Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ጸጋዬና አጋርህ በጣም ደስ የሚል ድንቅ አተራረክ አመሰግናለሁ በርቱ ❤🎉🎉❤🎉❤
ወሰድሽኝ ብዙ ቦታ አቦ ይመችሽ የኔ ውብ ሴት ፀግሽዬ ጠበቅ አርጋት❤
Thanks! Waiting on part 2
Waiting on part 2
ዋው ፀግሽ የዛሬው ልዬ መሳጭ አይገልጠውም ባጠቃላይ ከብዙ የእቅልፍ ኪኔኖች አድነህኛል በጣም አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፅሁፍ ደስ ከሚል አተራረክ ጋር 🥰❤🙏
ምርጥ አተራረክ ምርጥ አነባብ ጎበዝ ነሽ በርቺ😊❤🎉
በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፀግሽ እባክህ አትቆይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ❤❤❤
ከአንድ ወንዝ የተቀዳችሁ ተራኪያን አብራችሁ እንዴት እንደ ምታምሩ ዋውጸግሽ እንደ ሁል ግዜ ምርጥ ነው ❤
ፀሀፌቱም አንባቢቱም በጣም ጎበዝ ናችሁ ልትደነቁ ይገባል መጨረሻው አጓጓኝ❤❤❤
እባክህ ቀጣዩን ፀግሽ በተረፈ ምርጥ አይገልፀውም ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ምርጥ ነበር
ትረካ በአተና በዚች ልጅ ይብቃ ዋወወወ 🎉❤❤❤❤
ፀግሽ ግነወ እየጠፋህ ነው 😢😢😢 ለማንኛው እንኳን ደህና መጣህ ❤
ደራሲ ሜሪ ፈለቀ ጎበዝ ደራሲ ናት እናመሰግናለን ተራኪዎችም ምርጥ አድርጋችሁ ነው ያቀረባችሁት ። ግን አትጥፋ ስትጠፋ ደስ አይለንም በጆሮአችን የምናነብ ጥቂቶች አይደለንም።
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ውይ ሜላት ህይወት ግን ይገርማል ፣🙏 ግን አንተ ደህና ነህ ጠፉህ ህይወታችንን አከበድከው እኮ ጠፉህ አትጥፉ
በርታልኝ ወንድሜ ፀግሽ የሰደት ትካዜዬን ድካሜን እምረሳበት ድንቅ ፅሁፍ ትረካ እየሰማሁ ድካም ድብርት ደህና ሰንብት ብያለሁ ወንድሜ አመሰግናለሁ ክብሩን ውሰድ ተቀበል 🤗 💓👍✌️💪🙏
ፀግሽ እስቲ "ፍቅር ከፈላስፋ "የሚለውን ትረካ ከዚች ልጅጋ ድገሙልን 😊
😢❤ደስ የሚል የማይረብሽ ልስልስ ያለ ድምፅ ዋው እናመሰግናለን ግን ክፍል2 እባካችሁ❤
Thanks!
txs Bro❤
@@melatbekalewhere is part 2?
ልክ ስገባ ደስታዬን ልነግርክ አልችልም ሳይክ ተንጠብግቤነው የከፈትኩት ምክንያቱም ናፍቀከኛል❤
ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን ይሄን ስንጨርስ አልተዘዋወረችም ይተረክልን❤❤❤
ፀግሸዬ ሰወድከ አተብቻ ተረከልን በሊላ ትይወብኝ የሰግሸ ድምፀ ፍቅረ ይዞኛል ❤😘✅🕊
Welcome ፅግሽ ተባረክ ናፍቀንህ ነበር
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ። ይህው ደገክሞኝ አረፍ ብዬ እየሰማሁኝ ነበር በኔ ቤት ትንሽ ሰምቼ እንቅል እተኛለሁ ብዬ ነበር ። ነገር ግን በጣም አጓጊ ስለነበረ እንቅልፋም ጠፋ። Thank you bro from USA.❤❤❤❤
ኦ እነኳን ደና መጣህ ናፍቀኸን ነበር በል ልኮምኩም እና እኮምታለዉ❤
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
ዋው አደኛ ነው❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ 🥰🥰🥰🥰
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂዉ ፀግሽ
በጣም እናመሰግናለን ሀኒ እና ፀግሽ
ክክክክ አይ ፀግሽ😅 የስራህን ይስጥህ በደረቁ ለሊት የዓረብ ልብስ ለመተኮስ እንዲያግዘኝ በጆሮየ እየሰማሁ ብቻየን እንደ እብድ ብቻየን በሳቅ እረ ውሃ እየጠጣሁ ሃይላዱን በአፌ ይዠ ስስቅ ትን ብሎኝ በአፍንጫየ ውሃው ገብቶ ብቻ አላህ አዳነኝውይ ወንድም ፀጋይ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ መፅናኛ ጓደኛየ ነህ ከልጂነቴ እስካሁን መፃሃፍና ማንበብ እወዳለሁ ለመማርና ተምሮ ለመከበር በሃገሬ የተከበረ ስራ ለመስራትግንአልታደልኩም ሆኖም አሁን ያለሁበትንም ሆነ ያሳለፍኩትን ህይወቴን አልጠላውም አላህየንም አመሰግነዋለሁ እንጂ አላማርረውምስለቤተሰብ የከፈልኩት መስዋእትነትአሁን ዋጋ ቢያጣም እናም እስካሁንም እልፋትላይ ሆኘ ባዝንም ብቸኝነት ቢያደክመኝም በአላህ ተስፋ ስለማልቆርጥ አሁንም ነገ ጥሩ ነገር አላህየ ይሰጠኝና እጥፍ አድርጎ እንደሚክሰኝ ፅኑ እምነት ስላለኝአሁንም በጥንካሬ ቆሜ በትእግስት እጠብቃለሁ እናማ ፀጋይ በአንተና በባልደረቦችህ የመፃሃፍ ትረካ ዘና ፈታ እያልኩኝ ድካሜን ብቸኝነቴን እረሳና እንደብድ ብቻየን እየሳቅኩና በሚያለቅሱትን ስሰማ የእውነት እንባየን እያፈሰስኩኝ አለቅሳለሁ በተለይ ብዙ መስዋእትነት በከፈሉለት ቤተሰብምሆነ ጓደኛ ሲከዱ የእኔ እየመሰለኝ በጣም ልቤ ይታመማል መልሸ ደግሞ እፅናናለሁ ብቻ ፀጋይና መሰሎችህ የሩቅ ጓደኞቸና አፅናኞቸ ስለሆናችሁ አመሰግናችሇለሁ ሃኒቾየ በርች ጎበዝነሺ አመሰግናለሁ ❤
የኔ ውድ አይዙሽ በርቺ ለኛ መጽናኛችን ትረካ መስማት ነው እራሳችንን በምንወደው ትረካ መደበቅ አለሁ ብለው ድካማችንን የሚረዳ እስከምናገኝ 😢😢😢 ለማንኛውም እንክዋን ተረፍሽ በትንታ 😊😊😊
ጎበዝ ነሽ በርች😻🥰🥰🥰😍😍😍😍
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሺ በቃ ዛሬ ቤቱን አፍርሸ ነው የምገነባው😂 የማዳም ቅመሞች ዳይ ወደ ስራ
😂😂😂😂😂😂
በጣም 😂😂😂
betam eyetefa silehone yemimetawe enem yemadameti filagote eyetefa new silezi bezu atiqoyi tsegish eshi
betam asitemari tireka new enameseginalen tsegish
የፈለገ ብትዘገይ በስራህ ስለምተማመን ጠብቅካለው ❤ግን ይሄን ከዚህ በፊት ተርከከዋል መጨረሻውን ሳናውቅ ተንጠልጥሎ የቀረ ነገር
ጎሽ እግዜር ይስጥሽ ኮመንት ላይ ከዚህ በፊት ተተርኳል የሚል እየፈለኩ ነበር ለኔም አዲስ ስላልሆነብኝ ማለት ነው
ይሄ አይመስለኝም ፍቅር እና ሸር ነው 😢
Big respect brother
Great writer and an amazing narrators 👏❤️
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ይህን ታርክ ከዝህ በፊት ሰምቼው ነበር ከግማሽ
ፀግሽን ከመናፈቄ የተነሳ "ነፍስ ስታረቅር" የሚለዉን ደግሜ እያዳመጥኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ Tegsh❤️😢
የኔ ቢጤ ወላሂ በጣም ናፍቆኝ ነበር❤
ፀግሽ በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ ለምን ትጠፋለህ😢ከቻልክ አልተዘዋወረችም የሚለውን የአሌክስ አብረሃምን መፀሀፍ ተርክልን❤🎉
Alex Abraham gen bhiwet ale?
እኔም አልተዘዋወረችምን እንድተርክልን እፈልጋለሁ
@@Maly69 አዎ አለ በfb Alex Abrahan ብለህ ብትፈልገው ታገኝዋለህ
ፀግሽ ግን በሰላም ነዉ ተናፍቀሀል ❤❤❤
Thank you Tsegish. Love from Atlanta.
Are like madergahune atersu❤️🙏 tsgesya bertalen terakiwane demo sewedate ❤️❤️❤️🙏
ፀግሽየ በጉጉት ነበር የምጠብቀው እኳን ሰላም መጣህልን❤
ዊይ ፀግሽ ስፈልገው ነበረ አመሰግናለሁ በልታልን ወንድማችንን
ኡፍፍፍፍ ጠፍተህ ነበር 😢እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ🎉
ፀግሽ እኳን ደህና መጣህ በሰላም ነው የጠፋሀው ❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽዬ በእናትክ የተራኪዋ ድምጽ እንዴት ደስ እደሚል እሷ ዩቱይብ ካላት ንገረኝ በተረፈ ደስስ የሚል ስራ ነው ክፍል 2 አታቆይብን ደራሲዋን ሳለደንቅ አላልፍም ፐፐፐ እይታዋ ይለያል!!!
በላይክ ጀምሪያለው መጨርሻውን ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እዴት በጉጉት እደምጠብቅህ
እናመሰግናለን ጸግሽዬ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ወንድማችን ጨቆኝ ነበር ስትጠፋ እና አንድ ነገር ልጠይቅህ እኔ እናተ መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ በክፈት ዶትኩም ይዠ ነው ግን በጣም ሱሰኛ ሁኛለሁ በቀን በቀን ካላዳመጥኩ ይጨንቀኛል ያላዳመጥኩት ታሪክ አለ ብየ አላስብም እና ለወደፊት እህወቴ እየፈራሁ ነው ማርያምን ስጋት ገብቶኛል አንድ ነገር በሉኝ😢ማንበብ በጣም እወዳለሁ ግን ሳኡዲ የምነበብ መፅሐፍ አላገኘሁም መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ያስለቅሰኛል በቃ ምን እነደ ማደርግ ግራ ገብቶኛል😢ምክራቹ ለግሱኝ🙏🥰🤙
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ አረ አትጥፋብን❤❤❤
የዝችን ተራኪ ስራዎች ካላት እንዴት እናግኛት በጣም ጉበዝ ነች
Well come back!!!!! please please don't be late I miss your voice ❤
እንኳን ደና መጣክ ፀግሽ ❤❤
ፀግሽዬዬ ዌልልል በጣም ምርጥ ምርጥ ታሪክ ነው ግን አንድ ጥያቄ አትቆይብንን plss
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ❤❤❤❤
ጥሩ ታሪክ ጥሩ አተራረክ ነበር ግን ምናለ እንደከዚ ቀደሙ አጠር ባለ መልኩ በክፍል በክፍል ብታቀርቡልን
ሁሌ ነበር ቻናልህነሰ እማየው እንኳን ደህና መጣህ😊
♥️🙏♥️ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር
እንኳን ደህና መጣህልን❤
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ
Well come tsegaye ❤❤❤
ምነው ኮሜንታተሮች የምትፅፉትን በታስተውሉ ውይይይ አሁንስ ሴት መሆን በጣም እያስጠላ መጣ ፀግሽ ፀግሽ ፀግሽ እያላችሁ የምትንጫጩት ዋናው ቁምነገሩ የታሪኩ አስተማሪነትና ጭብጥ ቁምነገሩ እንጂ በሴት ድምፅ ሆነ በወንድ ድምፅ ምን ልዩነት አለውልጂቷ ደግሞ ከፀጋየ ምንም አታንስም የአነባበብና አተራረክ ብቃቷም ሆነ የአነጋገሯለዛም ምንም አይወጣለትም ደግሞ የወንዶቹን አነጋገር ፀጋየነው እየተናገረ ያለው ታዳ የምን መንጫጫትነው እረረረ ቲኒሽ አፈር ብለን ልብ እንግዛ ሴቶች የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪውነው
Inem gwemogn neber inkuan anesashiw
ዋዉ ፀግሽ መጣህ በጣም ነፈቅነህ❤❤❤
ፀግሸዬ ሰወድክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
please next part i cant wait 😊😮
እንኳን መጣህልኝ ❤
እንኳን ደሕና መጣሕ ፀግሽዬ
thank you❤, Meraf 2 yelekekln please
አንኩዋን ደህና መጣህ ወንደሜ ❤️❤️❤️❤️❤️
please adjust the sound truck its not balance with narrator
ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ ❤❤🙏
it was so amazing and Thanks a lot guys ❤
ጸግሽ ጠፋህኮ ሁሌ ቤትህ ገብቼ ቼክ ሳደርግህ ነበርተናፍቀሀል እንኳን ደህና መጣህ
ሰላም ጸጋሽ እንኳን በሰላም መጣህልን በጉጉት ምንጠበቅ እና በሳምንት አንዴ ሌላ ሶሻል ሜዳ ላይ tik tok ላይ ላይቭ ብትባለን ደስ ይለናል እባክህ አንዳንዴ አንብብ እየገባክ ማለት ነው ላይቭ ላይ
ፀግሻዬ❤❤
ፀግሽ ሳልሞት ድረስ ቀጣዩን እባክህ😢
Wel come tsegesh❤️
Tegsheye welcome 🙏
እንኮን ደህና መጣህ ፀግሺ
ፀግሽ welcome 🤗 🇪🇷
እመቤቴን ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱ❤🥰
❤❤❤❤ ግን ጠፍተሀል
ፀግሽዬ ጣፋህ ኮ ድምፅህ ናፈቀኝ 😊❤🥺
Tsegshye Enkuan Dehna metak ❤❤❤
Welcome Tsegesh ❤️❤️❤️
ፀግሺየ
ቀጣዬን ቶሎ ልቀቁልን🥰🥰🥰
ሰላም ፀግሸ
Next Please...
ere bisemillah betam tefahe be selam new ekon dehna metake
ውብ አተራረክ❤❤❤❤❤
will come Tsegshy😍
መቼስ እንዲ ተመስጪ ክፍል 2 ይኖረዋል የሜላት መጨረሻማ ማወቅ አለብን 😂😊😊
ወይኔ ሳላስበው አለቀ ፀግሽ እንዳትዘገይ ቶሎ ልቀቅልን
ሰላም ጸጋዬና አጋርህ በጣም ደስ የሚል ድንቅ አተራረክ አመሰግናለሁ በርቱ ❤🎉🎉❤🎉❤
ወሰድሽኝ ብዙ ቦታ አቦ ይመችሽ የኔ ውብ ሴት ፀግሽዬ ጠበቅ አርጋት❤
Thanks! Waiting on part 2
Waiting on part 2
ዋው ፀግሽ የዛሬው ልዬ መሳጭ አይገልጠውም ባጠቃላይ ከብዙ የእቅልፍ ኪኔኖች አድነህኛል በጣም አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፅሁፍ ደስ ከሚል አተራረክ ጋር 🥰❤🙏
ምርጥ አተራረክ ምርጥ አነባብ ጎበዝ ነሽ በርቺ😊❤🎉
በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፀግሽ እባክህ አትቆይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ❤❤❤
ከአንድ ወንዝ የተቀዳችሁ ተራኪያን አብራችሁ እንዴት እንደ ምታምሩ ዋው
ጸግሽ እንደ ሁል ግዜ ምርጥ ነው ❤
ፀሀፌቱም አንባቢቱም በጣም ጎበዝ ናችሁ ልትደነቁ ይገባል መጨረሻው አጓጓኝ❤❤❤
እባክህ ቀጣዩን ፀግሽ በተረፈ ምርጥ አይገልፀውም ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ምርጥ ነበር
ትረካ በአተና በዚች ልጅ ይብቃ ዋወወወ 🎉❤❤❤❤
ፀግሽ ግነወ እየጠፋህ ነው 😢😢😢 ለማንኛው እንኳን ደህና መጣህ ❤
ደራሲ ሜሪ ፈለቀ ጎበዝ ደራሲ ናት እናመሰግናለን ተራኪዎችም ምርጥ አድርጋችሁ ነው ያቀረባችሁት ። ግን አትጥፋ ስትጠፋ ደስ አይለንም በጆሮአችን የምናነብ ጥቂቶች አይደለንም።
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ውይ ሜላት ህይወት ግን ይገርማል ፣🙏 ግን አንተ ደህና ነህ ጠፉህ ህይወታችንን አከበድከው እኮ ጠፉህ አትጥፉ
በርታልኝ ወንድሜ ፀግሽ የሰደት ትካዜዬን ድካሜን እምረሳበት ድንቅ ፅሁፍ ትረካ እየሰማሁ ድካም ድብርት ደህና ሰንብት ብያለሁ ወንድሜ አመሰግናለሁ ክብሩን ውሰድ ተቀበል 🤗 💓👍✌️💪🙏
ፀግሽ እስቲ "ፍቅር ከፈላስፋ "የሚለውን ትረካ ከዚች ልጅጋ ድገሙልን 😊
😢❤ደስ የሚል የማይረብሽ ልስልስ ያለ ድምፅ ዋው እናመሰግናለን ግን ክፍል2 እባካችሁ❤
Thanks!
txs Bro❤
@@melatbekalewhere is part 2?
ልክ ስገባ ደስታዬን ልነግርክ አልችልም ሳይክ ተንጠብግቤነው የከፈትኩት ምክንያቱም ናፍቀከኛል❤
ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን ይሄን ስንጨርስ አልተዘዋወረችም ይተረክልን❤❤❤
ፀግሸዬ ሰወድከ አተብቻ ተረከልን በሊላ ትይወብኝ የሰግሸ ድምፀ ፍቅረ ይዞኛል ❤😘✅🕊
Welcome ፅግሽ ተባረክ ናፍቀንህ ነበር
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ። ይህው ደገክሞኝ አረፍ ብዬ እየሰማሁኝ ነበር በኔ ቤት ትንሽ ሰምቼ እንቅል እተኛለሁ ብዬ ነበር ። ነገር ግን በጣም አጓጊ ስለነበረ እንቅልፋም ጠፋ። Thank you bro from USA.❤❤❤❤
ኦ እነኳን ደና መጣህ ናፍቀኸን ነበር በል ልኮምኩም እና እኮምታለዉ❤
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
ዋው አደኛ ነው❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ 🥰🥰🥰🥰
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂዉ ፀግሽ
በጣም እናመሰግናለን ሀኒ እና ፀግሽ
ክክክክ አይ ፀግሽ😅 የስራህን ይስጥህ በደረቁ ለሊት የዓረብ ልብስ ለመተኮስ እንዲያግዘኝ በጆሮየ እየሰማሁ ብቻየን እንደ እብድ ብቻየን በሳቅ እረ ውሃ እየጠጣሁ ሃይላዱን በአፌ ይዠ ስስቅ ትን ብሎኝ በአፍንጫየ ውሃው ገብቶ ብቻ አላህ አዳነኝ
ውይ ወንድም ፀጋይ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ መፅናኛ ጓደኛየ ነህ ከልጂነቴ እስካሁን መፃሃፍና ማንበብ እወዳለሁ ለመማርና ተምሮ ለመከበር በሃገሬ የተከበረ ስራ ለመስራትግን
አልታደልኩም ሆኖም አሁን ያለሁበትንም ሆነ ያሳለፍኩትን ህይወቴን አልጠላውም አላህየንም አመሰግነዋለሁ እንጂ አላማርረውም
ስለቤተሰብ የከፈልኩት መስዋእትነት
አሁን ዋጋ ቢያጣም እናም እስካሁንም እልፋትላይ ሆኘ ባዝንም ብቸኝነት ቢያደክመኝም በአላህ ተስፋ ስለማልቆርጥ አሁንም ነገ ጥሩ ነገር አላህየ ይሰጠኝና እጥፍ አድርጎ እንደሚክሰኝ ፅኑ እምነት ስላለኝ
አሁንም በጥንካሬ ቆሜ በትእግስት እጠብቃለሁ እናማ ፀጋይ በአንተና በባልደረቦችህ የመፃሃፍ ትረካ ዘና ፈታ እያልኩኝ ድካሜን ብቸኝነቴን እረሳና እንደብድ ብቻየን እየሳቅኩና በሚያለቅሱትን ስሰማ የእውነት እንባየን እያፈሰስኩኝ አለቅሳለሁ በተለይ ብዙ መስዋእትነት በከፈሉለት ቤተሰብምሆነ ጓደኛ ሲከዱ የእኔ እየመሰለኝ በጣም ልቤ ይታመማል መልሸ ደግሞ እፅናናለሁ ብቻ ፀጋይና መሰሎችህ የሩቅ ጓደኞቸና አፅናኞቸ ስለሆናችሁ አመሰግናችሇለሁ ሃኒቾየ በርች ጎበዝነሺ አመሰግናለሁ ❤
የኔ ውድ አይዙሽ በርቺ ለኛ መጽናኛችን ትረካ መስማት ነው እራሳችንን በምንወደው ትረካ መደበቅ አለሁ ብለው ድካማችንን የሚረዳ እስከምናገኝ 😢😢😢 ለማንኛውም እንክዋን ተረፍሽ በትንታ 😊😊😊
ጎበዝ ነሽ በርች😻🥰🥰🥰😍😍😍😍
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሺ በቃ ዛሬ ቤቱን አፍርሸ ነው የምገነባው😂 የማዳም ቅመሞች ዳይ ወደ ስራ
😂😂😂😂😂😂
በጣም 😂😂😂
betam eyetefa silehone yemimetawe enem yemadameti filagote eyetefa new silezi bezu atiqoyi tsegish eshi
betam asitemari tireka new enameseginalen tsegish
የፈለገ ብትዘገይ በስራህ ስለምተማመን ጠብቅካለው ❤ግን ይሄን ከዚህ በፊት ተርከከዋል መጨረሻውን ሳናውቅ ተንጠልጥሎ የቀረ ነገር
ጎሽ እግዜር ይስጥሽ ኮመንት ላይ ከዚህ በፊት ተተርኳል የሚል እየፈለኩ ነበር ለኔም አዲስ ስላልሆነብኝ ማለት ነው
ይሄ አይመስለኝም ፍቅር እና ሸር ነው 😢
Big respect brother
Great writer and an amazing narrators 👏❤️
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ይህን ታርክ ከዝህ በፊት ሰምቼው ነበር ከግማሽ
ፀግሽን ከመናፈቄ የተነሳ "ነፍስ ስታረቅር" የሚለዉን ደግሜ እያዳመጥኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ Tegsh❤️😢
የኔ ቢጤ ወላሂ በጣም ናፍቆኝ ነበር❤
ፀግሽ በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ ለምን ትጠፋለህ😢ከቻልክ አልተዘዋወረችም የሚለውን የአሌክስ አብረሃምን መፀሀፍ ተርክልን❤🎉
Alex Abraham gen bhiwet ale?
እኔም አልተዘዋወረችምን እንድተርክልን እፈልጋለሁ
@@Maly69 አዎ አለ በfb Alex Abrahan ብለህ ብትፈልገው ታገኝዋለህ
ፀግሽ ግን በሰላም ነዉ ተናፍቀሀል ❤❤❤
Thank you Tsegish. Love from Atlanta.
Are like madergahune atersu❤️🙏 tsgesya bertalen terakiwane demo sewedate ❤️❤️❤️🙏
ፀግሽየ በጉጉት ነበር የምጠብቀው እኳን ሰላም መጣህልን❤
ዊይ ፀግሽ ስፈልገው ነበረ አመሰግናለሁ በልታልን ወንድማችንን
ኡፍፍፍፍ ጠፍተህ ነበር 😢እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ🎉
ፀግሽ እኳን ደህና መጣህ በሰላም ነው የጠፋሀው ❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽዬ በእናትክ የተራኪዋ ድምጽ እንዴት ደስ እደሚል እሷ ዩቱይብ ካላት ንገረኝ በተረፈ ደስስ የሚል ስራ ነው ክፍል 2 አታቆይብን ደራሲዋን ሳለደንቅ አላልፍም ፐፐፐ እይታዋ ይለያል!!!
በላይክ ጀምሪያለው መጨርሻውን ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እዴት በጉጉት እደምጠብቅህ
እናመሰግናለን ጸግሽዬ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ወንድማችን ጨቆኝ ነበር ስትጠፋ እና አንድ ነገር ልጠይቅህ እኔ እናተ መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ በክፈት ዶትኩም ይዠ ነው ግን በጣም ሱሰኛ ሁኛለሁ በቀን በቀን ካላዳመጥኩ ይጨንቀኛል ያላዳመጥኩት ታሪክ አለ ብየ አላስብም እና ለወደፊት እህወቴ እየፈራሁ ነው ማርያምን ስጋት ገብቶኛል አንድ ነገር በሉኝ😢ማንበብ በጣም እወዳለሁ ግን ሳኡዲ የምነበብ መፅሐፍ አላገኘሁም መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ያስለቅሰኛል በቃ ምን እነደ ማደርግ ግራ ገብቶኛል😢ምክራቹ ለግሱኝ🙏🥰🤙
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ አረ አትጥፋብን❤❤❤
የዝችን ተራኪ ስራዎች ካላት እንዴት እናግኛት በጣም ጉበዝ ነች
Well come back!!!!! please please don't be late I miss your voice ❤
እንኳን ደና መጣክ ፀግሽ ❤❤
ፀግሽዬዬ ዌልልል በጣም ምርጥ ምርጥ ታሪክ ነው ግን አንድ ጥያቄ አትቆይብንን plss
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ❤❤❤❤
ጥሩ ታሪክ ጥሩ አተራረክ ነበር ግን ምናለ እንደከዚ ቀደሙ አጠር ባለ መልኩ በክፍል በክፍል ብታቀርቡልን
ሁሌ ነበር ቻናልህነሰ እማየው እንኳን ደህና መጣህ😊
♥️🙏♥️ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር
እንኳን ደህና መጣህልን❤
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ
Well come tsegaye ❤❤❤
ምነው ኮሜንታተሮች የምትፅፉትን በታስተውሉ ውይይይ አሁንስ ሴት መሆን በጣም እያስጠላ መጣ ፀግሽ ፀግሽ ፀግሽ እያላችሁ የምትንጫጩት ዋናው ቁምነገሩ የታሪኩ አስተማሪነትና ጭብጥ ቁምነገሩ እንጂ በሴት ድምፅ ሆነ በወንድ ድምፅ ምን ልዩነት አለው
ልጂቷ ደግሞ ከፀጋየ ምንም አታንስም የአነባበብና አተራረክ ብቃቷም ሆነ የአነጋገሯለዛም ምንም አይወጣለትም ደግሞ የወንዶቹን አነጋገር ፀጋየነው እየተናገረ ያለው ታዳ የምን መንጫጫትነው እረረረ ቲኒሽ አፈር ብለን ልብ እንግዛ ሴቶች የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪውነው
Inem gwemogn neber inkuan anesashiw
ዋዉ ፀግሽ መጣህ በጣም ነፈቅነህ❤❤❤
ፀግሸዬ ሰወድክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
please next part i cant wait 😊😮
እንኳን መጣህልኝ ❤
እንኳን ደሕና መጣሕ ፀግሽዬ
thank you❤, Meraf 2 yelekekln please
አንኩዋን ደህና መጣህ ወንደሜ ❤️❤️❤️❤️❤️
please adjust the sound truck its not balance with narrator
ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ ❤❤🙏
it was so amazing and Thanks a lot guys ❤
ጸግሽ ጠፋህኮ ሁሌ ቤትህ ገብቼ ቼክ ሳደርግህ ነበር
ተናፍቀሀል እንኳን ደህና መጣህ