Great achievement of Ethiopia's wise diplomacy! Your Excellency, PM Dr. Abiy Ahmed, thank you for your great leadership of this great country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
በእውነት ነው የምላችሁ ዶክተር አብይን አለማድነቅ መሃይምነት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእንተ ጋር ለሚሰሩት በሙሉ ቃላት የለኝም አገራችንን ውብ አርገህ ስለጠበክልን Merci beaucoup je suis fière d'être Éthiopien. Voilà c'est ça la venir de Ethiopie merci Macron de visiter le plus beau est le plus ancien pays de Afrique le Ethiopie.
He never stops talking no matter what. It doesn't matter if he knows nothing about it. Ethiopia has never erred to this extent in leadership until this street guy showed up. A tragedy.
Nothing you can do my friend. Abiye is not just talking, but he is also doing. He is building the country. He talks only after he completes his project. This is something new in Africa. His opponents are barking at each turn, but what can they do. Seeing is believing. Do you expect people to deny what they see and just take your words? It seems Abiye is like a Teflon, you can accuse him all day long, but nothing sticks on him.
Ethiopia shall soon stretch out her hand unto God. Paslm 68:31 God please ethiopia and ethiopian people and our beloved pm dr abey ahemd When God wanna bless a nation he rises a wise leader and man of God
The unique history we show to the world was left to us as legacy by leaders such as Minilik and Girmayneto Janhoy. The very people that are wrongly labelled and talked about as if they are scum by a lot of Oromo politicians. No matter what you say , Ethiopia was preserved, created and left for us to have pride in by these fine leaders. There is history in Ethiopia you can never ever rewrite no matter what because its not just Ethiopians that know it, its the world over. Without them, we lost Eritrea. We lost a port we are now gearing to go to war for.
የኢትዮጵያን ከፍታ አየንአብቹ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልነረ🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ! 💚💛❤️
አብያችን ሺ አመት ንገስልን 🤙🤙 አዲስን ልክ እንደ ፓሪስ እንጠብቃለን አብያችን ለወሬያሞች እና ምቀኛ ዎች ጆሮኅን ጥጥ አርገው 🤙🤙
ድንቅ ድንቅ አብቹ አባብያ ንጉስ አብቹ እድሜህ ይርዘም እንደማቱሳላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
❤GOD BLESS ALL 🙌 🙏 ❤ Thank you France for being a good friend.
Great achievement of Ethiopia's wise diplomacy! Your Excellency, PM Dr. Abiy Ahmed, thank you for your great leadership of this great country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
አብቹ የኛ ውዱ መሪያችን እናከብርሃለን እንወድሃለን በርታ
Thank you Mr Macron Long live Ethiopia & France 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤️ ️🇲🇫 🇲🇫 🇲🇫
ጠ/ሚ አብይ እውነት የምትስራውን ስራ ሳያደንቁ ማለፍ ብዝነት ነው በእድሜዬ ደርግና ህውሀትን አይቼያለው አዳቸውም እንዲህ አስደማሚ ስራ አልስሩም እግዚአብሄር ይባርክህ
የሀገሪቱን ቀደምት ታላቅነት ለመመለስ ይህ ወጣት መሪ ሌት ተቀን እየደከመ ነው አኛ ደግሞ በበሬ ወለደ ወሬ አይምሯችን ተይዞ እና ተመርዞ ሁለት እግሩን ይዘን አላራምድ እያልን ልንጥለው ከጥፋት ሀይሎች ጋር ቆመን ሀገር ለማፍረስ እንተባበራለን ኢትዮጵያውያን እንቃ ከመሪያችን ጎን እንቁም ኢትዬጵያና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ!!!!!❤❤❤❤❤
በእውነት ነው የምላችሁ ዶክተር አብይን አለማድነቅ መሃይምነት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእንተ ጋር ለሚሰሩት በሙሉ ቃላት የለኝም አገራችንን ውብ አርገህ ስለጠበክልን Merci beaucoup je suis fière d'être Éthiopien. Voilà c'est ça la venir de Ethiopie merci Macron de visiter le plus beau est le plus ancien pays de Afrique le Ethiopie.
አይተን የማናውቃቸውን የሀገር ቅርስ ያሳየን ክብራችን ከፈ ያደረ ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር እናመስግናለን ብሎም ለዝህ ድንቅ ስራ የተባበራችሁት የሀገርችን ሙሁሮችንም እናመስግናችሁለን ሀገራችንን አከበራችሁት ክበሩልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
Our country he have history more than any country God bless amazing Ethiopia
መስራት ትልቅነት ነው፤ ማድነቅ ስልጡንነት ነው!
ጥበብን ከእውቀት ጋር፤ ትጋትን ከውጤት ጋር፤ አቆራኝቶ የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን ልክ ሀገራችንን ያስዋበልንን መሪ አለማመስገን ንፉግነት ነው።
የዘር ፖለቲካን ከሰሩ ማድረቅ የሰዎች ለሰዎች መተሳሰብን እንደግፍ
ድንቅ ነው
Respect
አላህ በሳ ላይ ብቻውን ያወርድበትና
አብይ አገር አፍራስሹ ያልከው ስውዬ ስላም ነህ እንዴት ነህ ቤተስቦች ይደውላሉ ግን 😂😂😂
አንዱ እኔ ነበር፣ ታርሜያለው-🙏😍
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና ጓደኞቹ በዛ በጫጨ ጭንቅላታቸው ጫካ ገብተው አስራ ሰባት አመት አገርን እና የአገርን ኢኮኖሚ ሲያደሙ ቆይተው ኢትዮጵያ ያስራሰባት አመት ታሪክ እንዳላት በድፍረት ለመናገር ይሞክሩ ነበር። ነገርግን የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ምንያህል አቅም እንዳላት ስለሚያውቁ እነሱ ለመናገር በሚሞክሩት ንግግር አለም በእነሱ ይሸማቀቅ ነበር። ነገርግን ጭንቅላት ያለው መሪ ደግሞ በገሀድ ታሪክን ከሚያውቁ መሪዎች ጋር በመሆን የአገሪቱን ከፍታ የበለጠ እንዲታይ እና የበለጠ መስዕብን አንጸባረቀበት።
ምክንያቱም ፈረንሳይ በአለም ፓለቲካ የራሷ እቋም ያላት ሀገር ስለሆነች የኢትዮጵያን መሪዎች ተግዳሮት ጠንቅቃ ትረዳለች👍
Welcome 🎉🎉❤
HANBALYO 🇳🇱👋🇪🇹 WAA CAAWA HABEENKA SAXA🎈🎆
❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Germawento it's a blessing to see the hope for our spirit to rise up again...
❤
❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሳስበው😊 አብቹ የረሳን ይመስለኛል ፣ ምን ተአምር ያሳየን ይሆን፣ ማለቴ በቀጣዩ 5 ዓመታት ❤
ምንም ማድረግ አይቻልም ፤ እያየነው ማመስገን ብቻ ነው ።
ይህን ሁሉ ጉድ እና በአጠቃላይ ቤተመንግሥቱን ጠብቀው ለትውልድ ያስተላለፉት በተለይ መንግስቱ ሃይለማርያም በለቀቀ ወቅት አገር መልሶ እስኪረጋጋ ድረስ የበታቾቻቸው የቤተመንግሥቱን ሰራተኞች ይዘው አልጋ ዘርግተው እዚያው በመሰንበት ምንም ነገር እንዳይዘረፍ ለጠበቁት በጃንሆይ የቤተመንግሥቱ አዛዥ ሆነው ተሹመው ደርግም ወያኔም እስከ እለተ ሞታቸው ያልሻራቸዉ ጄኔራል ፍሬሰንበት ሊመሰገኑ ይገባል ።
ይህን ታሪክ ስላሳወከን በጣም አመሰግናለሁ ። ጄኔራሉ ዕውቅና ሊሰጣቸው ይገባል። በታሪክ በቀውጢ ሰዓት የ ወደፊቱን ትውልድ በማሰብ የሀገርን ሀብት ና ቅርስ ለማዳን የለፉ ሰዎች አደንቃቸዋለሁ ። በሁለተኛ ያለም ጦርነት መገባደጃ ላይ ሂትለር የጀርመን አንዱስትሪዎች ና ባህላዊ ቅርሶች በሩሲያና በ allied force እጅ እንዳይገቡ .ብሎ እንዲወድሙ ትዕዛዝ ቢያወጣም Spier የሚባለው ጀርመናዊ ለመደፊቱስ የጀርመን ትውልድ በማለት ብዙዎች የጀርመን ተቋማት ና ብሔራዊ ሀብቶችን ከጥፋት አድኗል።
በነገራችን ላይ ብዙዎች ሁሉን ነገር ወይ ነጭ ወይ ጥቁር ፤ ወይ ወዳጅ ወይ ጠላት ብለው መፈረጅ ይቀላቸዋል ። ነገር ግን የኢህአደግ ም የነ የደርግ መንግሥት የሰራቸው ጥሩም መጥፎ ተግባሮች ነበሩ። ለምሳሌ የ ደርግም ሆነ የ ኢህደግ መሪዎች እነኚህን የቤተ መንግሥት ሀብቶች ሽጠው ኪሳቸው ማድረግ ይችሉ ነበር ። ግን ይህን ሳያደርጉ ጠብቀው አቆይተዋል።
@metimeti1998 ትክክል ነው ።
እኔ እራሴ በልጅነት በደርግ ጊዜ በአካባቢው የመገኘት እድሉ ስለነበረኝ ይህ ሁሉ መኪና በአቧራና ሸረሪት ድር ታጅሎ እመለከታቸው ነበር ።
እንዲያም ሲል ዉስጣቸዉ እየገባሁ መሪ እወዘዉዝ ነበር
ደርግም ወያኔም ዞር ብለው አይተው አያዉቁም ለነገሩ ጄኔራሉ ቤተመንግሥት ዉስጥ ስንጥር አትቀራቸዉም የኖሩበት ስለሆነ ሁሉንም ያዉቁታል ።
እኔ እስከማውቀው በቤተመንግሥቱ ታሪክ አንድ ሠራተኛ ብቻ የጃንሆይን የዝሆን ጥርስ ሠርቆ ተይዟል
የተደረገላቸው
የፈረሳይ መሪ በአንድ ወቅት ግብር ሰዶም ነበር።
He never stops talking no matter what. It doesn't matter if he knows nothing about it. Ethiopia has never erred to this extent in leadership until this street guy showed up. A tragedy.
Nothing you can do my friend. Abiye is not just talking, but he is also doing. He is building the country. He talks only after he completes his project. This is something new in Africa. His opponents are barking at each turn, but what can they do. Seeing is believing. Do you expect people to deny what they see and just take your words? It seems Abiye is like a Teflon, you can accuse him all day long, but nothing sticks on him.
🤍🤍🤍🤍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌🫶🫶🫶
Ethiopia shall soon stretch out her hand unto God. Paslm 68:31
God please ethiopia and ethiopian people and our beloved pm dr abey ahemd
When God wanna bless a nation he rises a wise leader and man of God
የተረጋጋ እውነትን የተመረኮዘ ፣ ከስድብ ከሽሙጥ የፀዳ ETV ከትርኪሚሪኪ ዩቱዩበርስ ምርጫዬ ነው።
The unique history we show to the world was left to us as legacy by leaders such as Minilik and Girmayneto Janhoy. The very people that are wrongly labelled and talked about as if they are scum by a lot of Oromo politicians. No matter what you say , Ethiopia was preserved, created and left for us to have pride in by these fine leaders. There is history in Ethiopia you can never ever rewrite no matter what because its not just Ethiopians that know it, its the world over. Without them, we lost Eritrea. We lost a port we are now gearing to go to war for.
Yehagere keresen endehe mayete endate dese yelale
❤❤❤❤
maleqes felekugn ena enba tenaneqegn enate hagere endamarebesh l zelelalm nurelegn ewdshalw hagere!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bienvenue an Éthiopie président Macron merci les Éthiopiens pour votre accueil 🇪🇹🇫🇷
We don't care it's nonsense
ፍትህ ለፍኖ 🌸ፍትህ ለህዝባችን
እራሳችሁ ህፃናት ደፋሪ አፎኖ መልቀቅያ ቤተስቦች ገንዘብ ጠያቂ ; ነፃ እናወጥሃለንየምትሉትን ህዝብ አንበርክኮ ማዋረድ ሳያንስ በቪድዬ እየቀረፁ ረሻኝ ናቸሁ! ለማስመስል እንደሃይማኖተኛ የአላህን ስም ደጋግሞ ማንሳት ወይም ትልቅ መስቀል አንገት ላይ አድርጎ ነፃ እናወጣሃልን የምትሉትን ህዝብ ማስቃየት የእናንተ ማንነት መገለጫ ነው:: የአንቺ ጥሩ ብቃትሽ ማዳምን ማስደስት ብቻ ነው!
@Coffee-do1gm ምነው ጁታን አግዘኝ ብሎ ያለው ፍኖ ነው መግስት ነው
ba tikikli akorahani abiyi ambasa yaga mariyachin
በዝህ ላይ ምስኪን አፍርካ እያሰቃየ ነው። እነ ቡርኪና ፋሶ በቀኝ ግዛት የተገዙትን ከአገራቸው ስያባርሩ ለመበቀል እየሞከረ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ።
ይህ ሰው ግብረሰዶም ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ። የሰባ አንድ አመት ጾታ የቀየረ ሽማግሌ አግብቶ የምኖር ሰው ነው። የአገርቱ ሕዝብ የፈረንሳይ ሕዝብ ያውቃሉ። በYT ና በFB የአለም ሕዝብ የሰማ ታሪክ ነው። ይህ አብይ እግዚአብሔር ይቀጣል። ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ።
ከግብረ ስዶም ቤተስብ ስለመጣህ እንዳይሆን? ሱዳን ውስጥ ሀገራችሁን ትተው ለእረጅም አመት የኖሩ በዚህ ችግር ያለባቸው ናቸው!
NEO COLONIA 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Italy is going to Eritrea anta makor adgi
Sadly, jealousy and hopelessness becomes “ the finals frontier to Eritreans destinations!”.
Who cares.?
❤❤❤❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🙏🙏🙏💙💙🙌🏻🙌🏻🙌🏻♥️♥️♥️👏👏👏
❤❤❤❤
❤❤❤