Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቻችን ባለታሪኳን ሰርካለምን በሃሳብ ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ስልክ ቁጥር - 0924261221 - 0911066564 -- 0903287253ይደውሉ።እናመሰግናለን።
አይዞሽ እህቴ ልጃችሽን አላህ ይጠብቅልሽ
ውጪ ያለን በዋሳብ ስልክ ላኪልኝ የኛ መደወል በካርድ ነው የካርዱን ለስዋ ብንረዳው. በጣም ነው ያሳዘኘችን ኡፍ
የአካውንት ቁጽርዋን አስቀምጡልን እንርዳት ደሞ በትልልቅ ፔጅለይ ቢሆን ይበልጥ የሚረዳት ብዙ ሰው ታገኛለች
እረ በህግ አምላክ ጋዜጤኛቱ ቀይሩ ምንም አልገባኝም ወሬው ሁሉም ጂምር እንድናይላችሁ
Stupid Journalist
የልጆቹ መብት ብታከብሩ ጥሩ ነው ፎቶአቸውን ባስቸኮይ አንሱ !!!
Right
እውነት ነው ይልጅቹ ፍቶ አያስፋልግም ልጆቹን የሚሸማቅቅ ታሪክ ነው
Tikikil👍
በትክክል
Tikekel nesh
ጋዜጠኛዋ እንግዳው ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቂ እና ተናገሪ አትጯጯሁ
አረ ጠያቂዋ ምን ሆነሽ ነው መቼም ጋዜጠኛ ልልሸ አልችልም
😂😂😂😂👍👍👍👍👍
ጋዜጠኛዋን ቀይሯት አላስወራት አለቻት እኮ አጠያየቅም አትችልም። በተረፈ አስተማሪ ታሪክ ነው። እናመሰግናለን🙏
ጋዜጠኛዋ ትክክል ነች ተጠያቂዋ የጀመረችቅን ወሩ ሳትጨርስ ሌላ ወሬ ትቀጥላለች ለዚ ይመስለኛል ጋዜጠኛዋ ጣልቃ የምትገባው
ጋዜጠኛዋ ጣልቃ መግባት ትክክል ነው ነጥብ በነጥብ በተገቢው ታሪኳን እንድትገልፅ ነው ያደረገችው!!
Yewra kuat naci eci mean gazteya
😢😢😢😢 ነውር ነው ጋዜጠኛዋ ምላስሺ በጣም እረዝም ነው አላስወራሻትም ሲቀጥል ስታቀርቡ ፊት ሸፍኑ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሺ እናታችን
😭😭😭አይዞሸ ሁላችንም ሀጢያተኛ ነው ሀጢያት የሌለበት እሲ ይችን ሴት ይውገራት አለ ጌታችን ስለዚህ ማንም የሌለበትሰው የለም
ውይ ልቤ ቀጥ አለ ለምን ሴትየዋ ቀረብች አንች አተኪው እንዴ ባለታሪኳ መናገር የፈለገችውን ሁሉ መንግድ እያስቀየርሽ ባንድ ጨዋታላ ሌላ እየደራረብሽ ግራ አጋባሻት. ለማንኛውም እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይኔ እናት
ጋዜጠኞች ለእንግዶቻችሁ ዉሀ የመስጠት ልምድ ይኑራችሁ
እህቴ አይዞሽ በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ልጆችሽን ይዘሽ ግቢ ሰማእቱ ነጻ ያወጣሻል ያሰረሽ መንፈስም ወደ ጥልቁ ይወርዳል በእውነት በአንደበትሽ ያለው እምነት በልብሽ ካለ እግዚአብሔር ነጻ ያወጣሻል ግራ ቀኝ ብለሽ ሳትወላውይ በርሜል ጊዮርጊስ ሂጂ ሰማእቱ ይታደግሻል አይዞሽ ።
እባካችሁ እችን ጋዜጠኛ ቀይሮት ሰነ ስረዓት የላትም😢😢
👌👌😔😔
የኔ ማር የሰው ልጅ ወደዚህ ምድር ሲመጣ ሊፀድቅ አይደለም ሀጢያትም ሊሰራ ከሰራው ተፀፅቶ ንሰሐ ሊገባ ነው ሁሉም ሰው ንፁህ አይደለም አንች ግን ንሰሐ ተናገርሸ ማር እንባሸን የሚጠርግ እግዚአብሔር ተማፀኝ ይሄ ፈተና ነው እዮብ በመከራ ፀንቶ ነው ያን ሁሉ ያለፈው መልካም ነገር ሊሰጥሸ ሰለሆነ ታገሺ ❤❤
Betikikel Egiziabher Lanchim Leligochisch m Alelisch Ayzoch Ehte 🙏🙏🙏❤❤❤
ጠያቂዋ እስክታወራ አትጠብቅ ትችኩያለሽ
ፀልይ ስገጂ ተንበርከኪ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ይጨመርበት
አይዞሽ እስከዛሬ ያኖርሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይድርስልሽ
ስነምግባር የጎደለው አጠያየቅ ባለታሪኳን ነርፈስ አደረገቻት ከቻላቹ ሙያዊ ስልጠና ብትሰጦዋት እነደዚ ሚዲያ ላይ ከመቅረቧ በፊ ስለደዚህ አይነት ስራ በቂ እዉቀት እንዲኖራት ብታደርጉ
ሴትዮዋ አውርቸ ልሙት ብላነው እንጂ ከ4በላይ ሚዲያወች ላይ ቀርባ ስትለፈልፍ ነው የሰነበተችው ልጆቿን ታቅፋ መለመኛ አረገቻቸው ባለ ሚዲያወቹም ይሸቅሉባታል እሷም ከመለፍለፍ አትታቀብ
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ ታሪኳ በጣም የሚያሳዝን ነው። እግዚአበሔር ይርዳት ግን እኔ ያልገባኝ ነገር አንድ ሜዲያ ላይ ከቀረብ በኋላ ለምንድነው ሌላ ሜዲያ ላይ የሚቀርብት ። ለምንስ ነው RUclipsሮቹ ለምን ያቀርቧቸዋል።
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ የውስጤን ነው የተናገርሺው
በየሚዲው መለፍለፍ ለምን እንደፈለክሽ አልገባኝም ብዙ ቦታ አይቼሻለው ቢያስንስ ለልጆችስ ክብር ይኑርሽ።
አይዞሽ እማ ለብጎ ነው ሁሉም የብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ ህይወትሽ ይቀየራል የልጆችሽን አባት አፈላልጊ😢😢😢
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንኳንም ልጅ ወለድሽ አይዞሽ በስደት ያሉት ይትወድሞችሽ ከጎንሽ እንወናለን 😢💔❤️❤️🥰ለእናት ማንም አይቆርጥም የኔባ ይፍሠስ የኔናት ኖሪ ተከብረሽ🙏
ለምን አንቺ አታወሪም ባለታሪኳ እኮ ማውራት አልቻለችም በጣም አቅለበለበሽ እኮ አሁን አንቺ ጋዜጠኛ ነሽ
ኧረ አታስቂኝ😂😂😂😂
Awo tekekele atgermem
የልጆችን ፎቶ አንሱት አታስቡም እንዴ ዋ የነሱን ስነ ልቦና ጠብቁ የምያድጉ ልጅች ናቸዉ 😢
ውድ ታላቅ እህቴ ስለ ምስክርነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ!!!በመቀጠል የትኛውም አስመትና ድግምት በአንችና በልጆችሽ የተደገመ ሥራ/ሴራ በፍጽም አይሰራም፡፡ በጌታ ብቻ እመኚ፡፡ ምንም የእምነት ችግር አይኑርሽ፡፡
ውድ የእይታ ቲቪ ቤተሰቦች አጠያየቅ ላይ የሰጣችሁትን አስተያየት ደርሶናል ። እናስተካክላለን ፡ እናመሰጋናለን።
awo lik neh
ከየት ነዉ የለቀሙሽ ጋዜጠኛዋ ያንቺ ታሪክ ነዉ እዴ እሷ እድታወራልሽ አድርገሽ ነዉ የሚመስለው
የ ባንክ አካውንትና ስም አስቀምጠሻል ነገር ግን ያባት ስም ያስፈልጋል
Please blurred or remove children' video
ጋዜጠኛዋም ቾምሴ ትሰራለች በርግጠኝነት።
ሁላችንም ቆሽሸናል እንደኔም በአለም ላይ ቆሻሻ ሴት የለም ብቻ ይቅር ይበለን 😭💔💔💔
የኔ እናት አይዞሸ ፈጣሪ ከአች ይሁን ❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
በመጀሪያ ከኔ ታሪክ ተማሩ ብለሽ የራስሽን ህወት ተማቱበት ብለሽ ስላካፈልሽን በጣም እናመሠግናለን በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው 😭😭 አላህ ይርዳሽ ጋዜጠኛዋ ግን ስነምግባር ይጎልሻል
ጠያቂዋ ግን ጤነኛነች
ጠያቂዋ ስልጠና ያስፈልጋታል
ጋዜጠኛዋ በጣም ደም ነዉ ምታፈላዉ እረ በጣም ይቀርሻል ገለቴ😂
ጠያቂዋ ደናነሽ ግን ምን እየሆንሽ ነው
የልጆቹን ፎቶ በአስቸኳይ አንሱላቸው
Efu betam kebad nw
በጋዜጠኛዋ የተነሳ ሳልጨርሰው ነው ያቆምኩት 😡
ME TOO, SHE IS BIG MOUTH!!She need to go back to school again, Where is her common human manners
😅
አይዞሺ እህቴ😢ጋዜጤኛዋ ግን የሞያ ስነምግባር የላት ም ትቸኩላለች😳
ከየት ነው ፈተው የለቀቁብን😂😂
@@almazalmaz5542 ምን አውቄ😅😅😅
ጌታን እየሱስን እንደግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይ እህቴ
ምንድ ነው የግል አዳኝነት አልገባኝም ?
ውይይይይ ጠያቂዋ ስድ ነገር ናት ማርያምን ዘጊ ዘጋችኝ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም
ውይ ለምን ዝም አትልም ግን ሴትዋ እስከምጨርስ ደም ስታፍላ
በጣም ታናድ ዳለች
የጋዜጠኝነት ስርአት ይጎልሻል እህቴ ተረጋጊ🙏
ለልጆችሽ መልካም እናት ነሽ እረጂም እድሜ ይስጥሽ
ቆይ ጋዜጠኛዋ ጠያቂ ነሽ ተጠያቂ ምን አለ ብታስጨርሻት የጀመረችውን ሳትጨርስ ወደሌላ እርእስ ታስገቢያታለሽ ስትመለስ ትረሳዋለች
አይዞሽ። የአብዛኞቻችን ህይዎት እንደዚህ ነበር ያሳለፍነው። ልዩነቱ አንቺ በግልጽ መውጣትሽ ነው። አንቺ እንደውም በጣም እድለኛ ነሽ በግልጽ ሃጢያትሽ ለህዝብ ተናዘዝሽ። እናም በርቺ አብዛኛውን ሰው እንደዚህ ነው።
በመጀምርያ ከነ ልጆችሽን ፀብል ግቢ አትወላውሊ በአለሽበት ሀይማኖት ፅኚ
ውይ ጋዜጠኛዋ እንዴ እስቲ ታውራበት ወይም አንችው ንገሪን ሆ😊
ምን ስርአት የጎደላት ናት ጋዘጠኛ አላስወራት አለች እኮ😢
Stop blaming the journalist you fool....don't know what really journalism is
እህታችን አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ፂሚ ስገጅ ልጆችሽ እናት አላቸው የፈጠራቸው ያውቃል አትጨነቂ ወላጅ አልባ ልጆችም ያድጋሉ የልጅ እና የጪስ መውጫው አይታወቅም ለማርቱ መንፈስ ቀላል ነው አ.አ ቀሲስ ሄኖክ ጋር ፀበል ሂጅ ልጆችሽን ይዘሽ የመምህር ተስፋየ አበራ በዮቲብ ትምህርት ተከታተይ በአካልም ለማግኘት ምክሪ እሱ ይረዳሻል ከዚህ እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያላቅሽ
አይዞሽ የኔ እህት የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነውናአይዞሽ እግዚአብሔር አለ።
ወይኔ ጠያቂዋ የወሬ ሱስ አለብሽ
ጋዜጠኛዋ ግን አላስወራት አለች ። የኔ እናት አብሽሪ
ጠያቂዋ ከተሰጠሽ ትችት ትማሪያለሽ ብዬ ተስፋ አለኝ ።
ያ አላህ ኮመንት መጻፍ አልፈለኩም ግን አላስችል አለኝ ጠያቂዋ እህቴ ምንም የተረጋጋ መንፈስ የለሽም ይገባኛል ለማሳጠር ብለሽ ነው ግን አላሶራ አልሻት ለሌላ ቀን አስተካክይ እባክሽ
እህቴ ልጅ ፌት ከተለያየ ወንድም ጋ እተኛለሁ ማለት የለብሽም ልጅ ሲያድግ ምንይሰማዋል ነውር ነው
ባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወዳ ፀበል ሕጂ
ጠያቂዋ ትግስ የለሽም. በደንብ ግዜ ፈልጋ ብዙ መውራት ትችላለች አይዞሽ እህት ማንም ሴት ከፈና አትወጣም ግን አይዦሽ
የኔ እህት ሌላ ሚዲያ ከቀረብሽ አይሻለው ልጅትዋ አላሰማ አለች
እግዚአብሔር ይርዳሽ ። 😢😢😢። ክርስትንና ስማቸውን ንገሪኝ እንፀልያለን ። ስገጅ ፣ ተንበርከኪ ፣ አጋንትን ቀጥቅጫቸው፣ ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ ።
ማንም ፍጡር ማንም ሰው ሃጥያተኛ ነው ኣይዞሽ እናቴ
የልጆቹን ፎቶ አንሱ ፈጣሪያቹን ፍሩ እንዴ እንዴትነው ምተስቡት ነገ እኮ የድገሉ😢😢
ጠያቂዋ ለምን ቀስ አትይም ሁሉነገሪ አቺ ጠያቂ አቺዉ መላሽ እድል ስጫት
አንደኛ ተሪኩ ግልጽነት ይጎለዋል የልጆቹ የአባት ሁኔታ የአንዱ ብቻ ነው የተገለጸው ሁለተኛ እስዋ በተላያ ግዜያት ሰርታም ሆነ በሴተኛ አደረነት ብዙ ሰርተለች የነገን ማሰብ ነበረባት እናተ ደግሞ የድምጽ መራቅና መቆራረጥ ስላለ ብታስተካክሉ
ኡፍፍፍ በልጅ መፈተን ከባድ ነዉ።እማምላክ የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ እኔን የኔ እናት እንደዉ ከእግዚአብሔር በታች ምን እንርዳት እባካችሁ!!!
Ayezosh Egiziabiher yebarkachuw 🙏🙏🙏
ገጠመኝ ፈተናአዳምጭእናቴችግሯገብቶኛል
ጠያቂዋ አልተማረችም ቀድማት ታወራለች እኩልም ከሷ ጋር ክርክር ነገር ታነሳለች ቀይሯት ሴትዮዋ ሳይኮሎጅ እና እርዳታ ያስፈልጋታል የአይምሮ ጭንቀት ውስጥ ናት።
ውይ ጠያቂዋ ምን ሆና ነው😡😡😡😡
አይዞሽ እህቲዬ ከቻልሽ ቅዱስ ጌርጊስ ጸበል ውሰጃቸው፣ መጾም መስገድን አታቆርጪ ከ እግዚያብሄር መልስ ታገኛለሽ።
እየተደማመጣችሁ ቢሆ ጥሩ ነዉ ጠያቂዋ
ኡፍ ስታምር በፈጣሪ አሁንም ተጎሰቅላ ቆንጆ ነት😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ እናቴ ።ችግራችን ብዙ ነውና እግዚአብሔር ይድረስልን ለሁላችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን።
ጠያቂዋ ደባሪ ናት።
እደ ምን አይነት ጠያቂ ናት ሆ ምኑን ታውሪው ባለታሪኮ በይ ከመድሎ ዮቱብ ጠያቂ ልምድ ውሰጂ በጣምነው የምደብሪው
አይዞሽ አምላክ አለ እሱ ይድረስልሽ ጋዜጠኛዋ ግን ገና ብዙ ይቀራታል
በፀሎት በስግደት በርቺ። እግዚአብሔር ያግዝሻል። መዳን በእግዚአብሔር ሃይል ነዉ❤
ይቅርታ እህቴ ህይወትሺን የሚያበላሸዉ ሰይጣንነዉ ወይም ፀለይነዉ ስለዚህ መፍትሔዉ ፈጣሪሺን ተማፀኝና ወደፀበል ሒዱ,ንስሐ ገቢ እሺ
ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ጋጠኛ? አዳምጫት እስኪ
ስታምር በስመ አብ !እግዚያብሄር ካንቺ ጋ ይሁን!
ውይይ ታሪኩን ማዳመጥ ፈልጌ ጠያቂዋ ጋዜጠኛ ማለት ይከብዳል ትዕግስቴን ተፈታተነችኝ
😂😂😂
በጣም ...አልበሰለችም
ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ከነ፡ልጆችሽ፡በደሙ፡ይሸፍናችሁ።እየሱስ፡ክርስቶስ፡ያድናል።
ፀሊዪ አይዞሽ እግዚአብሔር ይሰብርልሻል። ጥሩ ነው ሀጢአተኛ ነኝ ብሎ ነስሀ መግባት አይዞሽ አምላክሽ ያነሳልሻል። ልጆችሽም ምንም አይሆኑም።
እኔ የማውቀው መፅሀፍ ቅዱስም የሚናገረው ነፃ የሚያወጣው ከማንኛውም እስራት የሚፈታው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ሀጢያትን ዳግም ላይታሰብ ይቅር የሚል እሱ ብቻ ነው።
አይዞሽ እናት ውዴ እግዚአብሔር ቅርብ እግዚአብሔር ይችላል ጦንቀይ ምላት ቆሸሸ ነው ጌታችን እየሱስ ላንቺነ ለልጆችሽያስፈልጋል
የኔ እናት ፈጣሪ ፍጡሩን አይተዉም አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ ❤ጋዜጠኛዋ ግን ምን ሆና ነዉ🙄
ታሪኩ የማነው ባለታሪኳ ትንገረን እባክሺ😡😡
እዚህ የምትናገረውና እዮሀ ላይ ያለዠው በጣም ልዩነት አለው። እዩሀ ላይ አክስቷ እንዳስወጣታቻት። እሷ መውጣት ሳትፈልግ እወንደወጣች እና ዶክተሩም ስወጣ በጣም እንደዘነ እና እሷም ቤተሰብ እንደሌላት እንደነገረችው: እንደት አሁን ዘመድ አገኜሽ እንዳላት። ብቻ እንደ ሀሳቧ ፈጣሪ ያሳካላት
አይዞሽ እህቴ ልጆችን ጸበል ቄአጸብያቸዉ በጸሎት ጠንክሪ እግዚአብሄር መልስ አለዉ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን ከዚህ አውሬ ያድንሽ ያመንሽው መዳኒያለም ህይወትሽን ይቀይርልሽ
እመቤቴ ትርዳሽ 😭😭😭😭
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀን አለው ለጌታ ብዙ ፈተና አሰልፈሻል አሁንም በርቺህ ፀልይህ ❤❤❤
መጽሐፍ ቅድስ እንብቡ እራስሽን እትክሰሺ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እሱም ወዳንቺ ይቀርባል ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን ሂጂ የሚጠልዩልሽ ሰዎች ታገኛቸዋለሽ እይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል::
ጋዜጠኛ፡ተብየዋ፡በጣም፡የሞያ፡ብቃት፡የሌላት፡፣የማታስወራ፣የማታዳምጥ፣ከተጠያቂዋ፡ጋር፡እኩል፡የምታወራ፣ባጠቃላይ፣ያለቦታዋ፡የተሰየመች፡ነች።
ልጆችሽ ባይሰሙት ጥሩ ነበር እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
እቺ ሴትዮ ስንቱ ላይ ነው ምትቀርበው ግን ሁሉም ላይ ያላደረሰቸው ሚዲያ የለም
በሰላም ነው ይች ሴት ስት ቦታ ነው የምትቀርበው
አንፍረድ እባክሽ
ጋዜጠኛዋ ትንሽ የጋዜጠኛነት እውቀት ያስፈልጋታል፡ጠይቃ እራሶ ነች ምትመልሰው፡
ምናለ ይችን ጋዜጠኛ አፏን ብዘጉልኝ እሷን እናዳምጥ🙄 አታሶራ አለችኮ
ጠያቂው አትችልም እታሶራም
ጠያቂዋ አብረሽ ሰርተሻል እንዴእስኪ ዝም በይ ቀድመሽ አታውሪ ካሁንቡሃላ አንችእንዳታቀርቢ ሌላ ሰው ያቅርብልን
ንሰሐ ግቢ እና ... ሱባኤ ያዢ እመብርሐን መልስ ትሰጥሻለች በሐይማኖትሽ አንድ ሁኚ እና እግዚአብሔር ትማፀኚ አይዞሽ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ጠንቋይና ደብተራዎችን እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞሽ እናቴ ኡፍፍፍ
ጠያቂዋ ምንድነው ከሴትየዋ ቀድማ የምትወራው ሴትየዋ ስታወራ ተደርባ ሁላ ታወራለች እንዴኤኤ ዝም በይ ታውራበት ታሪኳን🤔
ያመሽዉ እየሱስ አያሳፍርሽም እናቴ አይዞሽ ❤
የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው በላጩ ግን ከስህተቱ የተመለሰው ነውአላህ ይርዳሽ
እህ ምን ጉድ ነው ጠያቂዋ እስኪ ታውራበት የኔ ቆንጆ አዞሽ እግዛብሄር በቤቱ ያጽናሽ
ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው ኡፍ ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይላል
በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ፈተና ከባድ ነዉ እግዚያብሄር እዉነቱን ያዉጣልሽ
የኔ እናት አይዞሽ እግዜአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
ውድ ቤተሰቦቻችን ባለታሪኳን ሰርካለምን በሃሳብ ሆነ በገንዘብ ለመርዳት
ስልክ ቁጥር - 0924261221 - 0911066564 -- 0903287253ይደውሉ።
እናመሰግናለን።
አይዞሽ እህቴ ልጃችሽን አላህ ይጠብቅልሽ
ውጪ ያለን በዋሳብ ስልክ ላኪልኝ የኛ መደወል በካርድ ነው የካርዱን ለስዋ ብንረዳው. በጣም ነው ያሳዘኘችን ኡፍ
የአካውንት ቁጽርዋን አስቀምጡልን እንርዳት ደሞ በትልልቅ ፔጅለይ ቢሆን ይበልጥ የሚረዳት ብዙ ሰው ታገኛለች
እረ በህግ አምላክ ጋዜጤኛቱ ቀይሩ ምንም አልገባኝም ወሬው ሁሉም ጂምር እንድናይላችሁ
Stupid Journalist
የልጆቹ መብት ብታከብሩ ጥሩ ነው ፎቶአቸውን ባስቸኮይ አንሱ !!!
Right
እውነት ነው ይልጅቹ ፍቶ አያስፋልግም ልጆቹን የሚሸማቅቅ ታሪክ ነው
Tikikil👍
በትክክል
Tikekel nesh
ጋዜጠኛዋ እንግዳው ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቂ እና ተናገሪ አትጯጯሁ
አረ ጠያቂዋ ምን ሆነሽ ነው መቼም ጋዜጠኛ ልልሸ አልችልም
😂😂😂😂👍👍👍👍👍
ጋዜጠኛዋን ቀይሯት አላስወራት አለቻት እኮ አጠያየቅም አትችልም። በተረፈ አስተማሪ ታሪክ ነው። እናመሰግናለን🙏
ጋዜጠኛዋ ትክክል ነች ተጠያቂዋ የጀመረችቅን ወሩ ሳትጨርስ ሌላ ወሬ ትቀጥላለች ለዚ ይመስለኛል ጋዜጠኛዋ ጣልቃ የምትገባው
ጋዜጠኛዋ ጣልቃ መግባት ትክክል ነው ነጥብ በነጥብ በተገቢው ታሪኳን እንድትገልፅ ነው ያደረገችው!!
Yewra kuat naci eci mean gazteya
😢😢😢😢 ነውር ነው ጋዜጠኛዋ ምላስሺ በጣም እረዝም ነው አላስወራሻትም ሲቀጥል ስታቀርቡ ፊት ሸፍኑ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሺ እናታችን
😭😭😭አይዞሸ ሁላችንም ሀጢያተኛ ነው ሀጢያት የሌለበት እሲ ይችን ሴት ይውገራት አለ ጌታችን ስለዚህ ማንም የሌለበትሰው የለም
ውይ ልቤ ቀጥ አለ ለምን ሴትየዋ ቀረብች አንች አተኪው እንዴ ባለታሪኳ መናገር የፈለገችውን ሁሉ መንግድ እያስቀየርሽ ባንድ ጨዋታላ ሌላ እየደራረብሽ ግራ አጋባሻት. ለማንኛውም እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይኔ እናት
ጋዜጠኞች ለእንግዶቻችሁ ዉሀ የመስጠት ልምድ ይኑራችሁ
እህቴ አይዞሽ በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ልጆችሽን ይዘሽ ግቢ ሰማእቱ ነጻ ያወጣሻል ያሰረሽ መንፈስም ወደ ጥልቁ ይወርዳል በእውነት በአንደበትሽ ያለው እምነት በልብሽ ካለ እግዚአብሔር ነጻ ያወጣሻል ግራ ቀኝ ብለሽ ሳትወላውይ በርሜል ጊዮርጊስ ሂጂ ሰማእቱ ይታደግሻል አይዞሽ ።
እባካችሁ እችን ጋዜጠኛ ቀይሮት ሰነ ስረዓት የላትም😢😢
👌👌😔😔
የኔ ማር የሰው ልጅ ወደዚህ ምድር ሲመጣ ሊፀድቅ አይደለም ሀጢያትም ሊሰራ ከሰራው ተፀፅቶ ንሰሐ ሊገባ ነው ሁሉም ሰው ንፁህ አይደለም አንች ግን ንሰሐ ተናገርሸ ማር እንባሸን የሚጠርግ እግዚአብሔር ተማፀኝ ይሄ ፈተና ነው እዮብ በመከራ ፀንቶ ነው ያን ሁሉ ያለፈው መልካም ነገር ሊሰጥሸ ሰለሆነ ታገሺ ❤❤
Betikikel Egiziabher Lanchim Leligochisch m Alelisch Ayzoch Ehte 🙏🙏🙏❤❤❤
ጠያቂዋ እስክታወራ አትጠብቅ ትችኩያለሽ
ፀልይ ስገጂ ተንበርከኪ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ይጨመርበት
አይዞሽ እስከዛሬ ያኖርሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይድርስልሽ
ስነምግባር የጎደለው አጠያየቅ ባለታሪኳን ነርፈስ አደረገቻት ከቻላቹ ሙያዊ ስልጠና ብትሰጦዋት እነደዚ ሚዲያ ላይ ከመቅረቧ በፊ ስለደዚህ አይነት ስራ በቂ እዉቀት እንዲኖራት ብታደርጉ
ሴትዮዋ አውርቸ ልሙት ብላነው እንጂ ከ4በላይ ሚዲያወች ላይ ቀርባ ስትለፈልፍ ነው የሰነበተችው ልጆቿን ታቅፋ መለመኛ አረገቻቸው ባለ ሚዲያወቹም ይሸቅሉባታል እሷም ከመለፍለፍ አትታቀብ
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ ታሪኳ በጣም የሚያሳዝን ነው። እግዚአበሔር ይርዳት ግን እኔ ያልገባኝ ነገር አንድ ሜዲያ ላይ ከቀረብ በኋላ ለምንድነው ሌላ ሜዲያ ላይ የሚቀርብት ። ለምንስ ነው RUclipsሮቹ ለምን ያቀርቧቸዋል።
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ የውስጤን ነው የተናገርሺው
በየሚዲው መለፍለፍ ለምን እንደፈለክሽ አልገባኝም
ብዙ ቦታ አይቼሻለው ቢያስንስ ለልጆችስ ክብር ይኑርሽ።
አይዞሽ እማ ለብጎ ነው ሁሉም የብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ ህይወትሽ ይቀየራል የልጆችሽን አባት አፈላልጊ😢😢😢
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንኳንም ልጅ ወለድሽ አይዞሽ በስደት ያሉት ይትወድሞችሽ ከጎንሽ እንወናለን 😢💔❤️❤️🥰ለእናት ማንም አይቆርጥም የኔባ ይፍሠስ የኔናት ኖሪ ተከብረሽ🙏
ለምን አንቺ አታወሪም ባለታሪኳ እኮ ማውራት አልቻለችም በጣም አቅለበለበሽ እኮ አሁን አንቺ ጋዜጠኛ ነሽ
ኧረ አታስቂኝ😂😂😂😂
Awo tekekele atgermem
የልጆችን ፎቶ አንሱት አታስቡም እንዴ ዋ የነሱን ስነ ልቦና ጠብቁ የምያድጉ ልጅች ናቸዉ 😢
ውድ ታላቅ እህቴ ስለ ምስክርነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ!!!
በመቀጠል የትኛውም አስመትና ድግምት በአንችና በልጆችሽ የተደገመ ሥራ/ሴራ በፍጽም አይሰራም፡፡ በጌታ ብቻ እመኚ፡፡ ምንም የእምነት ችግር አይኑርሽ፡፡
ውድ የእይታ ቲቪ ቤተሰቦች አጠያየቅ ላይ የሰጣችሁትን አስተያየት ደርሶናል ። እናስተካክላለን ፡ እናመሰጋናለን።
awo lik neh
ከየት ነዉ የለቀሙሽ ጋዜጠኛዋ ያንቺ ታሪክ ነዉ እዴ እሷ እድታወራልሽ አድርገሽ ነዉ የሚመስለው
የ ባንክ አካውንትና ስም አስቀምጠሻል ነገር ግን ያባት ስም ያስፈልጋል
Please blurred or remove children' video
ጋዜጠኛዋም ቾምሴ ትሰራለች በርግጠኝነት።
ሁላችንም ቆሽሸናል እንደኔም በአለም ላይ ቆሻሻ ሴት የለም ብቻ ይቅር ይበለን 😭💔💔💔
የኔ እናት አይዞሸ ፈጣሪ ከአች ይሁን ❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
በመጀሪያ ከኔ ታሪክ ተማሩ ብለሽ የራስሽን ህወት ተማቱበት ብለሽ ስላካፈልሽን በጣም እናመሠግናለን በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው 😭😭 አላህ ይርዳሽ ጋዜጠኛዋ ግን ስነምግባር ይጎልሻል
ጠያቂዋ ግን ጤነኛነች
ጠያቂዋ ስልጠና ያስፈልጋታል
ጋዜጠኛዋ በጣም ደም ነዉ ምታፈላዉ እረ በጣም ይቀርሻል ገለቴ😂
ጠያቂዋ ደናነሽ ግን ምን እየሆንሽ ነው
የልጆቹን ፎቶ በአስቸኳይ አንሱላቸው
Efu betam kebad nw
በጋዜጠኛዋ የተነሳ ሳልጨርሰው ነው ያቆምኩት 😡
ME TOO, SHE IS BIG MOUTH!!
She need to go back to school again,
Where is her common human manners
😅
አይዞሺ እህቴ😢ጋዜጤኛዋ ግን የሞያ ስነምግባር የላት ም ትቸኩላለች😳
ከየት ነው ፈተው የለቀቁብን😂😂
@@almazalmaz5542 ምን አውቄ😅😅😅
ጌታን እየሱስን እንደግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይ እህቴ
ምንድ ነው የግል አዳኝነት አልገባኝም ?
ውይይይይ ጠያቂዋ ስድ ነገር ናት ማርያምን ዘጊ ዘጋችኝ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም
ውይ ለምን ዝም አትልም ግን ሴትዋ እስከምጨርስ ደም ስታፍላ
በጣም ታናድ ዳለች
የጋዜጠኝነት ስርአት ይጎልሻል እህቴ ተረጋጊ🙏
ለልጆችሽ መልካም እናት ነሽ እረጂም እድሜ ይስጥሽ
ቆይ ጋዜጠኛዋ ጠያቂ ነሽ ተጠያቂ ምን አለ ብታስጨርሻት የጀመረችውን ሳትጨርስ ወደሌላ እርእስ ታስገቢያታለሽ ስትመለስ ትረሳዋለች
አይዞሽ። የአብዛኞቻችን ህይዎት እንደዚህ ነበር ያሳለፍነው። ልዩነቱ አንቺ በግልጽ መውጣትሽ ነው። አንቺ እንደውም በጣም እድለኛ ነሽ በግልጽ ሃጢያትሽ ለህዝብ ተናዘዝሽ። እናም በርቺ አብዛኛውን ሰው እንደዚህ ነው።
በመጀምርያ ከነ ልጆችሽን ፀብል ግቢ አትወላውሊ በአለሽበት ሀይማኖት ፅኚ
ውይ ጋዜጠኛዋ እንዴ እስቲ ታውራበት ወይም አንችው ንገሪን ሆ😊
ምን ስርአት የጎደላት ናት ጋዘጠኛ አላስወራት አለች እኮ😢
Stop blaming the journalist you fool....don't know what really journalism is
እህታችን አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ፂሚ ስገጅ ልጆችሽ እናት አላቸው የፈጠራቸው ያውቃል አትጨነቂ ወላጅ አልባ ልጆችም ያድጋሉ የልጅ እና የጪስ መውጫው አይታወቅም ለማርቱ መንፈስ ቀላል ነው አ.አ ቀሲስ ሄኖክ ጋር ፀበል ሂጅ ልጆችሽን ይዘሽ የመምህር ተስፋየ አበራ በዮቲብ ትምህርት ተከታተይ በአካልም ለማግኘት ምክሪ እሱ ይረዳሻል ከዚህ እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያላቅሽ
አይዞሽ የኔ እህት የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነውና
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ።
ወይኔ ጠያቂዋ የወሬ ሱስ አለብሽ
ጋዜጠኛዋ ግን አላስወራት አለች ። የኔ እናት አብሽሪ
ጠያቂዋ ከተሰጠሽ ትችት ትማሪያለሽ ብዬ ተስፋ አለኝ ።
ያ አላህ ኮመንት መጻፍ አልፈለኩም ግን አላስችል አለኝ ጠያቂዋ እህቴ ምንም የተረጋጋ መንፈስ የለሽም ይገባኛል ለማሳጠር ብለሽ ነው ግን አላሶራ አልሻት ለሌላ ቀን አስተካክይ እባክሽ
እህቴ ልጅ ፌት ከተለያየ ወንድም ጋ እተኛለሁ ማለት የለብሽም ልጅ ሲያድግ ምንይሰማዋል ነውር ነው
ባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወዳ ፀበል ሕጂ
ጠያቂዋ ትግስ የለሽም. በደንብ ግዜ ፈልጋ ብዙ መውራት ትችላለች አይዞሽ እህት ማንም ሴት ከፈና አትወጣም ግን አይዦሽ
የኔ እህት ሌላ ሚዲያ ከቀረብሽ አይሻለው ልጅትዋ አላሰማ አለች
እግዚአብሔር ይርዳሽ ። 😢😢😢። ክርስትንና ስማቸውን ንገሪኝ እንፀልያለን ። ስገጅ ፣ ተንበርከኪ ፣ አጋንትን ቀጥቅጫቸው፣ ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ ።
ማንም ፍጡር ማንም ሰው ሃጥያተኛ ነው ኣይዞሽ እናቴ
የልጆቹን ፎቶ አንሱ ፈጣሪያቹን ፍሩ እንዴ እንዴትነው ምተስቡት ነገ እኮ የድገሉ😢😢
ጠያቂዋ ለምን ቀስ አትይም ሁሉነገሪ አቺ ጠያቂ አቺዉ መላሽ እድል ስጫት
አንደኛ ተሪኩ ግልጽነት ይጎለዋል የልጆቹ የአባት ሁኔታ የአንዱ ብቻ ነው የተገለጸው ሁለተኛ እስዋ በተላያ ግዜያት ሰርታም ሆነ በሴተኛ አደረነት ብዙ ሰርተለች የነገን ማሰብ ነበረባት እናተ ደግሞ የድምጽ መራቅና መቆራረጥ ስላለ ብታስተካክሉ
ኡፍፍፍ በልጅ መፈተን ከባድ ነዉ።እማምላክ የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ እኔን የኔ እናት እንደዉ ከእግዚአብሔር በታች ምን እንርዳት እባካችሁ!!!
Ayezosh Egiziabiher yebarkachuw 🙏🙏🙏
ገጠመኝ ፈተናአዳምጭእናቴችግሯገብቶኛል
ጠያቂዋ አልተማረችም ቀድማት ታወራለች እኩልም ከሷ ጋር ክርክር ነገር ታነሳለች ቀይሯት ሴትዮዋ ሳይኮሎጅ እና እርዳታ ያስፈልጋታል የአይምሮ ጭንቀት ውስጥ ናት።
ውይ ጠያቂዋ ምን ሆና ነው😡😡😡😡
አይዞሽ እህቲዬ ከቻልሽ ቅዱስ ጌርጊስ ጸበል ውሰጃቸው፣ መጾም መስገድን አታቆርጪ ከ እግዚያብሄር መልስ ታገኛለሽ።
እየተደማመጣችሁ ቢሆ ጥሩ ነዉ ጠያቂዋ
ኡፍ ስታምር በፈጣሪ አሁንም ተጎሰቅላ ቆንጆ ነት😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ እናቴ ።ችግራችን ብዙ ነውና እግዚአብሔር ይድረስልን ለሁላችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን።
ጠያቂዋ ደባሪ ናት።
እደ ምን አይነት ጠያቂ ናት ሆ ምኑን ታውሪው ባለታሪኮ በይ ከመድሎ ዮቱብ ጠያቂ ልምድ ውሰጂ በጣምነው የምደብሪው
አይዞሽ አምላክ አለ እሱ ይድረስልሽ ጋዜጠኛዋ ግን ገና ብዙ ይቀራታል
በፀሎት በስግደት በርቺ። እግዚአብሔር ያግዝሻል። መዳን በእግዚአብሔር ሃይል ነዉ❤
ይቅርታ እህቴ ህይወትሺን የሚያበላሸዉ ሰይጣንነዉ ወይም ፀለይነዉ ስለዚህ መፍትሔዉ ፈጣሪሺን ተማፀኝና ወደፀበል ሒዱ,ንስሐ ገቢ እሺ
ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ጋጠኛ? አዳምጫት እስኪ
ስታምር በስመ አብ !እግዚያብሄር ካንቺ ጋ ይሁን!
ውይይ ታሪኩን ማዳመጥ ፈልጌ ጠያቂዋ ጋዜጠኛ ማለት ይከብዳል ትዕግስቴን ተፈታተነችኝ
😂😂😂
በጣም ...አልበሰለችም
ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ከነ፡ልጆችሽ፡በደሙ፡ይሸፍናችሁ።እየሱስ፡ክርስቶስ፡ያድናል።
ፀሊዪ አይዞሽ እግዚአብሔር ይሰብርልሻል። ጥሩ ነው ሀጢአተኛ ነኝ ብሎ ነስሀ መግባት አይዞሽ አምላክሽ ያነሳልሻል። ልጆችሽም ምንም አይሆኑም።
እኔ የማውቀው መፅሀፍ ቅዱስም የሚናገረው ነፃ የሚያወጣው ከማንኛውም እስራት የሚፈታው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ሀጢያትን ዳግም ላይታሰብ ይቅር የሚል እሱ ብቻ ነው።
አይዞሽ እናት ውዴ እግዚአብሔር
ቅርብ እግዚአብሔር ይችላል
ጦንቀይ ምላት ቆሸሸ ነው
ጌታችን እየሱስ ላንቺነ ለልጆችሽ
ያስፈልጋል
የኔ እናት ፈጣሪ ፍጡሩን አይተዉም አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ ❤ጋዜጠኛዋ ግን ምን ሆና ነዉ🙄
ታሪኩ የማነው ባለታሪኳ ትንገረን እባክሺ😡😡
እዚህ የምትናገረውና እዮሀ ላይ ያለዠው በጣም ልዩነት አለው። እዩሀ ላይ አክስቷ እንዳስወጣታቻት። እሷ መውጣት ሳትፈልግ እወንደወጣች እና ዶክተሩም ስወጣ በጣም እንደዘነ እና እሷም ቤተሰብ እንደሌላት እንደነገረችው: እንደት አሁን ዘመድ አገኜሽ እንዳላት። ብቻ እንደ ሀሳቧ ፈጣሪ ያሳካላት
አይዞሽ እህቴ ልጆችን ጸበል ቄአጸብያቸዉ በጸሎት ጠንክሪ እግዚአብሄር መልስ አለዉ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን ከዚህ አውሬ ያድንሽ ያመንሽው መዳኒያለም ህይወትሽን ይቀይርልሽ
እመቤቴ ትርዳሽ 😭😭😭😭
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀን አለው ለጌታ ብዙ ፈተና አሰልፈሻል አሁንም በርቺህ ፀልይህ ❤❤❤
መጽሐፍ ቅድስ እንብቡ እራስሽን እትክሰሺ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እሱም ወዳንቺ ይቀርባል ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን ሂጂ የሚጠልዩልሽ ሰዎች ታገኛቸዋለሽ እይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል::
ጋዜጠኛ፡ተብየዋ፡በጣም፡የሞያ፡ብቃት፡የሌላት፡፣የማታስወራ፣የማታዳምጥ፣ከተጠያቂዋ፡ጋር፡እኩል፡የምታወራ፣ባጠቃላይ፣ያለቦታዋ፡የተሰየመች፡ነች።
ልጆችሽ ባይሰሙት ጥሩ ነበር እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
እቺ ሴትዮ ስንቱ ላይ ነው ምትቀርበው ግን ሁሉም ላይ ያላደረሰቸው ሚዲያ የለም
በሰላም ነው ይች ሴት ስት ቦታ ነው የምትቀርበው
አንፍረድ እባክሽ
ጋዜጠኛዋ ትንሽ የጋዜጠኛነት እውቀት ያስፈልጋታል፡ጠይቃ እራሶ ነች ምትመልሰው፡
ምናለ ይችን ጋዜጠኛ አፏን ብዘጉልኝ እሷን እናዳምጥ🙄 አታሶራ አለችኮ
ጠያቂው አትችልም እታሶራም
ጠያቂዋ አብረሽ ሰርተሻል እንዴ
እስኪ ዝም በይ ቀድመሽ አታውሪ ካሁንቡሃላ አንችእንዳታቀርቢ ሌላ ሰው ያቅርብልን
ንሰሐ ግቢ እና ... ሱባኤ ያዢ እመብርሐን መልስ ትሰጥሻለች በሐይማኖትሽ አንድ ሁኚ እና እግዚአብሔር ትማፀኚ አይዞሽ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ጠንቋይና ደብተራዎችን እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞሽ እናቴ ኡፍፍፍ
ጠያቂዋ ምንድነው ከሴትየዋ ቀድማ የምትወራው ሴትየዋ ስታወራ ተደርባ ሁላ ታወራለች እንዴኤኤ ዝም በይ ታውራበት ታሪኳን🤔
ያመሽዉ እየሱስ አያሳፍርሽም እናቴ አይዞሽ ❤
የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው በላጩ ግን ከስህተቱ የተመለሰው ነው
አላህ ይርዳሽ