ሲጠፉ ተያዙ !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 131

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 10 месяцев назад +28

    አቤት ከተለቀቀ ቆይቷል ግን ሰራ አላልቅ በሎኝ ለማየት እንዴት እደተጣደፍኩኝ😅😅😅😅

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 10 месяцев назад +1

      አይዞሽ

    • @RozanuryeSeid
      @RozanuryeSeid 10 месяцев назад +1

      እኔ ለራሱ አልመሽ ብሎኝ ቀኑ😂😂😂

    • @እደነዉሀገ
      @እደነዉሀገ 10 месяцев назад

      የኔቢጤ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 10 месяцев назад

      😂😂😂

    • @HagerAlmu
      @HagerAlmu 10 месяцев назад

      እኔስ ትናት ተለቆ እስኪዛሬልየዉ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 10 месяцев назад +25

    ረመዳን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 10 месяцев назад +7

    ውይ ሽፈራው የኔ ቆፍጣና ❤😮 አቦ እንኳን መጣህልን ቀዝቅዞ ነበር ድራማው 😂😂😂
    ወንድልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ❤
    ቀሚስ ስጡትና ይሁን እንደእናቱ😮
    በል አልማረ ሽማግሌ ያዝና አልታርቅ
    ❤❤❤❤😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 10 месяцев назад +32

    የትበይን ደህንነት ያሳሰበው ማነው

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 10 месяцев назад +2

    ኧረ ተመቻችሁኝ ዋው ጀግናው ሽፌ 😂😂😂😂😂😂 አሁን ገና ነገሩ ተጀመረ አለ አስሜ ጥሩ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 10 месяцев назад +3

    የዛሬው ውሎ የብቻው ነው በጉጉት ሥጠብቅ ዋልኩኚኮ ሺፈራውኮ ውይ ሲመቸኚ በሚሥትና በሀገር ቀልድ የለም❤❤❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 10 месяцев назад +7

    ዛሬ እደኔ ጎጉቶ የዋለ በ👍አሳዩን

  • @fatumasekure6569
    @fatumasekure6569 10 месяцев назад +2

    😂አያሌው😮😂😂አይዞህ ትበይኝ ትምጣ ተውግን😊

  • @aziza1426
    @aziza1426 10 месяцев назад +6

    ትበይን ድረሽ😂😂😂😂❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 10 месяцев назад

      ጫወታው ተጀመር😂😂😂😂❤

    • @aziza1426
      @aziza1426 10 месяцев назад

      @@busyline3833 በጣም

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda3278 10 месяцев назад +12

    ትበይንም አርግዛ ባሏን ይዛ ትመጣለች

  • @Petros12340
    @Petros12340 10 месяцев назад

    Thank you, shefriw Welcome back 🙏 😘

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 10 месяцев назад

    ያች ከተሜ አስጠልታኝ ማየት ትቸ ነበር አሁን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 10 месяцев назад

    ያች ከተሜ አስጠልታኝ ማየት ትቸ ነበር አሁን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤ 4:24

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 10 месяцев назад +1

    አያ ጠብቀውንና ትበይንን አምጡልኝ ሻሼ ጉድሺ ነው😅 ባንቹ ስወድሺ የኔ ቀበጥ ሺፌ ደግሞ ወንድነትህ ደስ ይላል አስሜ አያሌው ሁላችሁንም በማያልቀው እወዳችሗለሁ 🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌹

  • @yegosegesese
    @yegosegesese 10 месяцев назад

    Wow ❤❤❤

  • @HabbyHabtam
    @HabbyHabtam 10 месяцев назад

    ያለበት ይበንበት አሉ አያሌው አርበተበተው እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 10 месяцев назад +1

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር
    ወየው የወሬ ጥማቴ ሊደፋኝ ነው🙈🙈😆🤣🤣🤣

  • @Etsegenet585
    @Etsegenet585 10 месяцев назад +3

    ሽፊ የንግግር ዘዬው በጣም ልዩ ነው!!!!

  • @HayutiHassen-x8p
    @HayutiHassen-x8p 10 месяцев назад

    አያሌው ሰው አይደለህም አንተ እረህጥ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ 10 месяцев назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 10 месяцев назад +1

    ሻሸ ቀር ብሽ ሽፍርው የጀግኖች ጀግናነው

  • @mwale8371
    @mwale8371 10 месяцев назад

    Oh my God shiferaw !!!

  • @de4xi
    @de4xi 10 месяцев назад

    ❤ሐገሬን ስለምታሳዮኝ በጣም❤❤❤ አያሌው😂😂😂😂😂

  • @fatumasekure6569
    @fatumasekure6569 10 месяцев назад +1

    ኧረ ወያው አለቀ ነገ 😂😂አይመሽልኝም😢

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 10 месяцев назад +4

    ባንቹየን እስካይ አልመሽልኝ ብሎ የኔ ፍቅር ነይልኝ ❤❤❤ አስማረ በጀ ሳጠፋ ፍታት

    • @KKu-e9h
      @KKu-e9h 10 месяцев назад

      ❤😊😊😊

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 በጤናክ አልመሰለኝም በየቪዲዮዎ ባንቹ ባንቹ 🙈🙈 😂😂

    • @BiraraAlem
      @BiraraAlem 10 месяцев назад

      @@fikrtube-dx6mp የምር ፉንቅቅ ብያለውኮ

    • @rak7888
      @rak7888 10 месяцев назад

      እ😮😂😂😂😂😂ሞኩበሳቅ

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 10 месяцев назад

      ምን

  • @እንደናት
    @እንደናት 10 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እወንድልጅ ቆረጠ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ከይአያሌው😂😂

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 10 месяцев назад +5

    ግን መቸነው ትበይን የምትመጣው የውነት ናፈቀችኝ

    • @AdisuAbelghe
      @AdisuAbelghe 10 месяцев назад

      እኔ ደግሞ አንች ነው የናፈቅሽኝ

    • @hifahifa5351
      @hifahifa5351 10 месяцев назад

      ትበይን ትበይን አትበይ ካልተመቸሽ ውጪ የሆነችውን ማን አወቀ

  • @አልሀምዱሊላሕ
    @አልሀምዱሊላሕ 10 месяцев назад

    💜💜🌹🌹❤️❤️

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 10 месяцев назад

    እንኳን ደሕና መጣችሑ❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 месяцев назад +2

    መጡ መጡ መጡ❤❤❤❤❤

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤ የኔ ማሮች

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 месяцев назад +1

    አያሌው😂😂😂😂😂

  • @tuba9437
    @tuba9437 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 10 месяцев назад

    ማነው እዴኔ ጠብቀውና ትበይንን ዬናፈቀ አረ አምጡልን 😢አያሌው ግን ምነው ፍርሀቱ😅😅😅😅

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 10 месяцев назад +1

    አስማር ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 10 месяцев назад

    ስሮጥተደፋቸነበርተቀደምኩዛሬስራበዝቶብኝ❤❤❤🤣🤣

  • @Koko-dz7pd
    @Koko-dz7pd 10 месяцев назад

    😂😂😂አይ አያሌው አፉ ተሳሰረ ሽፈራውን ሲያይ

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 10 месяцев назад +1

    ወይኔ አያለው😂😂

  • @جميله-غ8ب
    @جميله-غ8ب 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 10 месяцев назад

    ዘራፍ ሽፌ ወንዱ ሽፌ አለቱ 😂😂😊

  • @Noridfp90Emuzubeyr997
    @Noridfp90Emuzubeyr997 10 месяцев назад +2

    እኔ ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ ክክክክክ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 10 месяцев назад +1

    አያሌዉ ሺፈራዉን ሲይ ምላሱ ከትናጋዉ ይጣበቃል😂😂😂😂

  • @BanChu-d4g
    @BanChu-d4g 10 месяцев назад

    እኔም የገጠርልጅነኝ ግን ሁኛሁኛ እሚሉት ቋንቋ አልገባኝም ምን ለማለት እንደፈለጉ

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💋💋💋💋❤❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 10 месяцев назад

    ሽፈራው❤❤😂😂😂😂

  • @abebabarihun
    @abebabarihun 10 месяцев назад

    አያሌዉ።አስጠላበትከትንበይጋርነዉየሚያምርበት

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 10 месяцев назад

    አይ አያሌው ሽፈራውን ሲያየው አፉ ሁሉ ታሰረ እኮ 😂😂

  • @hayatahemd13
    @hayatahemd13 10 месяцев назад

    አሁን ተጀመር😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 10 месяцев назад

    አሰማረ የኔ ቆንጀ ሮሮሮ አንጀት

  • @እመምህረትዘሽዋአንኮበር
    @እመምህረትዘሽዋአንኮበር 10 месяцев назад +2

    በርቱ

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TigLove-sw5yd
    @TigLove-sw5yd 10 месяцев назад

    ትበይንን ጥሩልኝ😊

  • @አልሀምዱሊላ-ዘ4ኈ
    @አልሀምዱሊላ-ዘ4ኈ 10 месяцев назад

    ካሁንቧሀላ የትበይን መምጫ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @BiliMubarik
    @BiliMubarik 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 10 месяцев назад

    ውዶችዬ❤❤❤😊

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk 10 месяцев назад +2

    የመጀመሪያ ነኝ

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 10 месяцев назад

    ትበይን ደምሴ ጠብቀውም ይምጡልን 💝💝

  • @TigistGetu-v4d
    @TigistGetu-v4d 10 месяцев назад +1

    Er wy aylew min yesalehail er edew

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 10 месяцев назад

    በቃ ተበይንና ሽፈራው ይጋቡ😊😊

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 10 месяцев назад +2

    ሽፌ ትበይንን ጠቅልል።

    • @MekdiWeleyewa
      @MekdiWeleyewa 10 месяцев назад

      አወ ይጠቅልል ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ😂😂😂😂

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 10 месяцев назад +2

    ባንቻየው ላንች ስል ማርቆስ ልምጣ ፉነተ ሰላም አረ ንገሩኝ ፍካቶች

    • @samira1657
      @samira1657 10 месяцев назад

      ፍቅረኛህናትእዴ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤በርቱ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉❤😂

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 10 месяцев назад +1

    ትበይን አምጡልን😢

  • @MeseriKebede
    @MeseriKebede 10 месяцев назад

    እውነት ነው ግን ትበይን የት ገባች አትመጣም ወይ ?

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 10 месяцев назад

    😅😅😅

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 10 месяцев назад

    መጣችሑልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @A13Galaxy-ib1qn
    @A13Galaxy-ib1qn 10 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @dejengizaw4849
    @dejengizaw4849 10 месяцев назад

    አያሌው ጉድህ ነው

  • @mezekrmezgebe8609
    @mezekrmezgebe8609 10 месяцев назад

    ባንቺ መቼም እጅግ ቆቅ ናት። እናም ነገሩ ሳይደርስ ፈጥና ስለምትደርሰው ነው'ኮ በችኩል ለማስተካክል ስትሞክር የምትኮላተፈው። ብቻ ዛሬ ጉዳቸን ፈልቷል፦.ሻሼም ልቧ እንዲህ ብሎ እየቆዘመ ነው....;-
    ሻሪው ባሌ ተሻሪው ወንድሜ፡
    አሁን ምን ልናገር ባዘን ላይ ቁሜ፡....

  • @SampleAccount-k2l
    @SampleAccount-k2l 10 месяцев назад

    ወይ ትበይን አትመጣም በሎንናቁርጣሽ
    ችንንእንወቅ??????😢😢😢😢

  • @محمدنحمد-ي3ث
    @محمدنحمد-ي3ث 10 месяцев назад

    ትበይን ለማየት ጓጉቻለሁ ግን ደህና ትሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቘ1ጸ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቘ1ጸ 10 месяцев назад

    አያሌው ተጨነቀ

  • @AsdAsdfdf-i8l
    @AsdAsdfdf-i8l 10 месяцев назад

    ጠብቀው የሌለበት ፊልም አደለም አንዳይነት ሁሉ

  • @makbebniguse5425
    @makbebniguse5425 10 месяцев назад

    አያሌዉ ልነሪታዉ ነዉ😢😢

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 10 месяцев назад

    ሽፈራዉ ጎፈለ😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 месяцев назад +1

    ቦቅቧቃ አያሌው ነቃበልጂ ሽፈራውስ የትም ዙረህ መጥተህ የትነበርክ

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismail 10 месяцев назад

    ለዝህ ነገር ማለው ትበይንን መምጠት ነው።

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 10 месяцев назад

    ቻለወ፡አያሌው፡ማሮች

  • @gfj5233
    @gfj5233 10 месяцев назад

    አያሌው ተሺቆጠቆጠ ቆፍጠን በል ለማንኛውም

  • @amanhailu8454
    @amanhailu8454 10 месяцев назад

    ሁኛ ሁኛ እናረገዋለን አለ አስሜ

  • @SimretWondsen
    @SimretWondsen 10 месяцев назад

    እረ ሲያምር ሲፎክር ሽፈራው

  • @Ayal19
    @Ayal19 10 месяцев назад +1

    ዋው ሽፈራው ወንዳወንድ አያሌው ጉድህ 😂😂😂😂😂

  • @Etsegenet585
    @Etsegenet585 10 месяцев назад +2

    አጓ ጠብቀውም ይምጣልን የምትሉ😊

  • @ሀብቲዮቱብ
    @ሀብቲዮቱብ 10 месяцев назад

    እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ሊመታው ነው ብየ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 10 месяцев назад

    መተናል መተናል ውዶቸ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 10 месяцев назад

    አይ አያሌው የወንድ አልጫ 😂ሸፈራው ወንዱ አበጀህ

  • @እደነዉሀገ
    @እደነዉሀገ 10 месяцев назад

    የመዳምቅመሙቺኑ እቃእጠብቡኚ ኤኔም መዝረአልስራብቺሁ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 10 месяцев назад

    ሽፈራው ትበይንን ፈልጎ ያግባት እሾህን በእሾህ ነው።

  • @እንደናት
    @እንደናት 10 месяцев назад

    እስቲ በናታችሁ እንደማመር ❤

  • @Emuti-v4c
    @Emuti-v4c 10 месяцев назад

    😂😂😂ጂራታም አላለም

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 10 месяцев назад

    ሽፌ ቆራጡ መሬ ይሄን ወስላታ በደንብ ቅጣው

  • @MelakuAlehegn-u6r
    @MelakuAlehegn-u6r 10 месяцев назад

    ሽፈራው እቆቆነው ይበለው

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 10 месяцев назад

    ያች ከተሜ አስጠልታኝ ማየት ትቸ ነበር አሁን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HjRtt
    @HjRtt 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @FatimaIbrahim-l3h
    @FatimaIbrahim-l3h 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 10 месяцев назад

    ያች ከተሜ አስጠልታኝ ማየት ትቸ ነበር አሁን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤