Balageru meirt: የዶክተር አብይ አህመድ ልጅ ኢትዮ የሚል አዲስ ሙዝቃ ዘፈነች | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 728

  • @DesalgnHmariam
    @DesalgnHmariam 8 месяцев назад +5

    በርቺ፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ፡እባክሽን፡በዚህ፡ድምፅ፡አንድ፡ሰለ፡ምሰጋናና፡አሁን፡ስለ፡ኢትዮጵያ፡ህዝብ፡አንድነት፡አንድ፡ዝፈይልን

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +26

    ዋው ምን አይነት ድምጽ ነው በጣም ልጅ ትመስላለች ድምጾም ዘፈኑም ከባድ ነው ማለቴ ለሶ እድሜ ልጅ ከሆነች በጣም ደስ የሚል ዘፈን የማይሰለች

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Год назад +43

    😮ግሩም፣ ነሽ፣ ❤ ንፁሕ፣ ወጣት፣ ፍፁም፣ ኢትዮጲያዊት፣ ተባረኪ❤፣ጥሩውን፣ ሕይወት፣ ይግጠምሽ❤❤❤

  • @samso9413
    @samso9413 11 месяцев назад +4

    ከዝች ልጅ. ነው ምሰማው ይሄን ድምጽ. ጉድ. ዋው. የእግዜር ስጦታ.

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 месяцев назад +4

    great voice, my dear. I will give too you 100% mark ♥️ ❤️ 👍 😀

  • @anleyyalew4659
    @anleyyalew4659 Год назад +5

    ጎበዝ የድምጽ ብቻ ሳይሆን መድረክ ላይ ሃያላት ድፍረት ቁጥጥር ሁሉ የተዋጣላት ሁና አግኝቻታለሁ። በርች!

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 Год назад +11

    የሚገርም ተሰጥዎ ነው
    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @EmamaEthipoia
    @EmamaEthipoia Год назад +4

    በጣም ነው የማደንቅሽ በርችልኝ

  • @girmaalemayehu7628
    @girmaalemayehu7628 Год назад +3

    በርቺ በጣም ወድጄሻለሁ።

  • @senaitbesufikad1059
    @senaitbesufikad1059 11 месяцев назад +1

    በጣም በጣም የሚገርም ብቃት አክትሽ የቅላፄ ሲስተምሽ ይገርማል ተባረኪ

  • @DeguAleheg
    @DeguAleheg 11 месяцев назад +4

    በጣም ጎበዝ ነች ተባረኪ።

  • @LeykunTamene-p1u
    @LeykunTamene-p1u Год назад +3

    በርቺ በጣም አስገራሚ ድምጻዊ

  • @senayetwmekayele
    @senayetwmekayele Год назад +3

    🎉ተባረኪ

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Год назад +2

    በርቺ ጥሩ ድምጽ ነው ያለሽ

  • @hanagizaw
    @hanagizaw 11 месяцев назад +1

    ዎው ተባረኪ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +4

    ደስ ይላል ጎብዝ ብበርቺ

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 9 месяцев назад +1

    በማንነቷ ተመሰገን ልጅቱ ለናተ ምህረት ለኢትዮጵያ ልጆች የምትነግዱ።

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Год назад +2

    ጎንደሪ አይለች ድምፇ ባያምር ነበረ ሚነደኝ የኒ ጎንደሬ በርች

  • @EmebetYibka
    @EmebetYibka Год назад +11

    የሚገርም ድምፅነው❤❤❤

  • @Sarra-r5y
    @Sarra-r5y 11 месяцев назад +3

    አለሃ ትክክክለኘዉ መንገዶ
    ዪሚራን

  • @eliyasYeshitilla
    @eliyasYeshitilla 7 месяцев назад +2

    እስከ ዛሬ ካየናቸው ተወዳዳሪዎች ምርጥ እና እንቁዋ እንከን የለሽ በርችልን

  • @meseratmeserat2057
    @meseratmeserat2057 8 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 10 месяцев назад +1

    ተመስጣ ነው የምትዘፍነውና፤ የዘፈን ፍቅር አላት፡በርቺ ግፊበት።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Год назад +4

    Well culchered, የህዝብን ቀልብ ገዛች፣ keep up❤

  • @antenehsisay3504
    @antenehsisay3504 11 месяцев назад +2

    በጣም የሚገርም ድምጽና የራስ መተማመን ነው፡፡በህይወት ሆኘ አንቺን በመዳኘቴ አለ ዳኛው እኔም ይህንን ድምጽና ችሎታ ማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @sufiya1117
    @sufiya1117 Год назад +11

    ዋው በርቺ የማሪቱ ለገሰ ምትክ ትንሿ ንግስት ❤❤❤❤

  • @titEye-i2g
    @titEye-i2g 11 месяцев назад +3

    ጎበዝ በጣም

  • @sayedahmada9429
    @sayedahmada9429 Год назад +14

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሽ።❤

  • @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ
    @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ 11 месяцев назад +15

    መድሃኔአለም የህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ ድምፅሽ ያምራል ለመዝሙር ቢሆነ

  • @TesifuMengesha
    @TesifuMengesha Год назад +3

    ጎበዝ ነሽ !!!!!ደስ ይበልሽ በርቺ።

  • @SARASEYFU
    @SARASEYFU Месяц назад +1

    ጎበዝ በዚህ ቀጥዬ 😮

  • @sultanmohamed8538
    @sultanmohamed8538 11 месяцев назад +1

    በጣም አሪፈ

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol Год назад +2

    ጎበዝ ልጅ በርቺ ወደ ኋላ የለም 2×

  • @YeshiWolday
    @YeshiWolday 10 месяцев назад +1

    ዎው ድምጽ 😍😍

  • @yonassurafel7664
    @yonassurafel7664 11 месяцев назад +1

    በጣም ምርጥዪ ድምፅ ነው በርቺ

  • @NouSaid-kl6ec
    @NouSaid-kl6ec 11 месяцев назад +1

    ቀጥይበት እናመሠግናለን

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 11 месяцев назад +1

    ድንቅ ተፈጥሮ ጎበዝ amazing

  • @hussenebrahim7688
    @hussenebrahim7688 Год назад +3

    ምርጥ ነው ተመቸሽኝ❤❤❤

  • @abrishyawkal3734
    @abrishyawkal3734 Год назад +3

    መጋ ደናቁርት እዲት ልጁቷ ያላባቷ አባት ይሰጣታል አብይ አህመድን አምላክ ከዚህ ምድር ያጥፋልን እና መሪት ከሰው ደም ትታቀብ

  • @GeteshAdimas
    @GeteshAdimas 2 месяца назад

    በርች ጎበዝ

  • @AnteMursi
    @AnteMursi 5 месяцев назад +5

    ድንቅ ተአምር ግሩ ዉብ ርጂም እድሜና ጤና ይስጠን ።

  • @habibesmael587
    @habibesmael587 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ዋው የኔ እህት በዚህው ቀጥይበት

  • @MohamedEbrahim-ow1mr
    @MohamedEbrahim-ow1mr 3 месяца назад

    ዋው ምንም የምለው ነገር የለም ዳኞቹ ገልጸውታል ብቃት ከራስ መተማመን በብቃት መድረኩን የተቆጣጠረች እደጊ በርች የምትባል ጀግና ነች ዘፋኟ እንዲህ አላሳመረችውም ዋው ዋው

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Год назад +39

    ዕራሧን ወክላ የራሧን ኑሮ ትኑር። ዕንደ ጎሠኞቹ አትዝቀጡ። በርቺ የኛ ኢትዮጵያዊት። ጎበዝ ወጣት ናት ዕድሜና ጤና ይሥጥሽ።

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 9 дней назад

    የአራጅ ልጅ ምንም ቢሆን ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችው ህፃን ድምፅ ብትሆን ምን ግዜም ቢሆን ክብር ታገኝ ነበር

  • @gizayealemu981
    @gizayealemu981 Год назад +108

    አርታሌዎች ልጅቷን ያለአባቷ ጠርታችሁ ተመልካች ለማግኘት ከምትዘቅጡ ጎበዝ ልጅ ናት በራሷ ስም ብታስተዋውቋት መልኳ ነበር::

    • @zarakemalhasen1430
      @zarakemalhasen1430 Год назад +1

      ማናባታ ዘፋኝ አደረጋት ድንቄም የኢትዮጵያ ወዳጅ

    • @gizayealemu981
      @gizayealemu981 Год назад

      @@zarakemalhasen1430 ዛራ የፃፍኩትን የተረዳሽ አይመስለኝም::

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад +1

      አሽቃባጭ

    • @mataniyayami8336
      @mataniyayami8336 Год назад +2

      የሚገርመው እየሩሳሌም ነብዮ ማለት ፈረንሳይ ለጋሲዮን የተወለደች የእስራኤል ነብዩ እህት የትርሲት ሁለተኛ ልጅ ናት እንደው የምታወሩት ሁሉ ትልቅ ውሸት አረ በስመአብ ለኔ የቅርብ ዘመዴ ናት

    • @aidademoz3304
      @aidademoz3304 Год назад

      Tekkekel beleshal ehte sewu ket amteto endemiyawera yigermal enem lejtuan awkatalew.

  • @AnwarHussien-y6k
    @AnwarHussien-y6k 27 дней назад

    በጣምጎበዝነብራሽ፡አንችየሚጣብቅሽብዙነበረ

  • @tegshe281
    @tegshe281 Год назад +10

    ዋውው አስደማሚ ድምፅ ነው

  • @mengstubhaile6286
    @mengstubhaile6286 11 месяцев назад +2

    Good job ❤❤

  • @AmanuelWondwosen-c3e
    @AmanuelWondwosen-c3e Год назад +3

    አንቺ የአብይልጅ ሳትሆኝ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርች እንወድሻለ!!!

  • @fetsunhagos9913
    @fetsunhagos9913 Год назад +4

    Amazing voice, vocal perfection 100/100, Bravo, wedi Asmera. God bless you.

  • @BekamBirhanu-v5j
    @BekamBirhanu-v5j 8 месяцев назад +1

    ፈጣር ይባርክሽ ምሪጥ የሚለው ቃል አይገልፅሽም በረች ማሪቱን በድጋም!!!!

  • @unify9481
    @unify9481 Год назад +31

    አለመገረም እና አለመደነቅ አይቻልም። የምትገርም ልጅ ናት ምርጥ ዜጋ። 🙏🙏🙏

  • @ZakiA12-jo4zq
    @ZakiA12-jo4zq Год назад +1

    ጎበዝ እዲ ነዉ ደምሽ አማራነዉ

  • @ayelewgoshu2063
    @ayelewgoshu2063 Год назад +1

    የዶክተር አብይ ልጅ ስለሆነቾ ነው ወይስ አይደለችም ጎበዝ ነቾ ግን አጋኖው አስደነገጠኝ ግን ጎበዝ ነች

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 Год назад +60

    ማነው ይችን የዶክተር አብይ ልጅ ያደረጋት ?

    • @sanialula1174
      @sanialula1174 11 месяцев назад

      እኔጃ

    • @KhaGdhff
      @KhaGdhff 11 месяцев назад +4

      እኔጃ ባሁኑ ሰአት ውሸትና እውነት መለየት አቃተኝ

    • @elisakonjo2390
      @elisakonjo2390 11 месяцев назад

      ጥሩ ጥያቄ ሆሆሆሆ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 11 месяцев назад

      Tru tyky ebkscwe melse,,,,,,

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 11 месяцев назад

      ሰው እኮ መሬኛ ነው የዛ የከንቱማ ልጅ አይደለችም ምርጥ ወልዶ ያሳደጋት ቆንጅዬ ልጅ ናት ያባቷ

  • @Gnber
    @Gnber 2 месяца назад

    ዋው የምር የኔ ጣፋጭ አቤት ድምፅ ግን የእውነት የአብይ ልጅ ናት እኔ አላምንም

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 11 месяцев назад +8

    ጌታ የሰጠሽን ድምፅ ለሰጣን ክብር አታዉይ

  • @MUSAHaromo
    @MUSAHaromo Год назад +1

    የሚሆነዉ ሁሉ የዘመን መጨረሻን የሚሳይ ስለሆና አልደነቅም÷ነገር ግን ስለህሕይወቷ እፀልያለሁኝ::

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Mejemerey , leraseh teley. Maen adameth aleh.

  • @mimikassa9797
    @mimikassa9797 11 месяцев назад +2

    ዋው ማሪቱን ❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ❤❤❤

  • @HanaAzeze
    @HanaAzeze 8 дней назад

    ጎበዝ ልጅ እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን ለዘላለም

  • @AsasAs-e3r
    @AsasAs-e3r 11 месяцев назад

    በዚ ድምጾ ስለዮሱስ ዘምሪ ዓለም ከምታጨበጭብልሽ ሰማይ ያጨብጭብልሽ የኔ ውድእሂት ጌታይወድሻል ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @temesgensete-cw4sw
    @temesgensete-cw4sw 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hagosxagos4935
    @hagosxagos4935 11 месяцев назад +2

    አማራ እንዳሆንጂ..በጣም ጉበዝ ነች

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 10 месяцев назад +2

    ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ለእግዚአብሔር ዘምር !!!!!

    • @YikaaloMeles
      @YikaaloMeles 10 месяцев назад

      Gn ko mefred hati'at now😅 gebah?!

  • @amberbirnegash5423
    @amberbirnegash5423 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ሰው ከተሰማራ እንደየስሜቱ የተባለው መገለጫ ነሽ በርች ሁልግዜም እራስን ማዳመጥ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Год назад +3

    ልጅቷ እጅግ በጣም ጎበፅዝ ነች! ይህንን ክሊፕ ሠርታችሁ በጥላቻ የተሞላው ወያኔያዊ ዘረኛ በሽታችሁ የተሣሣተ መረጃ በማቅረባችሁ የናንተን ትንሽነት ያሣያል ! ምናለ በራሷ ስምና ማንነት ብታድግ !! እባካችሁ የኢትዮጵያዊ ጨዋነትን አታጨቅዩት ሁሉም ልክ አለው !!! ይህን ፅሁፍ የለጠፍከው ሥድ አደግ በጥላቻ የተሞላህ በሽተኛ መሆንህን ልንገርህ !!!

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Год назад +1

    ጎበዝ በርች

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 Год назад +2

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @ayelemeshesha2227
    @ayelemeshesha2227 Год назад +4

    በጣም የምገርመ ድምፅ በርቺ።❤❤❤

  • @abdellamohamed2499
    @abdellamohamed2499 8 дней назад

    ምርት ዘፋኝ ነሽ።

  • @SisayEshetu-p5q
    @SisayEshetu-p5q Месяц назад

    Good performance keep it up!

  • @FantayeAmere
    @FantayeAmere 2 месяца назад

    በጣምጎበዝነሽ

  • @Mustofa-eo4np
    @Mustofa-eo4np Год назад +3

    በጣም ያምራል ቆንጆ በዚህ ቀጥይ!!!!

  • @samso9413
    @samso9413 11 месяцев назад +1

    ውነት. የ መግስታችን ልጅናት. ባትሆንም. ልጅቶ ትገርማለች

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 4 месяца назад +1

    እድግበይ ትልያልሽ

  • @eliasfentkie2334
    @eliasfentkie2334 Год назад +72

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
    - ገላትያ 5፥21 ሲኦልን መናቅ እንጂ መውደድ ለመቃጠል ነው።

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Год назад +1

      Mikru tiru new gin ante Christinan neh ? Min inet Christinan ?

    • @tilahunreta5962
      @tilahunreta5962 Год назад +6

      ዘፋኝነት ከመግደል ከማጭበርበር ሴቶችን ከመድፈፈር በሀየማኖት ካባ ከሚሰራው ወንጀል ሳይሻል አይቀርም ።ያልኖርክበትን ጥቅስ አትጥቀስ ይሰማል።

    • @bradjohnson6427
      @bradjohnson6427 Год назад

      Just remember that God loves to be happy and thankful for God's gifts. Not sure if she is his daughter but she is gifted and thankful. Hope she continues to perform

    • @andinatworku78
      @andinatworku78 Год назад +3

      አቶ ሚራክል ሰይጣን ለአመሉ ጥቅስ ይጠቅሳል ያልኖርክበትን አትጥቀስ

    • @dejazmach
      @dejazmach 11 месяцев назад +1

      አንተ እዚህ ምን ልትሰራ መጣህ ??
      መስማትም እኮ ሀጥያት ነው ::

  • @HusseinMohammed-d3y
    @HusseinMohammed-d3y Месяц назад

    ዋዉ ምርጥ ከአይን ያውጣሽ ትንሹዋ ማሪቱ

  • @nigussiegebisa9591
    @nigussiegebisa9591 Год назад +2

    የምገርም ተሰጦ ያ ጉደኛ አባትሽ ምን ይል ይሆን ?

  • @indaleanbiko5507
    @indaleanbiko5507 Год назад +3

    Very nice I like it li love it ❤

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 Год назад +2

    እጅግ በጣም ትመጥናለች ማሪቱ ለገስ ዋው

  • @ZxcZxc-wg3cy
    @ZxcZxc-wg3cy 20 дней назад

    ዋዉ

  • @MartaMarta-zj2xv
    @MartaMarta-zj2xv 2 месяца назад

    ጐበዝ ነሽ በርቺ

  • @YohannesYehuwalashet
    @YohannesYehuwalashet Год назад +4

    You have a great voice, kip it up❤❤❤❤

  • @BrhanieGebru
    @BrhanieGebru 11 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 Год назад +2

    ለገባያችሁ ስትሉ ያልሆነ ርእስ ስታችሁ አታቅርቡ:: ለምን ራሷን አታስተዋውቋትም:: ቆንጆ የአዝማሬ ድምፅ አላት::

    • @BekeleYifru
      @BekeleYifru 2 месяца назад

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው ይህችን አዝማሪ ለአድናቂዎቿ በግንባር ቀርባ ማን የማን ልጅ መሆኗን ትግለፅልን በተረፈ ጎበዝ ነች !!!!

  • @GashanewWorkneh
    @GashanewWorkneh 11 дней назад

    Good

  • @TaxesLamebabo
    @TaxesLamebabo Месяц назад

    ጎበዝ ቀጥይ

  • @tedaking8883
    @tedaking8883 Год назад +1

    wow nech gn menged lemaskeyer emtferagetu sewech tesebsebu yesew lij berasu alem yemenor mebt alew

  • @nigussiesirnessa7491
    @nigussiesirnessa7491 Год назад +113

    በዚህ ድምፅ ዘፍኖ ወደ ሲኦል ከመሄድ,
    በዚህ ድምፅ ዘምሮ ወደ ዘላለም ህይወት መሄድ የሻላል ::«መርጫው ያነች ነው »

    • @RffVv-l2k
      @RffVv-l2k Год назад +1

      በመዘመር ብቻ የዘላለም ህይወት አይገኝም

    • @mekamuhassn3055
      @mekamuhassn3055 Год назад +4

      ለኔ ግን ከዘመኑ ሀይማኖተኛ ይልቅ የሲዖል ብላችሁ የፈረዳቹባቸው ዘፋኞች የበለጡ አዛኞች ልበ ብርሀኖች ናቸው እራስን የገነት ሌሎችን የጀሀነም አድርጎ ማየት የሚያክል ጥፋት የለም ፍርድ የፈጣሪ ነው አማኝነት ማለት ሌሎችን ማርከስ ማንጓጠጥ አይደለም ኤድያ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад +1

      ሁሉም ማዝመር መዝፈን መረጠ እንግዲህ ወደ ኤዶም እሳት!!!!......

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu Год назад +5

      ክክክክክክ ዘፈነችም ዘመረች አላህ ታሪኩዋን ከልቀየረላት የሲኦል ነች።

    • @yshakkoy8843
      @yshakkoy8843 Год назад

      ​@@RffVv-l2k zefn hatyat nw zefagn mngste semyat aywersm teblo tesfwal lza mexmru yishalal

  • @MogesAlemnew-zh5vt
    @MogesAlemnew-zh5vt 6 месяцев назад

    ጎበዝ ነሺ

  • @BirtukanDereb
    @BirtukanDereb Год назад

    Wow wow wow thanks ❤❤❤

  • @AyalneshAdamu-t5z
    @AyalneshAdamu-t5z Год назад

    ዋው

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 10 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @gonizelalem
    @gonizelalem 6 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @AhmedAhmedseid-g7u
    @AhmedAhmedseid-g7u 5 месяцев назад +1

    ግሩም ልጅ ነሽ ውዴ

  • @MisrakGenrasha
    @MisrakGenrasha Месяц назад

    እሠማራት

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 5 месяцев назад +1

    እሚገርም ነው

  • @MohamedEbrahim-ow1mr
    @MohamedEbrahim-ow1mr 3 месяца назад

    ዋው ምንም የምለው ነገር የለም ዳኞቹ ገልጸውታል ብቃት ከራስ መተማመን በብቃት መድረኩን የተቆጣጠረች እደጊ በርች የምትባል ጀግና ነች ዘፋኟ እንዲህ አላሳመረችውም ዋው ዋው ❤❤❤ 4:43 ❤❤❤

  • @Tewdroschannal8373
    @Tewdroschannal8373 Год назад +5

    ያሳድግሽ ውድ ልጅ ነሽ ጀግና ኢትዮጽያዊ ነሽ