Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪ ቅዱስ ዜና የሀገር ሙዚቃዎችን በመጫወት የዳኞችን ልብ የነካው ልዩ ታዳጊ ተወዳዳሪ | ሐምሌ 10 2014 ዓ/ም
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇 www.youtube.co...
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪ ቅዱስ ዜና የሀገር ሙዚቃዎችን በመጫወት የዳኞችን ልብ የነካው ልዩ ታዳጊ ተወዳዳሪ | ሐምሌ 10 2014 ዓ/ም
////////////////////
Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
ስለዉነት ከተባለ ስለሀገር የሚዘፍኑ ዘፍኖች ይርብሻሉእሱም ስለሀገር ፍቅር የገባዉ ሰዉ እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን
ወይኔ አይቼም ሰምቼም የማላውቀው ልጅ እንባዬን አመጣብኝ በስመአብ በዚህ እድሜህ እድግ በል የኔ ልዩ🎉
ሀገሬ ስትናፍቀኝ ሁሌ ይህ video ነው ማየው ናፍቆቴ በእንባ እንዲወጣልኝ😢😢😢😢
Betam maryamn😥
👍👍😢😢
❤❤😢😢
በጣም ልብ የሚነካ ታዳጊ ነው:: ሁላችንንም አስለቀሰን
የኔ ልጅ! ይህን እንባህንና መንሰቅሰቅህን እሱ የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አይቶ መከራውን በቃ ይበልልን! አንተንም ያሳድግልን!
የስሙ ማማር
ወላሂ እደዛሬው አልቅሸ አላውቅም እደግልን የኛ ጀግና😢😢😢😢😢😢😢
ጭራሺወላሂ ትያለሺእደ ወላሂማለት ምንማለትነው በግ
እንደዚህ ሀገሩን የሚወድ ቤተሰብ ልጅ ሀገሩን መውደዱ ከነፍሱ ጋር ያለውን ቁርኝት ያሳያል በአሁኑ ሰአት ሀገሩን ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚሰራ የሀገር ጠላት እጅ ላይ መውደቋ ሁላችንንም እንድናለቅስ አድርጎናል
ቅዱስዬ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግህ
ማማ በቅንነት ደመርርኝ ደመርኩሸ ወዴ
እረ ወይኔ እንዴት አይነት ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤ቆሜልመርቅሽ የሚለዉ ድሮም ያስለቅስኝ ነበር አሁን ባንተ ባሰብኝ😢😢😢😢😢😢
ማርያምን እንድ ዛሬ አህቅሽ አላቅም😭😭😭😭😭😭😭የሀገራችን ሰላም ማጣት ማን የማያልቅስ የለም ❤❤❤❤❤😭😭😭
እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ ቃላት የለኝም
አገሬ ናፍቃኝ ገብቸ አይቼ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢😢
❤😢😢በጣም
betam
ባይገርማችሁ ከ 9 ወር በሁአላ አዳምቼ እንደገና አለቀስኩ 🌹🌹🌹
ተባሩኩ የባለሀህሩ አንበሶች እግዚእ ብሄር ይጠብቃችሁ ፅጋ ያልብሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. የኢትዮጵያ አምላክ ሽፍንፍን አድርጎ ይጠብቃችሁ
ኡፍ የኔ ጩጨ ትልቅ ባታ ፈጣሪ ያድርስክ😘😘😘
አልቅሶ አሰልቅሰኝ እውነት በሰማማም የኔ ታዳጊ አግዞት የኔ አባቲ በርታ
ማን እንደናት ማን እንደሀገር
እግዚአብሔር ያሳድግህ ከክፉ አይን ያውጣህ ሌላ ምንም አልልም ❤
ሰወድክ የኔ ልዬዬዬ 😢😢💚💛❤👈🙋
እድግ በል🙏🏽❤️ምርጥ ድምፅ አለህ ዋው የኔ ማር ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን ዋው ዋው 💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👏👏👏
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
ይወለዳል እኮ ድል ካረጉት አንዱ ጀግና ተወልዶ ነው
እግዚአብሔር ያሳድግ ...አንተ አንደኛ ነህ!
አይይይይይ ያአገር መበከል እዚህ ደርሶል እደኛ በሰላም በጨዋታ ሳያሳልፉ ልጅነታቸውን ላአገር በመጨነቅ ያሳልፉታል አላህ ይዘንልን ላአገራችን ሰላሙን ያውርድልን
ቃለትየልኝም በርታልኝ ዉድሜ
ዪገርመል ታለጦዉ ሲሜቱን ታቆጠጥሮ ❤❤❤ ሙዚቃ ከቆምኩ 5 አመቴ ልጁን አዪቼ ናዉ የገበሁት
ያሳድግህ ምን የህል የሀገር ፍቅረ ሰሜት እንዳለህ ተመለከትነብህ ፈጣሪ ከፍቅሯ አያውጣህ ዛሬ መሪወቿ ጠብሰውየሚበሏት የሀገርና የወገን ፍቅር ርቋቸው
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እድግ በል
ዋው የሀገር ጉዳይ የገባዉ ልጂ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ ያሳዲግህ❤❤❤
Yene jegina❤️❤️😢😢😢👌👌
መጨረሻ ላይ ያለውን ዘፈን ደጋግሜ አይቼዋለሁ: ሁሉም ላይ አስለቅሶኛል:: ልጁ በጣም ይገርማል
አዘኒ ልጂቺ ወይፈጣራ ዘበናቺን ወዳት ነው የምወሥደን ኢትጰ ቀናበይ ልጂቺሽ አዘኒ፡፡
ያለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ስራ ነው
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነዉ
አላህ ያሳድግህ እድግ በል የኔ ቆጁ❤❤
The love of motherland is in another level for the migrated ethiopians.
Hope he will be spotted by Prime Minister Abiy Ahmed.
እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ልጅ ፈጣሪ ጅማርህን ያስፈጽምህ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይን ውዲም ኢዎዳለዉ ኑርል ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
አለቀስኩ ወላሂ ኡፍ አላህየ ሰላም አርጋት
አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ በርታ
እግዚአብሔር ያሳድግህ💚💛❤
ስራዬን እንዴት ልስራ እደግልኝ እስከመጨረሻው አደራ ባላገሩ
የኔ ውጽ በርታ😮
የኔ ልኡል አስለቀሰኝ😢😢😢
ለሀገርህ እንደ ስምህ የምትሆን ያርግህ በርታልን
😢😢 tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
This kid is amaizing.
Much love from Eritrea❤❤❤❤.
አይዞህ የእኔ እንቁ በርታ
በጣም ትልቅ ቦታ ነው የምጠብቅህ ቅዱሴ
ቅዱስ ፈጣሪ ይባርክህ ያሳድግህ የሀገር ፍቅር እንደዜህ በአንተ ከተገለፀዉ ለሌላዉ መልክት ነዉ
ለባለገሩ ቴሌቨዠን እንደዜህ አይነት ስሜት የሚነካ የአገር ዘፈን በቴሌቨዠናችሁ ቤተላለፍ ከተቻለም ለሌሎች ቴሌቨዠን ቤሰጥ
የሚያሳየው አገር ወዳድ ቤተሰብ እንዳለው ነው ሚያሳየው በጣም ጎበዝ ፈላ ነው
እ/ር ሀገር ወዳድን ያብዛልን
የኔ ጌታ እግዚአበሄር ያሳድግህ ሰለቀሰከኝ
የኔ አብሮ መልቀስ😢😢
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ቅዱሴ
❤❤❤❤❤እውነትነው ያላገር አየኒርም በርታ
😢😢😢ሀገሪሲናፈቀኝ አደመጠዋልሁ ያሰድገህ😢😢
የኔ ወንድም
😭ድቅ ልጂ የኔም እባ አብሮህ ፈሰሰ የኔአባት ስለሀገር ማሰብ መናገር ውስጥ ይረብሻልኡፍፍ 😍😍
❤❤❤
እድግ በል❤❤❤❤❤
ዛሬ ላይ በ14 ዓመትህ ጥሩ ዘፋኝ መሆንህን አሰመስክረሃል ❤❤❤
የኒ ወርቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ ሰላምሺን ይመልሰው
ድቅልጅ❤❤❤❤❤❤
Dimond talent with dimond heart❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Kedousay. I love you my baby always you think you make me cry always sad I cry I love to watch in you God bless you this is hurts always hurt God make us one Ethiopia God bless you God bless your family we love you ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይቺ ሀገር ይሄ ፍቅር የትኛው መንግስት ይሁን አንድ አርጎ የሚያሳያን ሁሉም ዘረኛ
ዋው ጀግና ነህ
እኛ ሥደተኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
የኔ ጀግና እዳተ ሙሉ ኢቶጳን የሚዘምር ልጅ ነው ማሳደግ የምፈልገው በርታ ልብህ እዳይመረዝ ትንሹየ የሁሉም ቤተሠብ ስለዘር ከሚለልፉ ምናለ ስለውቧ ኢቶጳ ቢናገሩ ልባችን ውስጥ ቤኖሩልን😢😢😢
❤❤❤❤❤አይዛህ አታልቅሥ ውይ መጨነቅ አይዛህ ያልፍል❤❤❤❤
❤God bless you yeni mar
በናታችህ አይዞህ በሉት
ጎበዝ
ወድወችአላህይጠብቃች
ደጋግሜ ነወ የምያዮ በየዉት ልክ የስለቅሳኛል💔💔😢😢😢
❤❤❤ ፈጣሪ ይገድፍህ
Waa kudus voice 💯 fantastic my little brother 💙 ❤️.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wowowowo
❤❤❤❤በርታ እድግ በል ❤❤❤❤
ረሰላምናፈቀን የኔውድልጅ አላህ ከአላማህ ያድርስህ ❤❤❤❤❤
ዉይይይይይይይይይሰ😍😘😍😍 የኔ ጀግና እድግ በል ❤
የኔቆጇልጂአላህይጠብቅህ
የመጨረሻው ልጅ ዴስ ሲል እድግ በል ሁላቸውም ዴስ ይላሉ
በላቅሳ የጨረሰወ አ እደኔ አዳቸ ነዉ አይ ሀገሬ❤❤❤❤😭😭😭😭
ፈጣሪ ያሳድግህ
Qedusa.mene.lebelke.lante.yetesemake.semate.lhulume.yesema😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ወይኔ ቅዱስ አስለቀሰኽኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
Yene mirt wendm edig bllgn ❤❤❤❤ ewunet yehager fikr kelbh new yalewu
አላህ ያሣድግህ ❤❤❤
ቆሜ ልመርቅሽ 💕💕💕💕💕💕 መቼ ነው ሀገሬ ምገባው ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ
ይገርማል ዛሬላይ መሪውች ሀገሪቱን እየጠባቦሶት ይገርማል
የአጋሬ ነገር በእግዚአብሔርም እጂ አለት💔😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህያድህ❤❤❤❤
ትለያለህ አምላክ ይጠብቅህ
ምን ነበር ሁላችንም አንድ አይነት ኢትዮጲያዊይ ብንሆን አይዞህ ጀግናው ይህም ያልፋል 😢😢😢😢
በወላጆችህ ቀናሁ የምር እደግ
ባባዬ ስወድክ መልካም ምኞቴን እገልፂልካለዉ
የኔ 😢😢😢😢
እኔ ያንተን መጨረሻ ማየት አጓጓኝ