አይለመደኝም ያስባለ የመንገድ ላይ ፍጥጫ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • በየመንገዱ ራሳቸው የማያውቁትን መጽሐፍ ቅዱስ ለእኛ ለመስበክ የሚሞክሩ ሰዎችን ቆም ብለን ብናፋጥጣቸው መጨረሻቸው ይሄ ነው። ቴቄል ትዩብ

Комментарии • 123

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 года назад +62

    እንደዚህ አፋቸውን እያስያዛችሁ ከመንገድ ላይ ሰትሩልን እንጂ😃😃😃
    ወንድሞቻችን በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ✝️❤
    ኤርሚ👏👏👏

  • @kahsaytekiegebremedhin7230
    @kahsaytekiegebremedhin7230 2 года назад +37

    መንገድ ዳር ቆመው ምስኪኑን ምእመን የሚያስቱትን መናፍቃንን እንዲህ እየተከታተላቹ ብታዋጥሯቸው ጥሩ ይመስለኛል፣ እነሱም ሚጠይቃቸው ስለሌለ ይመስለኛል የፈነጩት።

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 2 года назад +25

    ወድሞቼ በርቱ እዲዚህ እያስደነገጣችሁ አስፈርጥጧቸው😂😂ከዛ የወሰዱት ምስኪኑ ምእመን ምንም ከእውቀት የነፁ መሆናቸውን ሲያዩ የጠፉት በጎች ይሰበሰባሉ ወድሞቼ በቻላችሁት መጠን ተከታተሉና አሳፍሩዋቸው አፋጡዋቸው የሚከታተላቸው ስለሌለ ነው ዋና እንሁን ብለው በየቦታው ምእመኑን የሚያወዛግቡት ወድሞቼ በርቱልን

  • @cmpunk8854
    @cmpunk8854 2 года назад +15

    አይ።መናፍቅ።ልብ።ይስጣችሁ
    ወድሞቻችን።በርቱልን።እግዚአብሔር።ጸጋውን።ያብዛላችሁ።እውቀቱን።አብዝቶ።ይግለፅላችሁ

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    በእውነት ለመናፍቃን ልቦና ይስጥልን ውይይይ እንደው ምና አምላክን ፈራጂ ብለው ቢያምኑ ሎቱ ስበሀት አማላጂ አይደለም😢😢
    ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን ያድልህ🙏🙏

  • @ErmiyasDawit-xt4pj
    @ErmiyasDawit-xt4pj Год назад +2

    “ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
    - 2ኛ ቆሮ 9፥14
    በዚህ ስፍራ ላይ ሲያማልዱ የሚለው የግሪኩ የፍቺ δέησις Transliteration:déēsis
    እንግሊዘኛው prayer, request, supplication ይለዋል።
    @ሲያማልዱ የሚለው ስለ ምልጃ ሳይሆን እዚህ ስፍራ ላይ የሚናገረው #ሰለፀሎት ነው።
    የመቄዶንያ ሰዎች ኢዮሩሳሌም ለሚገኙ ክርስቲያኖች ይፀልዩ ሰለነበር።

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በእውነት የተዋህዶ አርበኛ ነህ አኮራኽን ተባረክ አሜን!

  • @lensakebede7664
    @lensakebede7664 10 месяцев назад +1

    ሮሜ 8:34 አንብብ ። አንድ አላዋቂ ስላገኘህ የኢየሱስን አማላጅነት ለመካድ አትሞክር ።ኢየሱስ ድሮም ዛሬም ለዘላለምም አማላጅ ነው።

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 10 месяцев назад +1

      Syamerh Yekera;. Eyesus Amlak nw Menafeku

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +6

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Godisgood11
    @Godisgood11 2 года назад +11

    የኢየሱስ ምልጃ በደሙ ስልጣን የሆነ የማስታረቅ ምልጃ ነው ዕብ 7:25;
    ሮሜ 8:34 አንብቡ። ለምልጃ የሚያቀርበው የራሱን የመስዋዕት ደም ነው፤
    የእኛ ምልጃ ግን እንደ ኢየሱስ አይነት ምልጃ አይደለም፤ኢየሱስ ያቀረበው ምልጃ
    "እራሱን መስዋዕት ያረገበት የቤዛነት ደሙ ነው" 1ኛ ጢሞ 2:5-6አንብቡ።
    እኛ ግን ከራሳችን የምናቀርበው መማለጃ የለንም፤ ነገር ግን
    "ከእግዚአብሐር ጋር ታረቁ" ብለን ስለክርስቶስ እንማልዳለን" ይህም ማለት ስለ ክርስቶስ ለሌሎች "እንፀልያለን"
    "ታረቁ እያልን እንናገራለን"ማለት ብቻ ነው። እንጂ ራሳችንን እንደ ኢየሱስ ለመስዋዕትነት አናቀርብም። ቃሉ አንድ ቢሆንም ተግባሩ ወይም ፍቺው በጣም ይለያያል :-2ኛ ቆሮ 5:20 አንብቡ።
    "ስለኢየሱስ የማስታረቅ አገልግሎት" እግዚአብሔርን "የምንለምንበት" ፀሎት ብቻ ስለሆነ የምልጃው አይነት ከኢየሱስ ምልጃ 100% ይለያል።እርሱም በሕይወት እስካለን ብቻ ነው።
    ጌታ ኢየሱስ ሲናገር:-
    "እኔ መንገድም እውነትም ሕይወትም ነኝ
    በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም"
    ስላለ በኢየሱስ ደም ወይም በኢየሱስ ስም ብቻ ካልሆነ በቀር በሌላ በማናቸውም በኩል ወደ አብ መድረስ አንችልም ፤ምክንያቱም ስለኛ በእኛ ፈንታ ሞቶ ዋጋ የከፈለልን እርሱ ብቻ ስለሆነ !
    እንወዳችኋለን❤
    ተባረኩ❤

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 2 года назад +1

      ማማለድ ማማለድ ነው፣ ማስታረቅ ማስታረቅ ነው። ሌላ ትርጉም የለውም።
      ኢየሱስ ያማልደናል የምትሉት መስዋዕት እያቀረበ ነው እንደ?

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 года назад

      @@truthmatters649 ኢየሱስየገዛ ደሙን አንድ ግዜ ባቀረበው ደም አምኖ ለሚፀልይ ይማልዳል ማለት ነው::ዮሐንስ ወንጌል ምእርፍ 17 ላይ ስለ እነዚህ ብቻ ሳይሆን ከትምህርታቸው የተነሳ በእኔ ስለሚያምኑ ጭምር እለምናለሁ ብሎ በአንድ ፀሎት ጨርሶልናል::

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 года назад

      @@ayadawit390 kdusanm ymaldalu anbbut

    • @dawit8699
      @dawit8699 2 года назад

      @@kksamri2103 ዛሬ በምድር ላይ የሌሉ ቅዱሳን እንደሚያማሉድልን የሚናገር ጥቅስ አለ ?

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 года назад

      Yekdusan mnnet mn endehone ewek Megemeriya

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +12

    _ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴው ይሄ ሰውየ እርግጠኛ ነኝ ሂድ ተብሎ በግዴታ አስወጥተውት ነው በሜዳ ጩህ ተብሎ ከዛ ሳያስበው ከታላቅ አለት ጋር ተጋጨ ተርበተበተ ተጨነቀ ተሸበረ አለቱ ግን ምንም ሳይል በፍቅር መጠየቁ ገረመኝ የአሳቀኝ ደግሞ በአንዴ የሆን ምናምን ወይኔ 😄😄😆 ግን እናንተ እንደዚህ ሲያጋጥማችሁ በስመ ሥላሴ አማትባቸሁ ነው መቅረብ ለምን የሰለጠኑት ካራቴ ከአለ ችግር ነው 😄😆 ግን እነ ጩፋ መቸ ነው ወደ ሜዳ ወደ አስፓልት ወጠው የሚጮሁ እነዚህ ቡሌዎችን ነው የላኩት 😄😆 ዋናዋቹ እውስጥ ናቸው አይይይ_

  • @na7288
    @na7288 2 года назад +7

    አይ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ ከሮሜ 8:34 ዉጪ ጥቅስ የላቸዉም እሱንም ትርጉሙን ባወቁት

  • @leya8572
    @leya8572 11 месяцев назад

    እየሱስስን አማራ ፋኖ ቤተ ተዋሕዶ ያሸነፋሉ አሜን 📗📒📕

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 2 года назад +9

    😁 ውይኔ የኔ እሱን ተከትዬ መርበትበቴ ደግሞ ሎቱ ስበሃት 😂 ወንድሜ ተባረክልኝ እፍፍፍፍ ውይይይ 😁 ከመደንገጡ የተነሳ አሳዘነኝ እኮ🤭

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +3

      ኢልያና ሴንት ጊዜ እንዳየሁት እግዚአብሔር ይወቀው በጣም አሳዘነኝ እኔስ እመ አምላክ ብታግዘው እንጅስ በጣም አሳዘነኝ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +4

      እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 2 года назад +3

      @@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረሰን /ህ ወንድሜ እግዚአብሔር ምስክሬ እኔ ራሱ ከሱ ጋር እየተርበተበትሁ ነው* 2ተኛ .ቆሮ -9፥14 ትን ያነበብኩት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በእውነት መንገድ ይምራን አሜን ።ወንድሜ ተባረክ መልካም ቀን ይሁንልህ 🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +3

      @@elyanam.d2278 አሜን በእውነት በጣም ነው የአፈርሁ ማለቴ በዚያ ሰው መሀል በቃ የሚናገረው አጣ ቁጥሩን አንዴ ይገለባብጠዋል 😄😆

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@elyanam.d2278 ሁላችንንም እግዚአብሔር ምስጢሩን ይግለጽልን

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil 2 года назад +13

    አይ መናፍቅ እውነት ሲወራባቸው ውስጣቸው ያለው የውሸት ትምህርት ይጮሀል የውሸት ትምህርታቸውን ለማሳመን ይሞክራሉ ግን እድል ሳይሆን አውነት ሆነና የአማላጅቱ ማርያም የፈራጁ ጌታ ልጅ ያሸንፋሉ ይህም የሆነው እድል ሆኖ አይደለም ለእያንዳንዱ ጥያቄዎች አሣማኝ መልስ ከነ ማስረጃው ስለሚሰጥ ነው

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад +1

    ውይ አንተ ልጅ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 2 года назад

    ኧረ 😂😂😂ወንድሜ ምን እንደምልህ አላቅም እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ወላድት አምላክ ትጠብቅህ የኔ እንቁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @romanabate6205
    @romanabate6205 2 года назад

    በነገራችን ላይ የጌታ ፀጋ የተሠጠወ ሁሉ ቅዱስ ነው ይላል መፀሐፍ እና እኛም እኛም ቅዱሣን ስለሆንን

    • @DebreTefera
      @DebreTefera 9 месяцев назад

      ምን 😮😮😮😮

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv Год назад

    ስንት ወታደር አለን በተጠንቀቅ የቆመ መልስ የያዘ ኦርቶዶክስየየየየ😍😍

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እንዲህ ነው የመመለስ 👐

  • @blenmelese9285
    @blenmelese9285 2 года назад +5

    መገላይ የሚወጡት ያላቸዉ እውቀት መጮህ ብቻ ነዉ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +2

      ሰላም ብሌኗ መጮህ ለራሱ ጥቅም ነበረው አላወቁበትም ፈረጠጡ እንጅ እንኳን አደረሰሽ እህቴ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 года назад +2

    አረ በማርያም ይሄንን ልጅ እናበርታዉ በርታልኝ እቁ ወድሜ

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 года назад

    ደግሞ እማያፍር አንዲት ጥቅስ ይዞ ያችንም በስንት ፍለጋ ለቦና ይስጣቸው ወንድሞቻችን በርቱ የተበተነውን መንጋ ሰብስቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @Abeselom-nv6bc
      @Abeselom-nv6bc 2 месяца назад

      Bedenb argo eyesuse amalj nw lela bota lay ale Maryam tamaldch letlgn nw mamaled MN endehone yegbachuh

  • @ሲሲ
    @ሲሲ 2 года назад +1

    በርታ አቡዬ መናፍቃን መስመያ የላቸውም

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 года назад +1

    እረ ይመችህ ፀጋውን ያብዛልህ😂😂😂ፈረጠጠ እኔስ እድለኛ ነኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ

    • @Abeselom-nv6bc
      @Abeselom-nv6bc 2 месяца назад

      Medan beeyesuse becha amalj eyesuse becha seweyew tensh selmykerw nw enji amalj eyesuse becha

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 года назад +1

    ምድረ ደባራ አንድ ጥቅስ ይዞ እግዚአብሔር ውድልባቹ ይመልሳቹ

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse 2 года назад +2

    Amlka kidusn yetbkachu😍😘

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 2 года назад +1

    ክፍት የስራ ቦታ ልምድ የማይጠይክ ስለሆነባቸው ነው አትፍረዱባቸው

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 года назад +1

    ፍጥጫው በ ኦርቶድክ አማኝ እና በፕሮቴስታንት አማኝ እንጅ በኦርቶዶክስ እና በፕሮቴስታንት እምነት መካከል አይደለም ሁለትም ግለሰቦች የሚወክሉት የራሳቸውን መረዳት ነው :: በህይወት ያሉ ውዱሳን እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ ድም ይቅርበለው ብለው ይማልዳሉ ሀጢያተኛውም በቀጥታ እግዚአብሔርን ብእኢየሱስ ደም ከሀጢያቴ አንፃኝ ብሎ ይለምናል :: በምድር ላይ በህይወት የሌለ ፃድቅ ሰው የሰዎችን ፀሎት አይሰሙም ከዚህ ምድር ከተወሰዱ በሁዋላ አይማልዱም ፍጥረት እንጅ ፈጣሪ ሳላልሆኑ በአንድ ግዜ ሁል ግዜ ሁሉም ቦታ አይገኙም በስማቸውም ብትለምኑ ፀሎታችሁ ይሰማል አልተባልንም :: በኢየሱድ ስ ም ፀልዩ ተብለናል::

    • @moongirlasmr12245
      @moongirlasmr12245 7 месяцев назад

      siamaldu yemil yelem kal ale 2 korontos miraf 9 ke kutr 14

  • @tokumaabera1870
    @tokumaabera1870 2 года назад +2

    በረታ 😁😁

  • @wirtufikru18
    @wirtufikru18 2 года назад +1

    የኔ ወንድም ሙሉ ምዕራፉን አንብብ ቆይ ቅድሳን ያማልዳሉ ስትሉ ምን ይዘው ነው የሚያማልዱት ክርስቶስ እኮ ደሙን ሰውቶ ነው የሚያማልደን ከመፅሀፍ ቅዱስ አንድ ቦታ ማርያም ታማልዳለች የሚል ቦታ ጥቀስ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 8 месяцев назад

    አይ ኦርቶዶክስ 😢 በክህደት ተደፍድፉችሁ በናንተም ብሶ😢
    ይልቁን ቀን ሳለ ወደ ጌታ ብትመለሱ መልካም ነው።

  • @ብሬጓልጊወርጊስ
    @ብሬጓልጊወርጊስ 2 года назад +1

    ዋይ😁

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    😂😂😂አይቼው በሰቅ ሞትኩ አይ ፓስር ተበዬው😂😂😂😂😂

  • @wondew-e8u
    @wondew-e8u 9 месяцев назад

    Good job

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад

    Wahi gude igzehiber lubena istot
    Iyasus Kirtoos faraj inji Amalaj Ayidelam isu Amlak inji fuxur Ayidelam indet Amlak Amalaji honal geta hoy mareen😭😭😭🤲🤲🤲

  • @T_dreamer-b4j
    @T_dreamer-b4j 2 года назад +1

    ምንም አይሳካላችሁም ኦርቶዶክሶች
    ወንገልን ያላወቁትን ወጥታችሁ ማወጅ ሥገባ
    “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
    - ማርቆስ 16፥15

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 года назад

      Wengeln ke orthodox belay yemiyak Yelem and tks yzachu zuru

  • @dirshutube5386
    @dirshutube5386 2 года назад +4

    😅😅በአንድ ጥቅስ ድንብርብሩ ወጣ 😅😅😅

  • @aregaochocho8801
    @aregaochocho8801 2 года назад

    2ቆሮ 9:14 ስለምልጃ ሳይሆን ስለጸሎት ነው:: ፀሎት ደግሞ ማስታረቅ አይደለም::

  • @bisratmihrat
    @bisratmihrat 2 года назад

    👋👋👋👋👋

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv Год назад

    😍😍

  • @BereketKebede-u5h
    @BereketKebede-u5h 10 месяцев назад

    ኧረ ተመቸኸኝ ወንድሜ፤የመንገድ የነፍስ ሌቦችን እንዲህ ማሳፈር ነው።

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Год назад

    ሲሮጥ መኪና እዳይገጨው

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 2 года назад +1

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት የምንልው ለዚህ ነው አንድ የመፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ይዞ መከራከር
    ጨረሻ ለመውደቅ ነው ይሄያውንስ ልትቀደው ነው?ያለክው አስቆኛል።

  • @zementube521
    @zementube521 Год назад

    ጀማሪ!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 года назад

    ወይ ጉድ እንረዳዳ አለ 😂 የብርአን እናት አይነ ልቦናውን ታብራለት

  • @metutube1337
    @metutube1337 2 года назад +2

    ሰዎች ይህን ክፍል ሚያወራው በሕይወት ስላሉ ቅዱሳን ነው እንጂ በሕይወት ስሌሉ ቅዱሳን አይልም ይህ ደግሞ አሁንም ሚደረግ አዳችን ስለ ሌላችን የምንማልድበት(የምንፀልይበት)የክርስትና ሕይወታችኝ ነው ...የጌታችን መማለድ ግን የዘላለም ምልጃ ነው “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

    • @ዕቅበተእምነት
      @ዕቅበተእምነት 2 года назад +4

      ብራዘር በሕይወት ስላሉ ቅዱሳን ነው አልክ 😀 ከነ ጭነራሹ የማይሞቱት መላእክትስ በእነሱ ታምናለህ ማለት ነው ። ሲጀመር ክርስቲያን አይሞትም ።

    • @Godisgood11
      @Godisgood11 2 года назад

      ልክ ነው ክርሰቲያን መንፈሱ አይሞትም፤ በስጋው ግን ይሞታል፤ስለዚህ በፀሎታቸው እንዲማልዱልን የምንጠይቃቸው በምድር እስካሉ ብቻ ነው፤ ከሞቱ በኋላ በፀሎት ልንገናኛቸው አልተፈቀደልንም ወይንም በመፀሐፍት አልተጻፈልንም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር "ቅዱሳን ሁሉ በምቹ ጊዜ ፀሎትን ወደሚሰማው ይፀልያል"ይላል እንዲሁም 1ኛ ጴጥ 3:12"የጌታ አይኖች ወደ ጻድቃን ናቸው ጆሮዎቹም ፀሎታቸውን ለመስማት ተከፍቷል ይላል።
      መላእክትንም ቢሆን ስለእኛ እንዲቆሙ የሚያዛቸው እራሱ እግዚአብሔር ነው እንጂ እኛ በፀሎት እንድንገናኛቸው አልተፈቀደልንም
      መዝሙረ ዳዊት 91:11አንብቡ

    • @Godisgood11
      @Godisgood11 2 года назад

      "በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለአንተ ያዛቸዋልና" ይላል
      ስለዚህ መልእክትን ከእግዚአብሔር ተቀብለው ወደ እኛ ይመጣሉ እንጂ እኛ እንዲመጡልን በፀሎት ተገናኝተናቸው አይደለም፣እርሱ አልተፈቀደልንም ፤ ጻድቃንንም ወይንም ቅዱሳን ክርስቲያኖችንም ቢሆን፤በምድር እስካሉ ብቻ ነው እንዲፀልዪልን የምናናግራቸው"በፀሎት ልንገናኛቸው አልተፈቀደልንም
      ምክንያቱም፣የፀሎት ግንኙነት የሚደረገው "ከአንዱ እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው" 1ኛ ጴጥ3:12

    • @metutube1337
      @metutube1337 2 года назад

      @@ዕቅበተእምነት በሕይወት ያሉ ቅዱሳን እነማን ይመስሉካ ...በክርስቶስ እየሱስ አምነው የዳኑ ማናየውም ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад +1

      @@metutube1337 የሞቱ ሰዎች አያማልዱም የሚል ማስረጃ አምጣ

  • @deeplight7206
    @deeplight7206 2 года назад +1

    2 cor 9:14 siyamaldu yalew be midir lay yalu amagnochin new. be englizegnawm pray new yemilew. sile enante litselyu malet new. be hiwot yalu amagnoch andachew le lelachew yitselyalu. so.......

  • @harriet893
    @harriet893 2 года назад +2

    "Rome 8:34n eyefelek new"😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 года назад

    ወንድሜ የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን ።ባደባባይ አሰጣው እኮ አዬ

  • @nefraacademy5254
    @nefraacademy5254 2 года назад

    14 And by their prayer for you, which long after you for the exceeding grace of God in you.
    2ቆሮንቶስ 9:14
    ቢያንስ እራሳቹ አንብቡት

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 2 года назад

      By their prayer for you (ስለ እናንተ ሲለምኑ/ሲያማልዱ)
      ስለዚህ ምን?

    • @nefraacademy5254
      @nefraacademy5254 2 года назад

      ለአንተ እንዲመችክ አድርገውና አንብበው መብት ነው ። ግን የቃሉንም ፍቺ አታዛባው?
      prayer እና intercession በጣም ይለያያል ።
      prayer ?
      intercession ?

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 2 года назад +3

      @@nefraacademy5254 prayer ጸሎት፣ Intercession ምልጃ። ስለዚህ ምን ቅዱሳን ስለኛ ይጸልያሉ፣ ያማልዳሉ።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад

    😭😭

  • @ሲሲ
    @ሲሲ 2 года назад +2

    አይችሉሽም ተዋህዶ

  • @birtktynigussie7631
    @birtktynigussie7631 2 года назад +2

    😁😁😁😁😁 አይመናፍቅ

  • @meron7563
    @meron7563 2 года назад

    Ayii ychen tks enem akatalew eswan yzew drkkk rome 8:34

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад

    ክክክክክ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 года назад

    Gobez yegne esatoch,sayawku eko betaam bezu sew asastewal!

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 года назад +1

    በምን ፈረዳባት ይቺ ሮሜ 8 ፥34

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 года назад

    Yene jegna bertalin iwunet indezi menged lay afachewun yemikeftutin affachewun azegachew

  • @EthioInternational
    @EthioInternational 2 года назад

    Broye thanks gn esu rome 8፡34 syaweta ko yemimaldew milew yamaldal aydelem yimaldal enji amalaji kehone yemiyamaldew mehon nberebet beki mels sitachew malete amharic kechalu

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 3 месяца назад

    ጥቅሱን ማንበብ ከብዶት ነው

  • @poleticayasetelale9683
    @poleticayasetelale9683 2 года назад

    Aye mnafikan

  • @thechosengenration3603
    @thechosengenration3603 2 года назад +2

    ወንድሜ ይሄን ክፍል በሙሉ ካነበብከው በሒወት ስላሉ ቅዱሳኖች (ክርስቲያኖች) ነው እሚያወራ ከቻልክ ከላይ ከምዕራፍ 7 ጀምረህ እፕንብበው;
    በእግዚአብሔር ዘንድ ያሉት ወይም ያለፎት ቅዱሳን ግን
    የዮሐንስ ራእይ 6
    9፤ አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።
    10፤ በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።

  • @waasujesus7610
    @waasujesus7610 2 года назад

    Bexaam yemmigarmew tinnish yemmiyaawuqow cuwaatu liyyuu new sima matsaafin beqqa antee wada mitfalligew bichaa mitfatawu duroom haayimanotanyaa sew indazzi new mashannaf inji mashanaafi ayifallim yemmiyadinew imnati inji haayimanooti ayidellam betarati madaani be iyyasusi inji

  • @Birukti21
    @Birukti21 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 kewqt neta wondmachn tegawn yabzalek 🙏🏽 endzih eyadergachu awardulen mafriawoch

  • @wendichela8331
    @wendichela8331 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂

  • @hayladesta3763
    @hayladesta3763 2 года назад

    abo temechkign

  • @የወይንሀረግ
    @የወይንሀረግ Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 2 года назад

    😁🙈😅😅

  • @tube-vt3ks
    @tube-vt3ks 2 года назад

    Ermi meet sew

  • @wendmusisay7247
    @wendmusisay7247 2 года назад +1

    አይ ወንድሜ መለፍለፍ እንጅ መች የሚሰማ ጆሮ አላቸው ብለህ ነው የሰይጣን ልጆች ስለሆኑ እንዳባታቸው የራሳቸውን ብቻ እንድታዳምጣቸው ነው የሚፈልጉት እግዚአብሔር ይመስገን ነቅተንባቸዋል አሁን ላይ ለሆዱ ያደረ ሆዳም ብቻ ነው ኦርቶዶክስን ከድቶ የሚሄድ

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 2 года назад +1

    Abu fetari kategar yhun yesewuyewu neger gn kkkkkkkk

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      ወይኒ እንዴው ሰውየው ግን ምን ነው ፈርጥጦ ሄደኮ 😄😆 አይ ልብ አለመኖር

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      እንኳን አደረሰሽ

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 2 года назад +1

      Liju ermias new afatachu.

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@cassiopeia4672 ኤርሚያስ 🙄🙄🤔

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 ermi hd yetiktoku

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 года назад

    Awo afatachew kkkk

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣666👈🤭

  • @SaM_crypto-k2x
    @SaM_crypto-k2x 2 года назад

    mlja lyuntun ewku enant adnagrachu af lmasiyaz nw kal bmawk rgd kmiyak sw ga bdmb awru enant enat abatachun slnant lftari bitslyu amaldun blachu ltamlku nw yhen maward kalachut tlk y aymro zktt albachu coz bnantm haymanot kalun ymayak bsh nw gn ewntn lmawk lmrdat khon ezi lay alkwm nbr

  • @endex777
    @endex777 2 года назад +3

    2 ቆሮ9፡14 ራሳቸውን ስለ እናንተ ሲያማልዱ፤ … ይናፍቁአችኋል፡፡.. ይሔ ቃል ስነናንተ የሚጸልዩ ነው ሀሳቡ እንጂ እነዛ ስለናንተ መዳን እየማለዱ ነው አይልም፡፡ ስለዚህ የሰው ምልጃ ታረቁ ብሎ ከእግዚአብሔር ወገን ሆኖ ሰዎችን መለመን ሲሆን፤ የክርስቶስ ምልጃ ስለመዳናችን የሆነው የቤዛነት ስርአት ነው፡፡ አንቀላቅለው በአግባቡ እናንብብ፣ እንረዳ፣ እንጸልይ…
    ምልጃ የምንለው ለደህንነት የሆነን ከእግዚአብሔር ጋር መካከለኛ መሆኖ እና ቤዛ ሆኖ መዋጀት ከሆነ መጽሐፍ …አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፡፡..1ጢሞ2፡5 የሰው ድርሻ …እግ. በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን፡፡ 2ቆሮ5፡20