All z guide u give to approach our problems n z way we must take towards z solutions r very helpful n eye opening. Thank u for ur genuine influence on this generation Dr meheret😊
God bless you Dr. My questions Nowadays people saying "This is true for you but not for me and also they said I create my reality". Are these statement correct? what is truth? Is truth is relative? can we create our reality? Thank you Dr
Send your questions as a Comment on our youtube channel, or Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
ዶ/ር ምህረት ቀላል የሚመስል ግን በጣም ለብዙ ሰው መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ ይዘህ በመምጣትህ በጣም አመሰግንአለሁ!!! በየቀኑ እከታተላለሁ በእያንዳንዱ ቀን ጥያቄ ውስጥ ከምትመልሳቸው የእኔ እስኪመስለኝ ድረስ የምረዳቸው ስለአሉ ተጠቅሜበታለሁ። እርግጠኛ ነኝ ለብዙ ሰው ጠቃሚ እንደሚሆን ነው። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!
ዶክተር ምህረት ትጋትህን፣ ማሰብህንና ዝግጅትህን ሳይ በጣም ብዙ ጊዜ እንደሚወስድብህ ግልጽ ነው። ምክንያቱ የአንዱ ሰው ጥያቄ ይብዙ ሺህ ሰዎች ጥያቄ ስለሚሆን ብዙ ሰዎችን እየረዳህ እንዳለህና ብዙ ደስታም እንደሚሰማህ አውቃለሁ። ጥያቄዎችን በመለስክ ቁጥር የብዙ ሰዎች እስራት እየተፈታ ነውና ያለው ተባረክ።
"I am writing to express my sincere gratitude for your understanding and support. Once again, thank you for standing by our people."
Thanks Dr Mehret your sharing beneficial knowledge and answers it’s helped me
Thank you docter
የተወደድክ ዶክተር ምርትዬ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን!!
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ለቢቱ አድስ ነኝ ግን ሁሎም ጥያቄ እኔ ላይ ያለ ነገር ነዉ።😢😢😢❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጥያቄወቹ ሁሉ ወደእያንዳንድ ሕይወት እየገባ የሚመክርና የሚያስተምር ነው እናመስግናለን 🙏❤🙏
ትልቅ ተግባር ነው በርቲ ዶ/ር10q
Many thanks Doc
You give us amazing life lessons. I love the way you see things,answer questions, live long, dear doc.
አላህ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር
እስከመጨረሻ ሠምቸነው ኮሜት የሠጠሁት
ጥያቄወቸም መልስ አግኚቻለሁ በማዳመጤ የማዳመጥን ጥበብ አስተምረህኛል
በባለፈው የሆነ ቃለመጠይ እየሰማሁ ሶስተኛ ክፍሉን ጨርሸ አስተያየት ሰጠሁ ግን አስቤው አደለም ለካስ ሳላስበው አዳማጪ ሆኛለሁ በፊት አዲኳን ሳልጨርስ ኮሜት እሰጥ ነበር ብዙ ሠው እየቀየርክ ነው በርታ የመቶቀን ጥበብ ዋው ነው እጥር ምጥን ያለ እረጂም እዲሜና ጤና ተመኘሁ👌
Thanks so much Doctor Mehret debebe ❤
ክብር ይገባሀል 🥰🙏
Million
like. 💖
All z guide u give to approach our problems n z way we must take towards z solutions r very helpful n eye opening. Thank u for ur genuine influence on this generation Dr meheret😊
👏👏👏👏🙌 Tanks D/r for your answer and explanation
I will try what you suggested me👐
Betam ameseginalehu Doctor
The most insightful video
Tnx dr!
እናመሰግናለን ፡፡
Thank you.
Bless you more
ተባረክ በቋንቋችን ምክር ማግኘት ትልቅ እድል ነው
Be setehgne mikir desi bilognali amesgenalewu doctor
Ameaeginalehu❤
ሰላም ዶ/ር ለምታረገው ድጋፍ በጣም እያመሠገንኩ እኔ በጣም ቸልተኛ ነኝ ለነገሮች ብዙም ትኩረት አልሰጥም በዚህ ምክንት ብዙ ነገሮችን አጣለው ምን ይመክሩኛል።
አመሠግናለው
Thanks Doctor Mihiret.
❤🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉 , Good Job! Thank you!
Thanks so much for sharing your experience ❤❤❤
አናመሰግናለን ዶክተር የሚገርመው ከግማሹ ጥያቄ በላይ የእኔም ጥያቄ ነበር በበቂ መልስ አግኝቼበታለሁ🙏🙏🙏
Thank you Dr and all mindsetube team.
Selame Docteur.....betame amesegenalehu selezihe programme.....bemikerbew teyake bezu gize lerase bezu melese agegnechebetalehu.....FETARI yibarkewot ....🙏
በጣም አመሰግናለው ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ::
ብሩክ ስለምታረገው ነገር አመሰግናለሁ ዶ/ር የኔ ጥያቄ ሀሳቤና የምናገራቸው ነገሮች አልገጣጠም እያለ በጣም ተቸግሪያለሁ ሀሳቤንና አፌን እንዴት አስማማቸዋለሁ
Enay. Endazi aynat chger nabaraben
Gen be maragagaat naw yastakakeLkuut
Geza bewasedem
😍😍😍
በጣም ገራሚ ሐሳቦች ነበሩ እናመሰግናለን ዶ/ር bless you
❤❤❤❤❤❤
Btaam eygzkan naw
Ye Lebay msgana yedraseh
Betam amesgnalewi❤❤❤
Btam teaming new lhulachnem Tbarek
God bless you Dr.
My questions
Nowadays people saying "This is true for you but not for me and also they said I create my reality". Are these statement correct?
what is truth? Is truth is relative?
can we create our reality?
Thank you Dr
ዳክተር እንዴት ነህ በመጀመርያ በምስጋና ብጀምር ደስ ይለኛል በ መፅሀፋ እና በ ምስል ለምታደርገው ትምህርት እግዝአብሔር ያክብርልኝ።
ጥያቄዬ ከዛሬው ጥያቄ ጋ ብዙ ልዪነት የለውም ከ life task የወጣው ያህል ይሰማኛል ሁሉም ጋ ራሴን አገኝዋለው ግን በመጨረሻ ከአንድም ሳልሆን እቀራለው ጊዜ አጠቃቀም ላይ ችግር ያለብኝ ይመስለኛል ከሰው ጋ መግባባትም ይከብደኛል people pleasers ነኝ ግን እራሴን እየጎዳው ነው ማለቴ ለሰው ከመጨነቄ የተነሳ ራሴን እየጣልኩ ነው** አመሰግናለው🙏
thanks a lot
ጥያቄ እንዴት መጠይቅ ይቻላል ?
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
MONEY MONGER!!!!!!!!!!!
Thanks Dr miret