የቡና መፍጫ በቀላሉ በቤታችንን ባልትና ለመሥራት የሚያሥችል ጠንካራ ማሺን!!مطحنة قوية

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 32

  • @jemstube
    @jemstube 2 года назад

    በጣም አሪፍ እቃ ነው ሀገራችን ስንገባ ቀረጡ ተቸገርን እንጂ እቃማ አለ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад

    ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ መረጃ ነው እናመሠግናለን ጀሙየ

  • @ከይሪያወሎቤተአማራ
    @ከይሪያወሎቤተአማራ 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀሙየ ማሻ አላህ በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሙቲ ማሻአላህ ምርጥ ማሽን ነው

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚን ማማዬ በርች እናመሰግናለን

  • @toybatube6130
    @toybatube6130 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጀሚላየ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 года назад

    አሰላሙለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ
    እንኳን ደህና መጣሽ እዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማሻላህ ጀሙ ቡና መፍጫወች ያማምራሉ ዋዉ የሚል ቆይታ ነበር ከዚህ የተሻለ ይዘሽ እደምትመጭ ተስፋ አለኝ በርችልኝ እህቴ ይሄ ቻናልሽ አድጎ የተቸገሩትን የምትርጅበት ያርግሽ ማሬ ጎበዝ ጠንክሪ

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ጀሙቲ ምርጥ መፉጫ ነው አሉ ካገኘሁት እገዛዋለሁ

  • @stube3784
    @stube3784 2 года назад

    ያኡምሪ እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነዉ❤❤

  • @sadaatube2833
    @sadaatube2833 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እህት ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ በርች ካቺ ብዙ እንጠብቃለን ኢሻአላህ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን ያረቢ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 года назад

    አህለን,ጀሙየ,እንኳን,ደና,መጣሽ,በጣም,ጥሩ,እቃ,ነዉ,

  • @amina3062
    @amina3062 2 года назад

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በስላም መጠሽ ልዩ እዴት ሆቢ አላህ ይጣብቅሽ በለሽበት አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹💖💖💖

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ጀዛካላኽ ይር

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 2 года назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁእኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን፡፡ ለከዳተኞችም ተከራካሪ አትኹን፡፡
    ሱረቱል ኒሳዕ ምዕራፍ

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali 2 года назад

    አስላምአልይኩምውራህመቱላሂ ውብርካቱ ማሻአላህ
    የኔቅመም ቆጆነው ቡናውይግኝና እናስብበታልን፣😆

  • @habibatube2534
    @habibatube2534 2 года назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀሙየ ሠላምነሽልኝ የኔዉድ ማሻአላህ ጥሩሥራነዉ ቀጥይበት

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ጀሙቲዬ ናፍቆቴ እኳን ሰላም መጣሽ ውደ እደትነሽልኝ ዋውው በቃ ከማዳምዬ ቤት ወተን የራሳችን ሒወት ስንጀምር እንሞከረዋለን ስልሽ💚💛❤️

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ጀሙየ ልክ ብለሻል እናሙሰግናለን ውደ

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ
    ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣሽ

  • @ራህማYouTube-m5z
    @ራህማYouTube-m5z 2 года назад +1

    🌸🌤አሏህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል።በአንተ ለምሽት እንበቃለን። በአንተ ህያው ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነው።
    ☀️
    اللهم نسألك خير مافي هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر مابعده 🌸🌸🌸
    አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
    በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
    አመስጋኝ ሁነን አንግተናል
    አስታዋሽ አመስጋኞች
    ባንተ ትእዛዝም ደስተኞች
    ባንተ ተወካዬችም ሁነናል
    ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል……!!
    ጌታችን ሆይ ከፀጋዎችህ በእኛ ላይ
    አድርግ በዱኒያም በአኬራም
    ምህረትህን ለግሰን አሚን!
    🌹 መልካም ቀን🌹

  • @chaltuyoutube
    @chaltuyoutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ጀሚላዬ በጣም የ
    ምፈልገው ነገር ነው የማጣሽለየኝ ዋውው
    ትክክል ነሽ ለ ሁሉም ነገር ይሆና ግን አ
    ሁን : ላይ ይዞ መሄድ ካሰረ እንጂ ትርፍ የ
    ለሁም : የኛ ሀገር ተበላሽቷል አሁን ላይ በ
    በጣም ሕጉ ተበላሽቷል የኔ ውድ ብሆን
    ማ: ጥሩ ነበር ብቻ እግዚአብሔር የሀገራ
    ችንን ሰላም ይመልስልን በጣም ጥሩቆይ
    ታ: ነበር ለቤትሽ አዲስ ነኝ (ሰብ )

  • @hadyayutub2569
    @hadyayutub2569 2 года назад

    አሚን ብለና ጀሙቲ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም አህለን ጀሙቲ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ግን ይዞ መቸ ይኬዳል እና ቀድሙ
    ጀሚላዬ አሪፍነው በርችልኝ ውዴ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    ሰለም ለናንተ ይሁን ውድ እና እንቁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንንም በያለንበት በስደትም ያለነውን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑረን በሐገራችንም ያሉትን ሰላም ያድርግልን ለደግ ህዝባችን ፍቅር እና አንድነት ለሀገራችንም ሰላም እና ብልፅግናን ፈጣሪ ያድልልን የሀገር የወገናችንን ክፉ መስማት በቃችሁ ይበልን ሁላችንም በቻልነው እንፀልይ እኛም ሐገራችንም ከድህነት አረንቋ እንድንወጣ በጋራ በአንድነት እንስራ እንተባበር የፈጣሪ ጥበቃ በያለንበት አይለየን🌷🌷

  • @seadatube547
    @seadatube547 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምፉቅር አድነትለሀገራችን መሽአላ በርች ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብላልኚ

  • @addisezekarias
    @addisezekarias 7 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው፡ ግን ምን ያህል ኪሎ ይፈጫል

  • @Awol891
    @Awol891 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለዚህ ቤት ለተፈጠርንለት አላማ የምንኖር ያድርገን መጨረሸችንን አላህ ያሳምርልን 💦💦
    وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا
    لِيَعْبُدُونِ
    ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 года назад

    ማሻላይ ጀሙቲ ስራችን ምኞት ብቻ ሆነ ሀገራች ረቀችን🇪🇹😭

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 года назад

    አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ#ጀሙየየየየ ሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ

  • @mideya
    @mideya 2 года назад

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲ የሀገሬልጆች. በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ. ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን. በግፍ የሚሞቱትና የሚሰቃዩት ወገኖቻችን ደአ እናዲርግላቸው🏵💕🌱🌷🌷🍓🌺

  • @ሀዉይቻናል
    @ሀዉይቻናል 2 года назад

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወብረካቱእህለንወሳህለንእህታለምባለሽበየአላህእዝነትበረከትአይለይሽማሻአላህእናመሰግናለንእህታለ