ክፍል6 "የፋኖ ጉዳይ,አዲስ አበባ ከየት ወዴት? የህዝቡ የኑሮ ሁኔታ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

Комментарии • 91

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so Месяц назад +5

    ታሜ ፖለቲካውን በጨዋደንብ የሚገልጽበትንና የሚተነትንበትን መንገድ 👍 ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus Месяц назад +2

    Tame my febourite..person the most educated guy

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Месяц назад +7

    አማራ ይህን ፖሮግራም በጣም መከታተል አለብህ ኦሮሞ የት ድረስ ሊያጠፋህ እንደሚሔድ ማሳያ ትልቅ መድረክ ነው አዳምጥና ተዘጋጅ አማራ

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 Месяц назад +2

    Tame , God bless you! You speak the absolute truth. Abiy’s supporters have no remorse or sympathy for the civilians that are suffering economically and their at risk safety. They keep on barking prosperity at the expense of civilians’ sufferings. Aremenewoch!

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Месяц назад +9

    አያና የምትባል ክፎ የብልጽግና ( ኦነግ) ደጋፊ ከአማራ ህዝብ ላይ ውረድ

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቴዲ አያና በጣም አቅጣጫህን እያስቀረህ ነው በጣም ያሳፍራል

  • @fikrtilahun3309
    @fikrtilahun3309 Месяц назад

    Tame ❤

  • @bekijemal8803
    @bekijemal8803 Месяц назад +2

    Teddy 👑👑👑 King

  • @bekijemal8803
    @bekijemal8803 Месяц назад +2

    Teddy King 👑👑👑

  • @beyakutg3
    @beyakutg3 Месяц назад +4

    No war እስኪ በላት ሙሉ ቤተሰቧን ያጣች እናት ኖ ዋር በለው እስኪ ሚስቱ ሆዷ የተቀደደውን : እስኪ ኖ ዋር በላት እናቷ ፊት ለፊቷ የተደፈረችባት ጨቅላ: ምን የሚመልሱልህ ይመስልሃል ? አይ ሞኞ በአፍህ የምትኖር ይመስልሃል

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Месяц назад +1

    ታሜ ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ ነርታልን

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 Месяц назад +3

    ቲዲ ለምድ ነዉ ዉነት እሚና ገሩትን የምታፍ ነዉ ካዚክ ቀደም አተነክን ስታፍን ነበር ደሞ ዛሪ ዳኒን ምን ማለት ነዉ

  • @askjember3525
    @askjember3525 Месяц назад +3

    አንደኛ ዩናትድ አማራ ሁለተኛ የሐድያዉ ወንድማሚ ሥወስተኛዉ ጋዜጤኛዉ ቴዴ ሐዋሳ አከብራለሁ። ግን የወያኔ እንግዴ ልጅች እንወጣ እንህስዉች ሰይጣንናቸዉ።🔫🔫🔫🔫🔫

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 Месяц назад +2

    አያና ከባድ ሚዛን 💪💪💪

  • @bezihalemmulugeta1710
    @bezihalemmulugeta1710 Месяц назад +1

    አያና የሚባል ሰው ፣----------------

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Месяц назад +1

    ምን አለ ታሜ የደቡቡ ብቻ ቢያወራ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Месяц назад +2

    መሀመድ የሚባል ሰው ባለፈው ቤቱን ከፍቶ ሲበጠረቅ ቅዱስ ላሊበላን የሰሩት ግብጹች ናቸው አላለም😂😂😂😂😂
    ክርስትናን ስለምትጠላ ነው እንጂ ብላ አንዷ እህት አስተያየት ስትሰጠው በጣም ነው የምጠላው እና ልወድ ትፈልጌያለሽ ብሎ ቁጭ ! እኔ ክርስትያን ነኝ ግን እስልምናን እወዳለሁ መውደድ ማለት እስላም መሆን አይደለም አስተካክል የማታውቀውን የሀይማኖት ጉዳይ አትቀባጥር የኛን ለኛ ተውልን

    • @WubedleWorku
      @WubedleWorku Месяц назад

      Yes I know him in person he has deep rooted hate ,and when I see him on media I was shocked, im afraid he will create religious conflict if he stays on media 😒😒😒

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus Месяц назад +2

    The name united africa hahahahaa give it for pan africanist and come to united oromo ....the agliest person ever seen in my life the most fairfull and educated gash anteneh keeep it up

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 Месяц назад

    Tedi betam tasafraleh

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 Месяц назад

    Ewuket mergagat sewunet tame gar ale tame thank you so much le ethiopia endante ayinet bzu yasfelgatal nurln

  • @HailuBalcha
    @HailuBalcha Месяц назад +3

    አፍሪካ ዩናይትድ ምን ሆኖ ነው እንዲህ የወረደው ? ኒውዮርክ አለ እኮ ። የብልፅግና ደጋፊዎች ግን ወረርሽኝ ነው እንዴ ?

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv Месяц назад +1

    ቴዲ ምርጥ ሰው በርቺ

  • @tadessegetachew6617
    @tadessegetachew6617 Месяц назад +1

    መሰዳደብ ፖለቲካ ትንተና ነው ማለትነው ቴዲ; የማንም መንገደኛ ማላገጫ አታድርጉን ቴዴ

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e Месяц назад

    Besebese kept abebayehu metebale denez

  • @FaithYhwh
    @FaithYhwh Месяц назад

    ሀይ ቴድዬ ሀሳብህን በጣም ነው የማደንቅልሕ በርታ ፈጣሪ ይረዳናል ኧረ እባካችሁ ተወያይዎች ሰለቸን ደክመን ታከተን በፈጣሪ በላ ልበልሕ የሚለውን ውይይት ገታ እድርጋችሁ ወደሚጠቅመን ውይይት ተሻገሩልን እባካችሁ እዲስ ንግግር እምጡና ጆሮዎቻችንን እንስጣችሁ እውነት እኮ ለሕዝብ መፍትሄ ብታመጡ እኮ ሥማችሁ እስከ ወዲያኛው እይረሴ ይሆናል እናንተ ስትከራከሩ የዐለም መጨሪሻ ሊሆን ነው ጊዜ የሚባል ነገር አለ ተጠቀሙበት ምናልባትም ሀሳብ ጨርሳችሁ ሊሆን ስለሚችል ቴዲ እረፍት ስጣቸው ውይይቱን በዙርያችሁ ካሉት ጋር ሀሳብ ጥላችሁ እንስታችሁ ለሀገርም ለሕብረተሰብም ይጠቅማል የምትሉትን ይዛችሁ ከተፍ በሉ እስከዚያ ሕብረተስቡ አካባቢያችሁን ቀየውን መንደሩን ሀገሪቷን ፈተሽፈተሽ፤ዳሰስ ፤ዳበስ እድርጋት ለሁላችን ይበጃል ብዬ አስባለሁ ይህን ስል ግን ውይይቱ ሙሉ ለሙሉ እርባና ቢስ ነው ማለቴ እይደለም ብዙ እውቀት ያገኘሁባቸው ሀሳቦች እሉ ሁላችንም ሉእላዊ ሀገር በመገንባት
    እንስማማለን ግን እንዴት ውይይታችንን?

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 Месяц назад +2

    Sorry ግን Dani እና Amhara United ተብዬሁቹ ለመታውቅ በሎ ምንድኖ እንደዚ መቀባጥር

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Месяц назад +1

    ኔዎርክ 😂😂😂😂😂 አዲስ አበባ😂😂😂😂

  • @mershaq21
    @mershaq21 Месяц назад +1

    በአማራ ሕዝብ ላይ ከባድና እጅግ የከፋ ጭላቻ ልቡ ያበጠዉ ደደብ አንድ ቁም ነገር ተናገረ ትልቅዛፍ ሲወድቅ ሳሩ ይጎዳል ብሏል ብዙ ትርጉም አለዉ

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e Месяц назад

    United Africa metebale kotete gemed afe .

  • @HailuBalcha
    @HailuBalcha Месяц назад +3

    ጅጅግሳ እንደስሙ አእምሮውንም ከፈረሱ ነው እንዴ የተዋሰው ? እሬሳ እንደአያና ጥንብ አንሳ ነው ።

    • @Shegiye9997
      @Shegiye9997 Месяц назад

      Huletum yetenagerut almost mulu bemulu ewunet new endante kuretu filetu kalale sew aydelem dedeb neh

    • @HailuBalcha
      @HailuBalcha Месяц назад

      @@Shegiye9997 አንተ እራስህ ጥንብ አንሳ ነህ እንዴ ? ሂድና ቁረጥ ፍለጣ ታዲያ ማን ያዘህ

  • @mershaq21
    @mershaq21 Месяц назад

    አያና በአማራ ሕዝብ ላይ ያለዉ ንቀትና ያለዉ ገደብ የለሽ ትቢት እጅግ በጣም ያሳዝናል!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад +1

    አያና ተብየ የመተራረድ ዘረፍ ማሳደድ ፓለቲካ ብሎ አፉን ሞልቶ ሲለፍፍ ኖዋር የምትለዉን ቁማር ዩሚሰማህ የለም መባል አለበት።

  • @we6gc
    @we6gc Месяц назад

    አያና ማለት የጃዋር ኮንዶም ነው ጃዋር ነው አማራውን ልሂቃኑንና አመራሩን እረግጦ እያፈነ የሚገል በቂ መከላከያ እና ደንነት አለን በነአባቸውና አሳምነው መቆም የለብንም እኛና ሌሎቹ ያሰለጠናቸው አሉን በግብ ግብም በድብ ድብም እኛነን የምናሸንፈው አማራውን አዳክመን ፌዴራል መንግሥቱን ህውኃታዊያን ልምዳቸውን እያካፈሉን ከኛጋር ይሰራሉ ህውኃቶች ትግራይ እንዲገቡ ያረግነው ለታክቲክ ነው የአማራ ህዝብና ልሂቃን አመራር ህውኃት የለም እና ኢኃድግ የፈረሰ እንዳይመሥላችሁ እያለ የደነፋ ሥውር መንግሥት በህዝብ መንግሥት ላይ እንደ ዘረጋ በማስጠንቀቅ ነበር የሚደነፋው

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 Месяц назад

    Ebakachu min aynet yezeketu ye Oromo wegen yemibalut....

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Месяц назад +2

    Dedebu, the coming Wollo Reginal State leader, is protecting PP.

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 Месяц назад

    ወይ ጉድ እዬ አሳማ መሳይ ምንም shame አይዞም ትንሽም በቃ ከተንቃበቅ እኮ ላሽ ብሎ መወጣት ነዉ

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 Месяц назад +3

    ብልፅግና ኦሮሞ መር ስለሆነ ብቻ አያና እና ጅክሳ መንግስትን ትክክል ለማድረግ ያምጣሉ። እስኪ ዘረኝነቱን ተውትና መጀመርያ ሰው ሁኑ ቀጥሎ ኢትዪጽያ ሁኑ። ለሆዳቹ አትኑሩ። ፋኖ ትክክለኛ ትግል ላይ ስላለ እሪሪሪሪሪሪሪሪ ትላላቹ።

    • @Shegiye9997
      @Shegiye9997 Месяц назад

      Hodih yifres kehodih wuchi slematasab new...sewochu habtamna diaspora nachew endante tebsham aydelum

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 Месяц назад

      ትክክል እነ አያና ለሆዳቸዉ ያደዉ ሆዳሞች ናቸዉ

    • @Shegiye9997
      @Shegiye9997 Месяц назад

      ​@@yesharegmamo8436aymeslegnim konjo sewochu america tendelakew yeminoru nachew endanchi le hodachew bilew ye arab ruz aykekilum

    • @thaile9751
      @thaile9751 Месяц назад

      @@Shegiye9997አንቺ ከሆድሽ ውጭ ስለሃገር በማሰብ ላይ በመሆንሽ ልትመሰገኚ ይገባል:: ግን ባለመሆኑ ያስገርማል::

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 Месяц назад +1

    35:00 አፍሪካ ዪናይትድ ። ተረተረት

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Месяц назад +2

    It's better to call him united Orommia, not united Africa.

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Месяц назад +1

    Teddy hawassa has started siding PP.

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y Месяц назад

    Jil jilajil jilanfooch nachu A tebiyewooch

  • @lulsegeddemissie9806
    @lulsegeddemissie9806 Месяц назад

    This guy he must be out of mind.

  • @user-jp8lx8hz7e
    @user-jp8lx8hz7e Месяц назад +1

    Ayana❤❤❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Месяц назад

    አይ ፖለቲካ ስድድብ አደረጉት አኮ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Месяц назад

    የማስመሰል ስራ ነው ኮሪደር ልማት የሚባለው ገና እንደጨረሱት ሰው እንኳን ሳይነካው ካሁኑ ፈራርሷል ባጀት መብያ ላስ ላስ ስራችሁን እዛው የምታታሉትን አታሉ እዚህ መጥታችሁ ስታወሩ አለማፈራችሁ አንዳንዴ እኔ ስለምኖርበት አዲስ አበባ ነው እንዴ እሚያወሩት እላለሁ

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Месяц назад +2

    The so-called Ayano, orommia PP member is getting mad.

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 Месяц назад

      Exactly! He thinks he is a political genius. Idiot yehone!

  • @abge5258
    @abge5258 Месяц назад

    ኖዋር የመንግስት ደጋፌዎች ስትሉት ሰላም ፈላጊ ሆናችህ በወሬ ጤፍ ትቆላላች ከደም መፋሰሱ በፌት ያሉትን ታስረው ነበር አሁን ባላቅም ጦርነት የጀመረው መንግስት ነው በዜጋው ትጥቅ አስፈታለህ ጦርነት ካልፈለገ መከላኬያው ድንበሩን ይጠብቅ ከአማራ ክልል ያውጣ እንጂ ምንድነው ሙዚቃ ምትከፍቱልን

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 Месяц назад +1

    Ayana tebiyew none of your business about Fano! Stick to the subject you are given. Geday!

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 Месяц назад

    ቴዲ በ አውርቶ አደሮች ....

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y Месяц назад

    Jil jilajil jilanfooch nachu Amara tebiyewooch

  • @user-tl4tu2ps7j
    @user-tl4tu2ps7j Месяц назад

    1

  • @tadessegetachew6617
    @tadessegetachew6617 Месяц назад

    Nonsense discussion

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 Месяц назад

    @Tame I know u r scholar and I agree with some of ur ideas but dont try to mimick Fanos. Speak for all and dont try to find cause for conflict which is not even known by war leaders

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 Месяц назад

    @tame please differentiate hadiya diaspora from Oromo and Amhara diaspora who are totally supporting and fuelling the conflict in the country. Hadiya diasporas support their family and region. Otherwise Oromo, Amhara and Tigray diasporas are hundred percent cause of all the conflicts. Thank you

  • @GezanaPony
    @GezanaPony Месяц назад +1

    የበልፅግና ደጋፊዎች ግን ከ አያና ውጭ የአይምሮም የእውቀትም ደደብና አለባቸው ጠቅላላ ደፍንና ጨለማዎች ናቸው

  • @jemalali78
    @jemalali78 Месяц назад

    የኦሮሞ ኢሊት አማራን ሰመክረው እንደመሳቅ የለም ሠሳቂያ ወይ አያና ገጥመናል ምን አስፈራህ አትንበጫበጪ የገንሾ አታለትም ነውረኛ ሊስለቅቁ ሲነሱ መለምን ጀመራችሁ ከዞን አትፍራ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Месяц назад

    The dud who is obsessed with Bilinken's video is an impersonator who is in this forum to play the role of making them fuel and fire. He is not an Amhara. Make background studies.😮

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 Месяц назад

    Fano @teddy try ur best to be neutral atleast you are in the opposition side.

  • @askjember3525
    @askjember3525 Месяц назад

    የብልነግናዉ ካድሬ ለምን ጥቆር መነፀር ለበሰክ.??? አዉልሸዉ እዉተኛ ካድሬ ከሆንክ🔫🔫🔫

  • @belachewdebebe8858
    @belachewdebebe8858 Месяц назад

    ስለ ኢ/ያ ነው የሚያወራው ይሄ ድንጋይ ኢ/ያዊ ነው ተብሎ ተቆጥሮ ነው???

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 Месяц назад +2

    አያና ጥብ አንሳ ጥብ አንሳ ትላለክ እነሱ ጥንባ አንሳ ከሆኑ ማን የገደለውን ነው ማን የጨፈጨፈውን ነው ??? መቸም የሰው ልጅ በቁሙ አይገማም እናንተ ገገማ ቀፋፊወች ገጥማችሁ የለ እንዴ ??? አትበጫበጩ ደግሞ ለአማራ ተቆርቋሪ ነን ትላላችሁ ነቅተናል

  • @jemalali78
    @jemalali78 Месяц назад

    ወይ ቴዲ አዋሳ በማፋጨት ዩቱብህን የምትሸጥ ሰው ከአጀንዳ እየወጣ እያየህ ኢንተራብትላህ ቀልደኛ ዋጋ ትከፍልበታለህ አስታውስ።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Месяц назад +1

    አያና የቱንም ያህል ብትጋጋጥ የአማራ ጥላቻህን መደበቅ አልቻልክም! ከአንተ ስለአማራ የምንወስደው ጠቃሚ ነገር አይኖርም!

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 Месяц назад

    Ye Amharan Hizb lemasedeb yazegajehiw Programm new ende?

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Месяц назад +1

    ጀዋርን ቀቅለህ ብላው የሴጣን ቁራጭ ደሞ እሱ ሰው ነው

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 Месяц назад +1

    አያና ትችላለክ

  • @user-vt7tt4dz5p
    @user-vt7tt4dz5p Месяц назад

    ዥልጥ

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 Месяц назад

    Jijksa. What you are taking ? You are the one you don't know what you are talking?. Is destroying the country and displaced the Ethiopian citizens telling as production? Please Teddy don't give him air to talk. This guy miserable.

  • @AregaKetema
    @AregaKetema Месяц назад

    አያና ከእነዚህ ጀዝባዎች ጋር አታዉራ፡፡ አይ የፋኖ ደደብነት

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 Месяц назад

    @amhara unted and @Anteneh huletachum ewunetim tinbansa nachu. Useless people. Amhara has many cause to fight for ur false narrative is affecting the people

  • @tadessegetachew6617
    @tadessegetachew6617 Месяц назад

    መሰዳደብ ፖለቲካ ትንተና ነው ማለትነው ቴዲ; የማንም መንገደኛ ማላገጫ አታድርጉን ቴዴ