"መንግስት ራሱ የህዝብ ሠላይ ነው,ኦነግ ንፁሃኖችን አይገድልም, አማራ ፋኖ የት ደረሰ?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 46

  • @user-et4xe9wl6o
    @user-et4xe9wl6o 8 дней назад +9

    ዩናይትድ አማራ ክበርልን❤

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 8 дней назад +7

    አንተነህ ዩናይትድ አማራ ክብር ለናንተ ይሁንልኝ❤ የአይሃይጥ ምስክሯ ድንቢጧ አለ ያገሬ ሰው

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 8 дней назад +1

    ከሰሜንም ከደቡብም እየተገደለን ያለነው "ጨቋኝ" አማራ እየተባልን ነው! ስንገደል አማራ እየተባልን ስለሆነ የምንደራጀውም አማራነትን ማስቀጠልና ማፅናት ነው! ከዚህ ዉጪአሰላለፍ ያለው አካል እንደጥገኛው ሀብታሙ በሻህ አይነቱ እኛን አይታከኩን የራሳቸውን አደረጃጀት ፈጥረው ይታገሉ ግን ፋኖን ተወት ያድርጉልን! እኛ አማራዎች የተነሳንበት የትግል አላማ ግፍ የወለደው የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ነው! ከዚህ በትንሹ እንኳን ፎቀቅ የሚል ዓላማ ያለው የፈለገ አማራ ነኝ ቢል እንኳን አይጠጋን እንዳየነው ከሆነ መረዳዳትን ሳይሆን መከፋፈልና ሰርጎገብነትን ነው እያመጣብን ያለው! ትግላችን ትክክለኛ ምክንያት እና አላማ አለው ፤ ጠላት ካልሆናችሁ በስተቀር ተዉን አታዋክቡን አትከፋፍሉን በሁለት እግራችን እንቁምበት! ይህ ሀሳቤ ቴዲ ዩናይትድ አማራን ለጠየቅከው እና በተደጋጋሚ ለምታነሳው ሁሉ የሚሆን መልስ ጭምር ነው! አንድ አማራ አንድ ፋኖ!💚💛❤️💪🔥

  • @Fano316
    @Fano316 8 дней назад

    Rajju God bless you brother, ppl like you united Amhara, Teddy,Antenhe and Mo can make change sooner or later!!

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 8 дней назад +1

    በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል በትክክል በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል በትክክል🙏🙏🙏🙏

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 8 дней назад +1

    ህፃናቶችን የሚደፍሩና የሚገድሉ በየክልላቸው እኔን ናነ ያየ ይቀጣ ብሎ መስቀል እለበት እነዚህ አረመኔዎች

  • @beyakutg3
    @beyakutg3 8 дней назад +4

    መሃመድ መሰሪ ሰው ነው : be careful of what you are talking in front of him

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 8 дней назад

    Raju libonah snesratih hulie 💯 ❤❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 8 дней назад +1

    Tedy after hour የምታደርጉት ውይይት በጣም የሚያስቅ ሆኖ ግን ብዙ ቁም ነገሮችንም እየሰማንበት ነው። በጠቅላላው ሆድ ያባውን ብቅል እያወጣው መሆኑን የሚያመላክት ነገር ደግሞ ከካድሬው ሰምተናል።

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 8 дней назад +2

    ብልጥግና ደስ የሚለው አግቶ ይገል እና ቤት ይሰጣል ህዝቡን ለማቀዝቀዝ ለቅሶም ይደርሳሀል ጠጋ ብሎ ሚዲያ ላይ ምን እደምትልም ጭምር ሹክ ይሉሀል አግተው ሌላ አጋች ያፋልጉሀል ጫጫታ ከበረታባቸው የውሸት ተያዘ ብለው አንዱን መሰዋት ያረጉታል

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 8 дней назад +1

    💚💛❤️

  • @Fano316
    @Fano316 8 дней назад

    ሞ you are very cool dynamic man!!!

  • @yitbarekDemeke
    @yitbarekDemeke 7 дней назад

    ማሜ ትክክል ነህ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 8 дней назад +3

    አተ ደቆሮ ሞሀመድ የምትባል ደቆሮ ስለፋኖ አስተያየትም መተቸትም ሞራኖ የለክም እበት የታባክ ዉ የምታዉቀዉ

    • @Fikre-e3g
      @Fikre-e3g 8 дней назад

      አንቺ ከስድብ ውጭ የምታውቂው ነገር የለም የኔቆንጆ 😂😂😂

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 8 дней назад +2

    This is the question to Oromo people, who is the friend of Oromo people around Ethiopia and in Eastern Africa? Amhara, Somalia, Afar, Tigray, Gurage, Sidama, and souther tribes? I do not think no one like Oromo.
    The Oromoma killed one Million TIgrian, two Million Amhara and two million Amhara displaced.
    If Amhara or Tigrian will take power, how many Oromo will be killed? Do you think the next government will kill as many? Do you thing any one in the world will care? The whole world witnessed that the Oromoma killed all these killing so

  • @redwanmitiku1693
    @redwanmitiku1693 8 дней назад +1

    Thanks bunno

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 8 дней назад

    አንተነህ እና ቴዲ ጭንቅላታችሁ ምጡቅ ነው በርቱ

  • @user-et4xe9wl6o
    @user-et4xe9wl6o 8 дней назад +1

    ጨጓራዬ ተላጠ ደቆሮ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 8 дней назад +1

    ሙሃመድ እኮ ምስራ ነው ደሞ ፈልስጤም ባዲራ አደረጉ ነው ስለ ኢ/ያ የሚአወራ ቴዲ አታስገባዉ ባዳ ነው

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 7 дней назад

    አማራ ክልል ጦርነቱ ከጀመረ በኋላ በፌሮ ዲሽቃ ሰርቶ ጥይት ከቶ ተኩሶ ያሳየ የጎጃም ልጅ አለ ቴዲ እንዳለው ችግር ሌላም ሊያሰራ ይችላል

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 8 дней назад +2

    @Raju how would you be this much reasonable and knowledgeable when it comes to politics and totally naive about the atrocities by Shene. You dont want to admit the killings of Oromo peolle we are witnessing every single day. You should have been pro humanity and Oromo people than defending one killer group. Shame on you

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 6 дней назад +1

    ጋላ ጭራቅ የጋማ ከብት ኬኒያዊ ሀበሻ አይደሉም 😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-et4xe9wl6o
    @user-et4xe9wl6o 8 дней назад +3

    አፈር ብላ ና ክርቢት ተወደደ እምትለው መሀይም ማነው እዲወደድ ያደረገው ማነው ያማራ ገበሬ መሰለህ አተ ቀፎ አተመሳዮች ባንዳ እያለ ምን ጥያቄ አለው ቴዲ እደነዚህ አይነቶችን ለማን ታቀርባለክ

  • @redwanmitiku1693
    @redwanmitiku1693 8 дней назад

    Thanks buno

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 8 дней назад

    Nodirree Deewa ላይ ነው የሞተች እናት ልጅ ስትጠባ ድሬደዋ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 8 дней назад

    ቴዲ ቤቴልሄም ዳኛቸውን እንደዛ ሰድበህ ከቤት ማስወጣትህ እጅግ በጣም ቅር አስኝቶኛል ምክኒያቱም ሴቶች በፖለቲካው ያለን ተሳትፎ እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ምንም ይሁን ምን በአግባቡ አዳምጠህ መልስ መስጠት ስትል በዛ መልኩ ከቤትህ ስታስወጣት ሞራል ይነካል ሌሎቻችንም ወጥተን እንዳንናገር ያሸማቅቃል ትረዳኛለህ ስለዚህ ወጥተህ ይቅርታ ብትጠይቃት መልካም ነው መልሶ ምንም ይሁን ምን ሴት " እናት " እህት " ሚስት " አገር ናት ሀሳብን በመልካም እንደምትረዳኝ አልጠራጠርም !!!

  • @DawitFasil-y4f
    @DawitFasil-y4f 8 дней назад

    እረ ቴዲ የማይሆን ነገር አታውሩ የወንድሙን ኢንተርቪው መጀመሪያ ስምተህ አስተያየት ብትሠጥ ይሻላል

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 7 дней назад

      እነሱ እኮ የተወራው ትክክል ከሆነ አርቲስቶቻችን ያሳፍራሉ አስተውሉ ከሆነ ነው ያሉት እንጂ እርግጠኛ የሰሙትን ነው ብለው አልደመደሙም

  • @Fano316
    @Fano316 8 дней назад

    ብኖ በደሌ እናትህ ስትወልድህ by the way by the way እያለች ነው እንዴ የወለደችህ እስቲ ቴዲጋ ያሉትን ቪድዮ አለፍ አለፍ እያልክ. እራስህን ቃኝ by the way ከ 20-80 ግዜ ትጠቀመዋለህ ከዚ በኋላ ብሪቴን ወይም አሜሪካ ሊያስከፍሉህ. ይችላሉ by the way ኬኛ አይደለም!!!

  • @tokichaw2508
    @tokichaw2508 8 дней назад

    አጋዚ የት ገባ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 8 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 8 дней назад

    ቡኖ በዴሌ ጀግና ነህ ሶስት ሆነው አልቻሉህም

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 7 дней назад

    Dl. Le OLA! ONG! DL. Le TDF! Mesheta Ye Areke Bet Gallemota Shermuxoch Zimutn Masfafat Be Oromiya Kilil Egna ON-EGOCH Yihenin Enkawemalen Fano! Lib Belu

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 8 дней назад

    ኦሮሞው እውነት ስለሚናገር ነርቫቸውን ነካቸው ነፍጠኞችን

    • @BlenebrneAklil
      @BlenebrneAklil 7 дней назад +1

      Gala sew bela new yemen Wenete? Kept

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 6 дней назад +1

      ጋላ የጋማ ከብት ጭራቅ😅😅😅😅

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 8 дней назад

    ለምንድን ነው ግን አብዛኛው የፋኖ ደጋፊ የማዳም ገረድ እና ፍየል ጠባቂዎች ናቸው?🤔 አለመማራቸው ጠቅሟቸዋል ምክንያቱም ደፋር የደፋሪ ደጋፊ እና በአደባባይ ባንዳ መሆናቸውን በኩራት ነው የሚናገሩት😂 ምድረ ሙት አንጋሽ ሁላ ቲች😂😂

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 8 дней назад

      Denkorowma ante. Fano sint yetemare ena hiliwna yalew mahbereseb indemiketelew ena indemidegfew slematawk zimmmm chichhh bel.

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 6 дней назад

      ጋላ ቆሻሻ የሰው ኩላሊት የሚበላ ጭራቅ ኬኒያዊ😂😂😂😂