ረስላት - አዲስ አዝናኝ ድራማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 56

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 13 дней назад +18

    ይሻሙ ናፍቅኛለች ትምጣ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 13 дней назад +7

    ግን ማነዉ እደኒ ትበይንዬን የሚወዳት😀🤗🤗🤗🥰የዲራማዉ ድምቀት ናትኮ💚😊

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 13 дней назад +10

    አያሌውና ትበይን እንደ ባልና ሚስት ስትጫወቱ ማየት ደስ ይልል አዘውትሩበት ሁሌ ንትርክ ጠብ ይቅር ።

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 13 дней назад +5

    አስማረ በላይነሽን ካገባ በትበይን በሚነሳ እሳት አያሌዉና አስማረ ላይመለሡ ይቆራረጣሉ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 13 дней назад

      እውነት ነው በትበይን ፀባይ ጥሩ ጓደኝች ታጣላቸው አመል መቸም አይቀርም

  • @Dallol253
    @Dallol253 13 дней назад +4

    አይ ትበይንዬ ወሬ በጆሮ ነዉ የሚገባው ክክክ አፉ ዉስጥ ልትገቢ❤😂

  • @HeHrhe-h1y
    @HeHrhe-h1y 13 дней назад +2

    ደስ የሚል ጥያቄ በቀጥታ እረስልኝ❤

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 11 дней назад

    አያሌዉና ትበይን ሲወሩ ሲጫወቱ ደስ ሲሉ ያጪጎት እራስ እዳይሠማ😅

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 13 дней назад +5

    ግን ትበይን ጥሩ ሰው ናት አንዳንዲዬ ብታበሳጨኝም

  • @Abssinia4618
    @Abssinia4618 13 дней назад +5

    የትበይን ጡት ግን ደስ ይላል❤

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 13 дней назад +2

    በላይነሽ ግን ሳያት መልኮም ድምፆሞ ወንድ የምመስለኝ😂😂😂😂

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 13 дней назад +4

    ከከከከከ ሀሜተችቹ ባልና ሚስት አስሚ በላይነሽን ቢያገባ ጥሩ ነው ሁሉት ጀግና😂😅😅😅

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 13 дней назад +4

    እንዴት ዋላችው ብሎ የመጣውን ጋለሞታ ሴት ሁሉ አስሜን መዳር አይ አስሜ አንድሴት ልክህን ትጣ ሀቢቢ

  • @املالحوسني-س1ف
    @املالحوسني-س1ف 12 дней назад

    ❤❤❤

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 13 дней назад +1

    አየና ትበይን ኑሩልን።

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi 11 дней назад

    ጭጎት እራስ አላለችም አይ ትበይን የሳቄ ምንጭ😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 13 дней назад +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 13 дней назад +1

    የኔ ዉዶቺ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 13 дней назад

    አያሌው ስወድህ

  • @HeHrhe-h1y
    @HeHrhe-h1y 13 дней назад +1

    አዩ መቸኛለህ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 13 дней назад +5

    አይ ትበይን ወሬውን ስታደምቀው😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 13 дней назад +1

    ትበይን😂😂😂

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 13 дней назад

    😂😂😂😂 አይ ትበይን እግሯን ሰሰቅል😅😅😅😅

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 13 дней назад +1

    መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 13 дней назад +12

    አውቶቡሱ መጣ ታየኝ አቧራው ልቤ ካንች ጋራ ተሳፋሪ ነው

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 12 дней назад

      ትበይንአያሌውውድድ ይሻሙሽንአጡልኝ❤❤

  • @hxjckcucog1959
    @hxjckcucog1959 13 дней назад

    😂😂😂ወፍርአያሌው

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 13 дней назад

    😂😂😂tersue 😂😂hye tebiyen ena Ayhlew 😂😂😂❤❤❤

  • @HayitHayat
    @HayitHayat 13 дней назад +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 13 дней назад

    👍👍👍👍👍

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 13 дней назад

    አይ ወርቄ ያገሬ ጭዋታ አመጣሽው ሁለት ጎሎሞታ አንድ ቢሰው አላለችም

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 13 дней назад

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 13 дней назад

    ትበይን አያሌው አፉ ስር ልትገቢ ነው እንዳይቀረጥፍሽ 😂😂😂😂

  • @New-k9e
    @New-k9e 13 дней назад

    አረ ይሻሙሸን አምጡልን

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ፋቅርፈራን
    @ፋቅርፈራን 13 дней назад

    አይ ትበይን

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 13 дней назад

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @truth7844
    @truth7844 13 дней назад

    እንደ ትበይን አይነት አርቲስት ማግኘት በጣም ከባድ ነው።

  • @MadenhM-x8k
    @MadenhM-x8k 13 дней назад

    😂😂😂😂😂😘😘😘😘👍👍👍🫶🌹🌹🌹🌹

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 12 дней назад

    አይ ትበይን ታጋቢ እና ማጣላት አመልሽ ነው

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 13 дней назад

    ❤❤❤😂

  • @YaredMan-l4n
    @YaredMan-l4n 13 дней назад

    😅😅

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 13 дней назад

    ትቤ እና አያሌው ያለ እናንተ አያምርም።

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 13 дней назад

    የመጀመሪያ ነኝ በጉጉት የሚጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 13 дней назад

    😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 13 дней назад

    ግን እናንተ ኢሻሙን እረሳችዋት አይ ጉረቤት አታስታርቁም እንዴ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 13 дней назад

    ትበይን መዞር ነው ስራሽ ባል ከቤት ሴትዝሮት

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 13 дней назад

    መቸነው መቸነው መቸነው ትበየን ወግ ያላት የገጠር ሴት ነት የሚታየባት ነውረኛ ሁሊ ቅናት አሸሙር ምቀኝነት ቆሻሻ

  • @SohaSoha-xn5pw
    @SohaSoha-xn5pw 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tuba9437
    @tuba9437 12 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 9 дней назад

    ❤❤❤😂😂😂😂