁን በቢራ ኦነ ዘመድ መገናኛ ለጤና ጥቅም ሳይኖረው ጭንቅላት ማዞር ጠላ የያዘችው የእልዘር ጠንካራ ነው የምታደርገው በፊት ኩላሊት የለ ደም ብዛት ንፁ ምግብ ነበር
እኔ እናቴ የጎጃም ጠላ ነው ጠምቃ ያስተማረችኝ ድፍድፉ ብቻ 6ወር ይቀመጣል
ከድፍድፉ ከላይ እራሱ የሚጠል አለው አዝመራ ይባላል በጣም ሀይለኛ ነው እና የጎጃም ጠላ ውስጤ ነው ወደፊት ሳገባ ለባሌ እጠምቅለታለሁ
Pls endit emdemisera ngerign bekidem tketel ketemechesh
Batam tiru nawu tamirebatalahu qatiyebati
ጋዜጠኛዋን ሣላደንቅ አላልፍም
ብቅልና ጌሾ ኣብሮ ነዉ ምጣመሰሰዉ ከዛ ከሰባት ቀን ባሃል ቅጣ ይባል ከዛ ከሶሶት ቀን ባሃላ ይጠመቃል ከዛ በሶስት ቀን ይጠጣል የሄ የኛ ቤት ነዉ
የገጠር ሴት ብትሆኝ ያዋጣሻል ።በጣም ወደጄሻለሁ ፡ ጠልፌ አገባሻለሁ ከዛ ጠላ አሰጠምቅሻለሁ።
😂🤣🤣😂
Molalign Alemnesh @ ጠላ ለመጥመቅ የገጠር ሰው መሆን ያስፈልገዋል ያለው ማነው? እኔ የአዲስ አበባ ያውም የቦሌ ልጅ ነኝ ጠላ ጠምቅ ነበር::
ያሁኑ ወጣት ነው አጉል አስተዳደግ ሞያ ሚባል የላቸው 🙈
@@ኢትዮጵያልዩናት ባለሙያ ነሽ
ኤልሳ የማርያም ልጅ ወለየዋ brahane yemaryim Lij @ አመሰግናለሁ ማር 💐
Kkjj
Are wunkuro betam arere way gud ene yemejemara ken new endazi aynet kita yehayewut betam yegermal betam dereke moya ende betu yeleyal ene tela uuuuufff burkon new yemit wetetu
What is rowing with mother they not look happy
ምንም አላቅም ጉዴ ሳገባ ብቻ እናቴ ታስለምደኛለች ብቻ እናመሰግናለን
እንኳን አደረሳቹ
Ene keneto mafelat naw mewkaw xala sijamre tatichim alakim
እኔ ገና በልጅነቴ ነበር ምጠምቀው ያውም ፊልተር ጠላ :: የጠላ ቂጣ እኛ ቤት አይጨመርም ::
እራሴ እየጠመኩ ቀምሼ ግን አላውቅም ጠላ 😀 ልጅ ስለነበርኩ
Wayine Mar ibakish gin filiter melmed feligalew stafiliny aserarun
Mitike Fayisa @ ማሬ እኔ ድሮ ልጅ እያለሁ ነው ስጠምቅ የነበረው ስንት ጊዜዬ ውጪ ስለምኖር የረሳሁት ይመስለኛል ግን ማስታውሰውን ልንገርሽ
በመጀመሪያ በጌሾ እና ብቅል እርሾ ይዘጋጃል
ገብስ በጣም ጠቁሮ ይቆላል በጣም ሳይደቅ ይፈጫል ከዛ ይህ ዱቄት ይነኮራል ከዛ
እንስራ ታጥቦ በወይራ ይታጠንና ይሄ እንኩሮ
በእርሾው በደንብ ታሽቶ ድፍድፍ ይሆናል ወፈር አርገሽ ነው እስኪፈላ የተወሰነ ቀን ይቆያል ከዛ በህዋላ ሌላ እንስራ በወይራ አጥነሽ የጨርቅ ከረጢት ታስሪያለሽ ከዛ ከድፍድፉ እየቀነሽ ውሀ እየጨመርሽ በጨርቁ ወደ እንስራው ትጨምሪዋለሽ ከዛ ጥልል ይላል የጠለለውን እያወጣሽ በጠርሙስ መሙላት ነው::
ምንም የጠላ ቂጣ ምናምን አያስፈልገውም
የረሳሁት ነገር ያለ አይመስለኝም :: የጠላ ቂጣ ሲገባበት እንደሚመስለኝ ያሰክራል ቶሎ
Ishi iyite bexam amesginalew
@@ኢትዮጵያልዩናት የጠላ አጠማመቅ አንድ አይነት ብቻ አደለም በአሻሮም ብቻ አሑን እንዳልሽው ማዘጋጀት ይቻላል ግን ጣእሙ ብዙም አደለም በዶርቄትና በጠላ ቂጣ የተጠመቀ ጠላ ግን ልዩ ነው በጣም አሻሮም ጭምር ማለት ነው ሑሉም ከተደበላለቀ ሐይለኛም ነው ይጣፍጣልም ያው እንዳንሠክር ትንሽ መጠጣት ነው ምግብም ከበዛኮ ያሥቸግራል አደል ሑሉንም በመጠኑ መጠቀም የዶርቄት ጠላ ቀጣም እወዳለሑ
@@ኢትዮጵያልዩናት ያንች አሠራር በጣም ይለያል ዋናውን አታሥገቢም ዋናው ዶርቄትና ቂጣ ነው አሻሮም ያሥፈልጋል ግን ዋናውን እርሳሽው
ቆይ ብቅል ጌሾ ከቂጣ ጋርነዉዴ የሚጨመረዉ?
እናቶቻችን ግን ቂጣ እዴነገ ሊገባ ሢል እዴዛሬነዉ ብቅል የሚጨመረዉ። እንዴት ይህ ?