"300 እጥፍ እና 300 ፐርሰንት መለየት የተሳነው መንግስት, ትዕግስታችን እየተሟጠጠ ነው, ህዝብ በቁጣ ተናገረ"
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ቴዶ ህዝብን. ንቀውታል በጣም
የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ይከፍሉበታል።
እውነት ነው መጨመር አለብት!
Tedyachin Enkuwan Aderesehe le Ethiopian New Year ❤Bertalen 💕💐
የደሞዝ ጭማሪ ውን የገቢ ግብር ብለው 35% መልሰው ይወስዱብናል።ይህ ከፍተኛ የገቢ ግብር በሌሎች አገር የለም።ይህ ህወሐት የፈጠረው የገቢ ግብር መሻር አለበት
ሰዎቹ እኮ ህወሃት ቁጥር ሁለት በባሰ መልኩ ናቸው።
He meant 3 fold (300%) the pm really never graduated from high school
አክባሪህ ከአዲስ አበባ
ቴዲዬ ከአቀራረብህ ከንግግርህ ከመልክህ ምንም አይወጣልህም አንተማ አማርኛ አስተካክሎ በመናገር ከማንም ዩቲዩበር በላይ ነህ የረሳሁትን ተረትና ምሳሌ ሁሉ እንድጠቀምበት አድርገኸኛል ..በርታልን እደግልን እወድሃለሁ
300 እጥፍ እና 300 ፐርሰንት ልዩነት አላቸው
ለምሳሌ
1.የ1000 ሺ 300 % = 3,000
2.የ1000 ሺ 300 እጥፍ = 300,000
የደሞዝ ጭማሪ ተብዬው ከአሁናዊው የኑሮ ውድነት ጋር ሲታይ በአንድ በርሜል ውኃ ውስጥ አንዲት የሻይ ማንኪያ ጨው እንደመጨመር ይቆጠራል።
Wendime Ene Akebrhalew
Anete enedemetlew Ene Ayisemagnim Wechi Yemenor ETHIOPIAWE💚💛❤ NEGN DIYASPORA AYIDELEHUM ::Anete Diyaspora Negn yemetli Hager Yemisedbun yibekal ke weregnaw Abiy Ahmed jemero Awoku Aweku Bla Metaf Atebechi Athun Wendime Eshe
Ewedhalew❤
ABIY AHIMED ko Be Hizib lay KEZENE
Selame metela manewm yelem Chamawenem kemelake wedehuala anelem Mengest ersu Selam yawerede
ቴዲ የጡረተኞችንማ ኑሮ ብታይ ራስህን ትጠላለህ። በዚያ ላይ ጭማሪዉ እነሱን አይመለከትም። ለሕዝቡ ፈጣሪ ካልደረሰለት በጣም ያስፈራል።
ህዝብን የናቀ እና የሚገነባውን ከሰው በላይ የሚያይ መንግስት ነው።
የህዝብ ስቃይ የኑሮ ውድነት ብዙ ነገር ግድ የሌለው መንግስት ነው
ህዝቡ እንዴት ነው የሚኖረው ?
በጣም ያሳዝናል። ጅማ
1000 birr ከተሰጠ 500 ብር tax ነው
የኑሮ ውድነት ግን በብዙ እጥፍ ጨምሮዋል
የኑሮ ውድነት ሲጨምር ህዝብ እንዳይጮህ ማታለያ ይሆናል ደሞዝ ጭማሪው
አተማነህ😂😂
ስለፋኖምንአገባህ
Harar
Kakaka, Tedy funny
Grande prairie
from where you ?? tedy
Hawassa
1$ kemesebesebe hulum Ethiopiawe gorebete alew eyelake yerda yene hasabe
There is a comedy called balesuku
ደጆ ኢትዩጲያ ቁሬ
Baati
እና አቋራጭ መክበሪያ ልመና እኮ ነው፣የሚሰራውማ ይናቃል፣ይሰደባል።
ነገሩ እኮ ኮንፊውዝና ኮንፌንስ ነው ጨዋታው
300 እጥፍ ነው ያለው
A.A
Calgary Aschenik
ቴዶ
ረሀቡን ማንፈጠረው ጦርነቱስ ማንየፈጠረው ይመስልሀል ጦርነቱንስ
እንዴት ይቁም።ያንተ አንድ ዶላር አጠራ
ቅመህ በርከት ሲልልህ ለተቸገረ ዘመድ
ህ ላክለት።
Hahahha techemeren eko demoze 5000 birr nbr ahun 800000 hone feta nw .....ene girim milegn amnachihu nbr ende ...you guys are fool .....sorry i should have not insulted you!!!!!
Walloi
Tede
ደደብ አይመለከትህም
የዛሬ ኣቀራረብህ ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ ምላሳቸው መርዝ ከሚተፋዉ የተቀዳ ይመስላል ፡
መርዝህን ኣትርጭብን መንግስ ት እንዳንተ ካናዳ አይደለም የሚኖረዉ የህዝቡን ችግር በቅርበት ያያልይረዳል ኣተቀሳስር /አተፋጀን
Bishoftu