ኧረ መጣችብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 77

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 16 дней назад +5

    አቤቱ አምላካችን ለኢትዮጲያ ሰላምህን ስጥ እርስ በርሳችንም ፍቅርን ስጠን🤲 እንጸልይ ጸልዩ ወገኖቼ 🙏

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 16 дней назад

      አዲስ ጌታን ተቀባይ በስተት ቤታችን ገባ እዴ 🙈🙈🙈

    • @የጴጥሮስ-ፋኖ
      @የጴጥሮስ-ፋኖ 16 дней назад

      ሰላም ያጣው ደጉ የአማራ ሕዝብ ነው ። ድል ለፋኖ ❤

  • @ZerubabelAsefa-uk9tc
    @ZerubabelAsefa-uk9tc 15 дней назад +1

    እናተን በመጠበቅ እቅልፌ ተዛባ በግዜ ልቀቁልን ትበይን ግን ደስ ትለኛለች አያሌው ያሳዝዝነኛል❤❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 16 дней назад +4

    ግደላቸው : ደበደቡአቸው : አባረቸው አንጠልጥላቸው፣ እኛ : እነርሱ ; የኛ ; የእነሱ ; ይበቃል ወገኖቼ🙏 የአንድ ሀገር ዜጋ እና ዜግነት ያለን ኢትዮጵያውያን ነንና🙏 ህይወት አጭር ናት እርስ በርሳችን በመገዳደል እና በመጠላላት ጊዜ ማባከን የለብንም በዚህ አስደናቂ ዓለም ውስጥ በመዋደድ እና በመረዳዳት መኖር አለብን ምክንያቱም ነገ የእኛ መሆኑን ስለማናውቅ ‼️የእኛ ነገ በእግዚአብሔር እጅ ነውና‼️ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ ይጠብቅ ለአለም ሁሉ ሰላምን ይስጠ🤲 አሜን 🙏🙏🙏

  • @tube6497
    @tube6497 16 дней назад +3

    አይ ትዝታ ቀሰቀሽ ትበይን እጨት ለቀማ 🥰🥰😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 15 дней назад

      አርትብይ😂😂😂የኔገርቆት😅😅

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 16 дней назад +1

    ትበይን ስወድሸ እኮ ጀግናነሰ😁😁😁

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 16 дней назад +3

    😂😂😂😂😂😂አይይዬ አያሌዉ😂😂❤❤❤

  • @TakkoushCell-h8f
    @TakkoushCell-h8f 16 дней назад +3

    ገባያነሽ እንኳን ደህና መጣሽ😅😂

  • @ZeynyaDawud-c9b
    @ZeynyaDawud-c9b 16 дней назад +1

    እረ ትበይን ምኒቱን አሜሪካ አመጣችውብን ዋይ አዩካ😅😅😅😅😅😅

  • @Kemal-gs1zk
    @Kemal-gs1zk 16 дней назад +1

    ሁልግዜ አንድ አይነት ድርሰት. ይመስለኛል በላይነሽን ለአስማረ ሊድሩት ነው

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 16 дней назад

    ኣሺከረክራ እዳጥልሺ😂 ኣላለም ኣያሌዉ😅😂😂

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 15 дней назад +1

    በላይ ነሽ ዋ ትበይንን ትነኪነ ሰማይ መሬት አይለመነኝ ነግሬሻለው

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 14 дней назад

    በላይነሽ አዲስ ገቢ ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ የወተት እቃሽን ደገፍ ማድርጊያ ልበሽ ወንድሞቻችን በምኞት እንዳይሰነካከሉ ጥሩ አይደለም

  • @FaisalJani-n1j
    @FaisalJani-n1j 16 дней назад +1

    የመብረቁሚሥት 😂😂😂እኳንደህናመጣሺ

  • @neima7539
    @neima7539 16 дней назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ በላይነሽ😊

  • @ZemuSeid-b9o
    @ZemuSeid-b9o 16 дней назад +1

    የሰሞኑ ምርጥዲራማነዉ ንግር አያዝናናም መጣላት ነግርምንትምህርት አለዉ በመቀጠል ዘናአያድርግም ሁለትቀንየሰራአችሁትያዝናናል😢

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 16 дней назад +1

    አረ በላይነሽ ገና ከመምጣትሽ እርግ በይ እንጂ ቢያንስ አያሌውን አክብሪ እንጂ ተይ ሽቅብሽቅብ ተናገርሽ እኮ

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 16 дней назад +1

    አስማረን ሌጋቡትነዉ በላይነሽኝ እኮን ደናመጣሽ😅

  • @አሐ
    @አሐ 16 дней назад +1

    ምነው ይቺ ደግሞ ቀሚስ የለበሰ ጎረምሳ ትበይን አፍ ብቻ ሳትሆን ጉልበትም አላት😅ዋ ብያለሁ ቋጥራ እንዳትፈታሽ😅ተጠንቀቂ ሴትዮ😂😂😂😂❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 16 дней назад

    ደሞ በለይ ነሽ መጠይ ወይ ጉድድድድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    በላይነሸ የባሰች መጣች ትበይን ምላጭ ነሸ ❤

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    ያስማረ ሚስት ናት መሰል በላይነሽ❤

  • @SA-sp1ub
    @SA-sp1ub 16 дней назад

    የትበይንን ባህሪ ለፋኖ አያርግብን. አሜን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 16 дней назад

    ትበይን አሁን ጎበዝ ገጠማት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SA-sp1ub
    @SA-sp1ub 16 дней назад +1

    አስማረን የምትመጥን ይሻሙሽ ብቻ ነበረች

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 16 дней назад +1

    አስማረ ትሂድ ተዋት ትንሽ ቢገርፍዋት ደግ ነው ጠባይዋ ስርአት ቢያገኝ

  • @de4xi
    @de4xi 16 дней назад +1

    ወይ ሐገሬ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbduSeyde-g1cf
    @AbduSeyde-g1cf 12 дней назад

    ❤😅
    😅❤❤❤❤ 9:20 😮😢🎉🎉😅

  • @Dallol253
    @Dallol253 16 дней назад

    ክክክ ዝንጅብል እግር ትበይን እሳት በጨርቄ 😂

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 16 дней назад

    በሉዬ ተረጋጊ ግን ደስ ትላለች😂😂😂

  • @Zina-zp3ky
    @Zina-zp3ky 16 дней назад

    አይ በላይነሽ አማረኛ ደስስል❤❤❤❤❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 16 дней назад

    እረ ትበይን😂😂😂😂❤

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 16 дней назад +1

    መጡ የመዳም ቅመሞች ኑልኚ ያለ እናተ ማየት አልፈልግምላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኚ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 16 дней назад

    ተበየን አለቃ መጣችብሽ 😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 16 дней назад

    😂😂😂😂😂 ወይ ትበይን

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 16 дней назад

    ይለቀቅ እዉነት❤❤🎉🎉

  • @FatumaFa-e7i
    @FatumaFa-e7i 16 дней назад

    እረትበይን😂😂😂

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 16 дней назад

    😮😅😅😅😅😅🎉🎉

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 16 дней назад +1

    ይቺ ደሞ የደረቀች መቼነው የመጣች

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 16 дней назад

    ኧረትበይንአልተቻልሽምእኮ😅😅❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍

  • @MessiDessie
    @MessiDessie 16 дней назад

    አይ ትበይን😂😂😂❤❤❤

  • @tuba9437
    @tuba9437 16 дней назад

    🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 16 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 16 дней назад

    ትበይን አለቃ መጣችብሺ😂😂😂

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 16 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Mmm-m9l2z
    @Mmm-m9l2z 16 дней назад

    ወይኔ አስሜ ወጣችበት😂😢

  • @احمد-ت6م8ك
    @احمد-ت6م8ك 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 16 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Bitt-h4n
    @Bitt-h4n 16 дней назад

    ትበይን ጥሩ አይደለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 16 дней назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @سارها-ش2ض
    @سارها-ش2ض 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 16 дней назад +1

    ኧራ ትበይን አንቺ ማታመጪዉ ንትርክ አይነት የለም

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eshete-f1b
    @Eshete-f1b 16 дней назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SausiSaudi-h7s
    @SausiSaudi-h7s 16 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @MdNuru-i9p
    @MdNuru-i9p 16 дней назад

    አስሜ በል በላይነሽ እዳተመልጥህ አግባት

    • @ZeynyaDawud-c9b
      @ZeynyaDawud-c9b 16 дней назад

      😅😅😅😅😅 እና የመጣችው ሊያጋቧቸው አደለ

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 16 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 16 дней назад

    ይች ቶፋ ትበይን የበላይ ተገኘባት

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 16 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hiwet-dd2eo
    @Hiwet-dd2eo 15 дней назад

    Eindewe tebeyen ye metebale seteyo setasetelage ye sete kete yelelate

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 15 дней назад

    ማን ፈትቶ ለቀቀብን

  • @EbrahemDegu
    @EbrahemDegu 16 дней назад

    ሀይ

  • @MesfinShifa
    @MesfinShifa 16 дней назад +1

    ትበይን አፈላሽ

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 16 дней назад +1

    አንቺ ፈሪ ብርቄ😂😂😂

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 16 дней назад

    አረ ትበይን የመንደር ሴት ሆንሽሳ ቀለልሽ በጣም

  • @EbrahemDegu
    @EbrahemDegu 16 дней назад

    ❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 16 дней назад

    😂😂😂😂

  • @HaymiAbebe-z9y
    @HaymiAbebe-z9y 16 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 16 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @TgistSetota
    @TgistSetota 16 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 16 дней назад

    😂😂😂😂😂