የመኖር አካፋይ .. ምዕራፍ 2 ( ማብቂያ ምዕራፍ )
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #tsegayeaberar #ethiopia
#ethiopia #tsegayeaberar #merifeleke
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ውዶቼ ኢሄ የመጨረሻው ምዕራፍ ነው እሺ? ❤
ተራኪዋ በጣም ጉበዝ ናት የራሷ ቻናል ካለ ፀግሽ
እቢ
በመጀመሪያ ፀግሽ ክብረት ይስጥልኝ በቀጣይ ተራኪዋ👏👏👏👏 ገራሚ የሚስብ የሚጥም ባላለቀ የሚያስብል ለዛ አለሽ በቃ ደስ የሚል ጥምረት ክበሩልኝ በሌላ. ተመሳሳይ ጥምረት እንደማገኛችሁ አምናለሁ❤❤❤❤❤
የብቸኝነቴ ማምለጫ የረጅም ሌሊቶቼ መቋጫ! እናመሰግናለን ፀግሽ
ግሩም አተራረክ ።
ዛሬ በዘር እየተባላን ላለን ኢትዬጵያውያን አስተማሪ የሆነ ።
ወይኔ እንዳያለቅ እየጓጓው የጨረስኩት ምርጥ ትረካ ከምርጥ ተራኪ ጋር እናመሠግናለን
ድንቅ ፅሁፍ ድንቅ አተራረክ እናመሰግናለን
ወዮ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ሜላት እኔ እራሴ ጎንጥን ወደድኩት እኮ 😮😮😅😅
በጣም ደስስስስስስስስስስስስ የሚል ድርሰት ትረካም ምንም አይወጣለትም❤ ተባረኩ ሦስታችሁም!!!!!
ፀግሽ ተራኪዋን እንዳትፋታት በጣም ያምርባችዃል ቅንጅቻችሁ❤ በርቱልን።
ፀግሸ ሁሉንም በሚባል ደረጃ ሰምቻቸቸዋለሁ ሰለምታቀረብልን በጣም አመሰግናለሁ በረታ ቀጥል
በፍላጎት ለረጅም ሰዓታቶች ደስ የሚል የእስር ጊዚያቶች አሳለፍኩ።ዋዉ በጣም አሪፍ ድርሰት ነው ቢሆንም በእናንተ ትረካ ሕይወት ዘራችሁበት።ምስጋናዬን ያለምንም ስስት ይድረሳችሁ።
እኛ የማዳም ቅመሞች አተ ባትኖር ምን እንሆን ነብር ተባረክ አተን እያዳመጥን ስራችንንኮ እዴት እደምሄድ በስማም ❤❤❤❤❤😊
ፀግሽ እድሜህ ይርዘም
በጣም ድንቅ እና አጓጓጊ ግን ውስብ😂 ታሪክ እንደሁልጊዜው ግሩም አቀራረብ
ማነው በዚህ ታሪክ ልቡ የተንጠለጠለ👍👍👍
እኔ
እኔ
እኔ
እኔ
እኔ
ፅግሽ በጣም አሪፍ ነው እባክህ እንዲህ ለየት ያሉ መፅሀፎችን አቅርብልን ከምስጋና ጋ thanks Brooo
ደስ የሚል ታሪክ የገሀድ አለምን ነው የሚያሳየዉ ግን ማንምን ይሁን ፍቅር የሚባለሁ ሀያል አሸናፊ ነው ጸግሽ እናመሰግናለን ወጀል ነክ ታሪኮች ይመቸኛል ረዘም ያለ ሰአትም ስላለሁ ደስይላል በርቱልን ❤❤❤
እፍፍፍፍ ፀግሽ የምሬን ነዉ በየቀኑ ብትለቅ እራሱ የምጠግብ አይመስለኝም እንኳን በሰላም መጣህልን
እናመሰግናለን ፀግዬና ደራሲው ❤❤❤
ፀግሽ ስራዎችክና ድምፅክ ነፍስ አላቸዉ 🫡👏👏👏👏👏 big respect for you
በሉ እነዚህ አሜሪካኖች ይሄን መፅሀፍ እንዳያገኙት ፊልም ሰርትውበት ደራሲ ሲዲኒ ሼልደን እንዳይሉት ዋው በጣም ግሩም የሆነ መፅሀፍ እናመሰግናለን እውነት
ኡኡኡ ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው
melat gin lbun weddkulat adezi new keweledu yeset jegna lbam set swed meli mastawes sjemri abaye salasbew feses befetari yemadamt teseto alegn bayne ayesalkugn new madamtew gerami tsuf new tebareki ❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ትችላላችሁ ደራሲዋ በጣም ጎበዝ ነች ተራኪዎቹም ይመቻችሁ አሪፍ ጊዜ እያሳለፍን ነው በርት ጥፍት አትበሉ
Tsegish yekoyehewun be Arif sira kisehal!
ይገርማል ፍቅር ሁሉንም ያሻንፋል በጣም እናመሰግናለን ፀግሺ 👏👏👏🙏🙏
ኡፍፍፍፍ ተመሰገን አይደል የምትሉት
አወ እንድህ አስምጣችሁኝ በስተመጨረሻም ወልጀ ተገላገልኩ
ሃንየና ፀጋየ በእውነት ቃላት የለኝም
ግሩም ጥንድ ተራኪወች ናችሁ በበፊቱ ትረካወችህ ማሂጋር ሆናችሁ ስትተርኩ
እንደወደድኩት አሁንም ሃናጋር ግሩም የተዋጣለት ስራነው በርቱ አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደራሲዋም ምርጥ ደራሲናት ይመቻት ❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እውነት እረጃጅም ትርካወችህ እጅግ በጣም ናፍቀውኛል 😭❤
ዌልካም ፀግሽዬ በጣም ደስ የሚል እና ሃሪፍ ነበር ፀግሽዬ ሜሊ❤❤🙏🙏
Enamezeginalen nurilin wendmachin ❤❤
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ጭቀቴን ባተ ትረካ ነዉ እምረሳዉ አመሰግንህ አለሁ ወድሜ
ዋው ሜርሻ እጅሽ ይባረክ
ለተራኪዎቹም ትልቅ ክብር
ጣፍጭ ታሪክ❤❤❤❤❤
Part 3 please
ለመጀመሪያ ጊዜ በሴት ትረካ ስሰማ በጣም ግሩም አቀራረብ ከግሩም ስራጋር ይሁን ብለናል ❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክና አተራረክ ነው። እናመሰግናለን
ደራሲ ሜሪ ደሞ በዚህ አጋጣሚ አድናቂሽ ነኝ የኔ ጎበዝ
ፀግሽ ግን ስስታም ነገር ነህ:;የማይልቅ ዝም ብልህ የምታዳምጥው ትረካ የለህም?እንዴ አለቀብኝ እኮ?????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አረ ተባረክ ግን አልዋሽህም ሲያልቅ ተናደድኩ
Segse❤❤❤ tenafkek.neber
እንኳን በደህና መጣክ ፀግሽ 🎉
ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤❤❤🎉
Thanks! it’s a great story with a great voice🇪🇷
እንኩዋን ደህና መጣህ ጸግሽ❤
የሼፏ ፈገግታ ደስ ሲል❤
በጉጉት ስጠብቅ መጣህልን ፀግሻዬ❤❤🥰
እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂዉ ወንድም አለም
ሽኩረን ዛሬ ነበር የጨረስኩት ስጠብቅህ ነበር ሽኩረን እክቲር ደስ ይል ነበር
ዋው አመገርም ታሪክ ዋው ተባርኩ
Thank you Thank you vary much love you ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ምስጋናዬ እጅግ ብዙ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
ዋውውው ነው 🥰🥰🥰
ፀግሽዬ በርታልን
እዴትእደሚጣፍጥ❤ ምስጥ ብየ የመዳምን ስራ ሰራሁት አይገልፀውም ፀግነት ብርታቴ ነህ
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤
እስከዛሬ ምንም ብዬ ኣላውቅም ፀግሽ በዚ ትረካ ግን እየው እንቅልፈን ሳልተኛ ስራ ልገባ ነው ኣልቆ እንኳን ከ ኣይምሮዬ ኣልጠፍ ኣለኝ እንዴት ስው 7ሰኣት ሙሉ ያለማቋረጥ እንቅልፉን መሰዋት ኣድርጎ ያነጋል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅ብቻ ቃል የለኝም ክበርልኝ ❤
ፀግሽዬ የኔ ሱስ❤❤❤
Tawkaleh tsegeshe yaneten demetse lemej terkawocheken endale semeche setoche yetrkuten semeche alawekem nber yehen sesma gen eskahun endetesasatku gebagne betam mert aterarek new 🙏🙏🙏
ጸግሽ ቶሎ ቶሎ ና
Wow. Just Wow
Selam tsegesh ebak 3 yetebekin new
ፅግሽ ተባረክ
ዋወ እሚገርም ነዉ
Weyooo i love it so so much tsegesh
....i wish i have someone like gonte❤❤❤❤
Wow wow baxam tamchtonal
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you
ተባረክ ፀግሽ🙏 በርታ
❤❤ yemegerm sera thank you
እንኳን ደና መጣህ
Kef yale tarick kef Yale aterarke wow 👌 .yelmedbachu.
Mesac tarik new tsagish
እውነትም ፍቅር ያሸንፋል❤
ዋውውውውው መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
Wow so amazing😮😮😮
Thank you tsegish ❤❤
Wowww👌
ሠላም ላንተ ይሁን ፀግሽዬ ❤እንኳን ደህና መጣህ ልቤ እንዴት ተጠልጥሎ ከረመ መሰለህ😂😂😂
ፀግሽ የመንግስቱ መርሀፅዬን ድርስት ካለህ እንደገና ለጥፍልን
ruclips.net/video/A7eWs01Enho/видео.htmlsi=-yhsb1Ag-OSkuMxM
እሱን ደጋግሜ ስምቼዋለው ሌላ ካለክ
አቤት ዛሬ ባለቅ እንጋደል ነበር
🎉🎉🎉😢😂😂❤❤ዋው ምርጥ ደስየሚል🎉🎉🎉🎉😢🎉
እዴ ፀግሸ መጥቶ ሳጠሩኝ ታዘብኳችሁ🕊
Enkan selam metak
❤❤❤ Enkon dahna mataki
Welcome ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችንንን
እንኳን ደህና መጣችሁ😍
ተመስገን እምላኬ ፀግሽ መጣ
👌🥰🙏🙏Tnx
የምር በጥበቃ ልሞትብክ ስል ደረስክልኝ ፀግየ❤❤❤
Sussssss honkbeg eko.sawya 🎉❤ dassss yamil tarek gen gen tawst tawat sera eyarfdabeg naw exams eyamshaw
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት አለቅን❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ፀግሺ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እር ተው ፀግሽ ግን እንደዚ አትጥፋ.
ካላንተ እኮ ረጂም የ highway 🛣 መንገድ አይገፋንም.
ዱምጿ ታሪኩን አሳመረው❤😮
❤❤❤
ከመዘግየታችሁ የተነሳ ምን ላይ እንደነበር እረሳሁት
በጉጉት ነበረ ስጠብቅህ
Thanks brother ❤
በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን የማጀቢያው ትራሲካል ከተራኪዋ ድምፅ እኩል ስለሚጮህ በኤርፎን ለማዳመጥ በጣም ይረብሻል ።ትራሲካሉ ቢቀር ካልሆነ ቢቀነስ ለአድማጪ አይረብሺም ።በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤