የኢየሱስ አምላክነት | ክርክር | ክርስቲያን Vs ሙስሊም | ቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 902

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ዮሓንስ ራእይ21=7
    ድል የምነሳ ይህንን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለኹ ርሱም ልጅ ይሆነኛል።
    አለቀ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አልፋን ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው።
    መስተዋሉ ይስጣችሁ

  • @hedaya101
    @hedaya101 8 месяцев назад +2

    ወድሜአትዳረቅለደረቅደረቅይምከረውእኛአምላካችንአላህብቻነውውውውውው❤❤❤❤❤አላህየብቻናብቻነው

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 Год назад +83

    *እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መድኃኔዓለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን መድኃኔዓለም*

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ አሜን 😊እግዚአብሔር በያለንበት እርሱ ይጠብቀን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን ወደ ቤት ጎራ በሉማ ቤተሰብ ሁኑ በዛውም 😊😊😊

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Год назад +1

      @@Ramamedia1 ሆኛለሁ🥰

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🥰🥰😊አይጥፉ እንግዲህ ቤትዎ ነው ለሰውም አስተዋውቁ 🥰😊🥰😁ሲፈልጉ እርስዎም ቪድዮ መልቀቅ ይችላሉ በዚህ 🥰 አስተዋውቁማ ግን እኮ አውቃችኋለሁ እርስዎን 😁🤣😁🤣እርስዎ ግን አያውቁኝም 🤣🤣😁

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Год назад +1

      @@Ramamedia1 ክክክ እኔ አላውቆትም በቃ

  • @almazzerga
    @almazzerga Год назад +16

    አቡዬ አይመጥንክም ልጁ በድፍረት እንጂ በህዉቀት አደለም የሚያወራዉ

    • @hikhu
      @hikhu Год назад

      Dirowns kemehaym Mon yitebeqal mehaym

  • @tigistnugusetsionemariam6152
    @tigistnugusetsionemariam6152 Год назад +9

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ከ አቡና ከ አክሊለ ጋር ለመወያየት የሚመጡት ሰዎች ደፈረታቸዉ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Год назад +37

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የተዋህዶ እንቁ ትንታጉ ወንድማችን በእውነት ቀኑን ሙሉ ብታስተምረን የማትሰለች ይሄ ከመድሐኒአለም ካልተሰጠ በስተቀር ከማን ሊሆን ይችላል።አንተን ያፈራች መሐፀን ምንኛ የተባረከች ነች ፀጋውን ያብዛልህ የምትመሰክርለት የድንግል ማርያም ልጅ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +21

    አቤት አገላለፅ ይታደሉታል እንጂ...... አቡ ወንድማችን አማኑኤል💒💒 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏እረ የእየሱስን መፅሀፍ 😥😥ሎቱ ስበሀት ዝም ላለማለት ነው እንጂ ምንህም አያሳምን ምስጂነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    የታለ የሙስሊሙ ቻይናል ሰበስክራይብ ላድርገው ሙስሊሙ ወንድሜ

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 Год назад +21

    *አቡ እንኳን ደህና መጣህ አይይ ይሄ ልጅ 🤣በቲክቶክ ነበረ እኔስ የአየሁት በላይቭ 🤣ግን እኮ ሙልጭ አድርገው ነው የሰደቡት እነሱ አይይ ቀጣይ ከመጣ መስቀል እንደሚያስር እርግጠኛ ነኝ 😊😊😊🥰😊*

    • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
      @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Год назад +1

      እውነት ነው የምር

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      @@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 🤣🤣አሳዘነኝ የምር 😌ጽናቱን ይስጠው የወርዲ ቤተሰብ ሁኝ 😊

    • @አለምየሽገርዋ
      @አለምየሽገርዋ Год назад +1

      ማስሩማ አይቀርም መስቀል

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад +1

      @@አለምየሽገርዋ አለምዬ 🤣😁ይሰርልን ኧረ ከተዋህዶ መለየት ከባድ ነው አይሆንም ያለ ተዋህዶ አለም ወደ ቤት ጎራ በይማ ቤተሰብ ሁኝ 🥰😊🥰🥰😊

    • @አለምየሽገርዋ
      @አለምየሽገርዋ Год назад

      finote tube አርጌሻለው

  • @michaelmicky7865
    @michaelmicky7865 Год назад +5

    አቡ እነዚህ ምንም ብትላቸው ልባቸውም ቢያውቀው ይዋሹሃል እስልምና ካልዋሸህ ስለሚፈርስ ነው

  • @selam801
    @selam801 Год назад +41

    ወንድማችን የተዋህዶ ሰጦታችን በርታልን🥰

  • @የቡታጀራዋነኝፈቲ
    @የቡታጀራዋነኝፈቲ 6 месяцев назад +2

    ወድማችን አላህ ይጨምርልክ ማሻአላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፉጥር ከማምለክ አላህ ይጠብቀን

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን አቡ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ።✝️✝️✝️

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል Год назад +27

    አቡዬ እንደው ምን ልበልክ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት በሰማይ ምን ያህል ዋጋ እንዳለክ ሳስብ ቀናውብህ አንተን ሳይ እነ ቅዱስ አትናቴዎስን አስባቸዋለው አንተንና ወንድማችንን አክሊሌን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልባችሁን ይፈፅምላቹ አንደበታቹን ከዚህ በላይ ያጣፍጥላቹ

  • @Hewanamogne476
    @Hewanamogne476 Год назад +18

    አላህ አምላክ ስላልሆነ ሰው መሆን አይችልም ተከታዮቹም ሊረዱህ የሚችሉት በዛ መጠን ነው ከዛም ባለፈ ለሰው ለራሳቸው ያላቸው አመለካከት በጣም የወረደ በመሆኑ እራሱ አምላክ ተገልጦ ልብ ካልሰጣቸው አይረዱህም ሁለተኛ ግን በሥላሴ የማያምን ሰው ስለ ኢየሱስ ይረዳሉ ማለት ዘበት ነው
    ወንድማችን እኛ ይልቅ በደንብ ተምረናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Год назад +37

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8
    Ayin lalew ena manbeb lemichl glts new

    • @hadguasmrom5210
      @hadguasmrom5210 Год назад

      Geta ybarkh

    • @hikhu
      @hikhu Год назад +1

      qul huwa Allahu Ahad say Allah is one. Manbeb yemichl GLS new

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Год назад

      @@hikhu le eyandandu tyake mels alen eyesus krstos amlak new islmna shtet new nebyu mohammedm ke fetary yetelake neby ayidelem yetegeletseletm jibril ayidekem

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Год назад

      😂😂😂

    • @Jovani22-street
      @Jovani22-street Год назад

      Yewlsh or yewlek mestaf qedus bexam yefalesal welahi nw mlesh

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር Год назад +116

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን የመሰለ ድንቅ ሚስጢር ከአህዛቤ የተሰወረውን ለእኛ ለምዕመናን ስለገለፅክልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን።

    • @yared1624
      @yared1624 Год назад +2

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከእውቀት በላይ ይጠቀምብክ ወንድሜ

    • @abebawzenebe7317
      @abebawzenebe7317 Год назад +2

      ወንድማችን አቡ እነዚህን ጥቅሶች ጠቅለል አድርገህ ልቀቅላቸው ጠያቂው በሸኮች የሠማውን ጥቅስ ብቻ ነው የመጣው ስለዚህ መፈለግ የለውም ይልቅ የራሳቸውን ብቻ ለምን አያስተምሩም ወደኛ ለምን ይመጣሉ ካመኑ ይምጡ

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ Год назад +1

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ Год назад +1

      ​@@abebawzenebe7317 ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @jayjaytola4365
      @jayjaytola4365 Год назад

      ወደመነው ሚመፀነው ወደ አምለኩ አደል እንዴ አንተ ዶንቆሮ ደግሞ ኢየሱስ ሰውነው ኢያልከ ደግሞ በንድ ቦታ ደግሞ አምለክነው ትለለክ አልገበንም ቀድመህ መፀፍ ቁድስህን አንብብ ጋነ ይቀርከል ኢነንተ ኪሪስተኖች ኡነቱን መቀበል አትፈሊጉ ለረሰቹ ጠመቹ ተከተዮችን አተጥምሙ

  • @areejfardous9732
    @areejfardous9732 Год назад +62

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ!!! የምትመሰክርለት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀኝ ይሁንህ!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አቡዬ የሠራዊት ጌታ ከእዚህ በላይ እድትመሠክር የሊዲያን ልብ እደከፈተ ያተንብ ዘላለምክን ብርሀን ያርግልህ በእውነት ምን ያክል እዳስተደትከኝ ቃለ ይህወት ቃለ በረከት ያሠማልን ሙስሊም ወንድሜ መፃፍን ከፍጥረት እስከ እራዕይ አብቢያለው ግን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድም ቦታ አምላክነኝ የሚል የለም ብለክ ሽምጥጥ ያለ ውሸት እውነት ታሳፍራለክ ዮሐ 10÷30እኔና አብ አንድ ነን ።

  • @hedaya101
    @hedaya101 8 месяцев назад +1

    ቱቱቱቱቱቆሻሻወደዛመጣያአታፍርምአላህብቻነውአምላክእሽ

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 Год назад +5

    አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅ ግን😂😂😂😂😂ያስቃል በስረአት ቁጭ ብሎ እንኳ አያዳምጥም ይቅበዝበዛክ እዳው ድካም ነውኮ እነሱጋ ማውራት 😅😅ደህና አድርጎ ጨምቆሀል የተባለ ስው ነው

  • @hedaya101
    @hedaya101 8 месяцев назад +1

    ስፈልጉአምላክነውትላላችሁስፈልጉሠቀልነውትላላችሁኧረእደትያላችሁ🦎ናችሁእናንተን🤛👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
    🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶🦶
    👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣
    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Год назад +11

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ ትላላቹ በቀጣይ

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Год назад +13

    አቡየ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 Год назад +16

    ጨምቀክ አሰጣካው አቡ 🙏

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ

    በጣም ያሳዝናል አላለም ክክክክክ እኛ ተምረንበታል ብዙ አንብበናል ከሰጣችሁት ጥቅስ አቡኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 Год назад

      አቡ ደግሞ አዎ በጣም ያሳዝነናል 😂😂😂😂ማርያምን በጣም ያሳቁኝ

    • @tiruworkbireda5473
      @tiruworkbireda5473 Год назад

      ክክክክ ሽንፈትን አድንቂለት ጨምቆ አሰጣልሽ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 Год назад

      @@tiruworkbireda5473 ማነው ጨምቆ ያሰጣው??

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ለመከረን ለገሰፀን ለወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Год назад +1

    እናተ ሙስሊሞች ግን ለምንድነው ቁራን ላይ ተፅፎ እናተ ሺምጥጥ የምታረጉት 🙄🙄🙄

  • @ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጁ ትህት ነው ትዕግስት ኣለው ግን ትምህርት ብዙ አይገባውም ግን ስይጣን ኣምላክ ነኝ ብሎ ነበር ስላለ ኣምላክ ማለት ኣይደለም ገይታ የስው ልጅ ምን ይለኛል ሲል ሙሴ ኤልያስ ሲሉት ቅዱስ ጰጥሮስ ኣንተ የህያውኣምላክ ልጀ
    ነህ ብለዋል

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 7 месяцев назад +1

    አየድድምና የሙስሊሞች ድድምናኮ ይገርመኛልኮ ቱ እውነትን ውሽት የምትሉት ነገር ኤጭ እረ ልብይስጣችሁ

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 Год назад +8

    Abu የዚን ያክል ወርደክ ጊዜክን ባታጠፋ ጥሩ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን አልተናገረም አልክ መልሱን አንተው ተናገርክ ራሱን ከአምላክ ጋር አወዳደረ ብለው ተነሱበት አልክ ስለዚህ አምላክነቱን ተናግሯል ማለት ነው
    ማስተዋሉን ያድላችሁ በዕውነት

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ Год назад +28

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ💛ተዋህዶ ለዘላአለም ቱኑር❤🌿💯🌿🌿⛪️✝️✅

    • @badadadeneke1256
      @badadadeneke1256 Год назад

      ወንድማችን ፀጋ ይብዛለት ግን ለዘላለም የሚኖረው ሀይማኖት ሳይሆን ጌታ ብቻ ነው።

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 7 месяцев назад +1

    እኔኮ የተጠየከውን ለምን አትመልስም እበት አየ አህዛብቱ ደቆሮወች ቱ

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Год назад +9

    ሙስሊሙ ወንድማችን ልቡ ደንግጧል፡፡ ከእራሱ ጋር እየታገለ ነው ፡፡ የአቡ መልስ አስፈርቶት እኮ ነው ጥያቄዉን ያቋረጠው፡ልብ ይስጥህ ፡፡ አቡ አንተ ምትናገረው ከራስህ ሳይሆን ከ እግዚአብሄር ነው፡፡ አሁንም ይጨምርልህ

    • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
      @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 8 месяцев назад

      ምኑያሳፍረዋል አልሀምዱሊላህ ሀቅኮነውየያዘው ሱምአልሀምዱሊላህ

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 4 месяца назад

      አንድ እና ፍጹም አምላክ የሚያመልክ ነው የሚፈራው ወይ ከሴት ማህጸን የተወለደን የሚያመል ነው የሚፈራው እኛ ሙስሊም መቼም የምንኮራበት የማናፍርበት እምነት ነው ያለን እሱም በቸኛውና ፍጹም አላህንን ስለመናመልክ😂😂

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 4 месяца назад

      ​@@Intisarabdulkani😂😂😂😂😂😂 yeset mega yesew Sega mebelu yesew nebese maxefat masedesetachu alla sesegnoch

  • @Apostolic_faith_1
    @Apostolic_faith_1 4 месяца назад +2

    ከዚ በላይ ማስረጃ አለ ላለማመን ነው የሚከራከረው እየሱስ ትላንትም ዛሬም ነገም አምላክ አልፋ ኦሜጋ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @ashenafiemyaye9339
    @ashenafiemyaye9339 Год назад +3

    የነ አህመድ ዲዳትን በራሪ ወረቀት እንጂ መች መጽሐፍ ቅዱስን ያነቡታል
    ዮሐንስ ራዕይ ስትለው እኮ ብሉይ ኪዳንን ነው ሚያገላብጠው

  • @abebagrma9030
    @abebagrma9030 Год назад +6

    አብ ወድሜ እመቤታችን ትጠብቅክ የኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ 💖💖💖💖💖⛪⛪⛪⛪⛪

  • @senabiru6780
    @senabiru6780 Год назад +10

    ቃለህይወትን ያሰማልን አቡ ወንደሜ
    ❤️✝️❤️ ኢየሱስ አምላክ ነው 🌹😇

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አቡዬ በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም እመብርሐን ከክፍ ነገር ትጠብቅሕ👏👏👏👏👏

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Год назад +8

    አንደኛ ነኝ ስጠብቅ ነበር አቡ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @firdewsahmed
    @firdewsahmed Год назад +1

    እኔም በራሴ አልመጣሁም ነገር ግን እናንተ የማታውቁት የላከኝ እውነተኛ ነው (ዮሐ ወንጌል 7:28) ነብይነቱን ይናገራሎ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +2

    የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ጥርጥር የለዉም። ያዝ እንግዲህ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ።100%100
    ቲቶ 2÷11-13
    1ዮሐ 5÷20
    ዕብ 1÷8
    ዮሐ 20÷28
    ሮሜ 9÷5
    1ዮሐ 2÷22
    ማቴ 22÷37 ሉቃ 4÷8
    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ።
    1ዮሐ 5÷9-12
    1ዮሐ 4÷14-15
    1ዮሐ 3÷23
    1ዮሐ 5÷20
    1ዮሐ 5÷12-13
    2ዮሐ 1÷3
    ዮሐንስ 3÷16-18
    ዮሐንስ 17÷1-2
    ዮሐንስ 1÷34
    ዕብ 1÷2
    ዮሐንስን 3÷35
    ዮሐንስ 11÷4
    ማቴ 14÷33
    ማቴ 16÷16
    ሉቃ 1÷35
    ሉቃ 8÷28
    ራዕይ 2÷18
    ማር 3÷11

  • @lovegroup5053
    @lovegroup5053 4 месяца назад +1

    ሲጀመር ቆይ ይሄንን ሁሉ አለም የፈጠረ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ / እግዚአብሔር / አላህ / አማኑኤል/ እንዴት ቀላል የሆነውን ሰው መሆን ያቅተዋል ይሄን ሁሉ planet የተለያዩ ነገሮችን አድርጎ አለማመን ይሄ ልብ መታወር ነው ማርያምን😢

  • @assaJod-y7y
    @assaJod-y7y Год назад +4

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ወድማቻችን በማስረጃ ነው የሚናገሩት አላህ ይምራችሁ. ከራሳችን ቁርአን እካን አይደለም ከራሳችሁ ነው ግልጽ አርጎ የነገረችሁ. ለማምታት ሳይሆን እውነቱን ለማወቅ ከፈልርጋችሁ

    • @hgvhggb3659
      @hgvhggb3659 5 месяцев назад

      😁😁😁😁😁😁

    • @HanaNardos-o9b
      @HanaNardos-o9b 4 месяца назад +1

      ከ600 መቶ አመት በዋላ መቶ ያምታታው መሀመድ ነው ጌታ እናንተን ይምራቹ

  • @PeculiarStory
    @PeculiarStory Год назад +17

    አቡ ቃላት የለኝም, ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😍 ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችንን ወደ ትክክለኛው መንገድ ያምጣልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +4

    እኔም ሊመሰክር አምላክነቱ ሎቱ ስብሐት ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን መድሃኒዓለም
    ት/ኢሰ 57፥15 ራኢ 22፥12-13
    የዘልአለም አምላክ አልፋና ኦሜጋ ያለና የነበረ ቀዳማዊ ዳሕራዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው የድንግል ማርያም ልጅ እውነት መንገድ ሂወት አሜን ።
    ሞስሊም ወንድሞቻችን ለአሕዛብም ሕዝቤ እላቾዋለሁኝ ብላል እና አሁን ማን ኖው ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ኖው ዬውሐንስ አይደለም አሁን
    666 የተገለጠበት ጊዜ ኖው ስለዚህ ወ/ማቴ 8፥4 ንስሐ ወ/ዬው 6፥53-58 ያሎውን ወደ ቕዱስ ስጋውና ደሙን መቀበል
    አንተ ሞስሊም ወንድማችን ለንስሐ ቕርብ ነህ ለሌሎችም ትምህርት ኖው እና እንደ አልአዛር ይፈታቹሃል እስራታቹ እናንተ አይፈረድባቹሁም መሐመድ ኖው እየዋሸ እስካሁን ቕዱስ ገብሪኤል ያልመጣበት መጣብኝ እያለ ያጠፋቹ

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Год назад +29

    አቡ የእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ ሺ ዓመት ያኑርልኝ የተዋህዶ ጀግና

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Год назад +11

    አቡ ጨምቀሽዋል 😁😁 ልጁ ነጭ ነው

    • @tofickredwane7635
      @tofickredwane7635 Год назад

      እግዚአብሔር አንድ ነው እናንተ ግን ሦስት አካል አደረጋችሁት በተጨማሪ እግዚአብሔር አይሞትም ፈጣሪን ምህረት ለምኑት ቀጥተኛውን መንገድ ይመራቹሃል

    • @abelsio6303
      @abelsio6303 Год назад +3

      @@tofickredwane7635 wendme lemn chifn thonaleh. Sile negere dihnet (ye Amlak Eyesus sew mehon) mistr tadiya mn yimeslhal? 1, Liyadnen yemichilew Akal Memot alebet mknyatum yeteferedebn mot silehone, 2 Mekeran mekebel alebet, "midr eshoh ena Amekala tabklbh" teblo adam endeteferedebet.
      3, Ya liyadnen yemichilew Akal Nitsuh mehon alebet, Nitsuh kalhone ena Fird kalebetma, teferdobetal ena yemigebawn new yagegnew.
      4, ya yemiyadnen akal Ke mot Menesat alebet. Mknyatum yeteferedebnn mot Muto kaltenesa Yan fird Alatefawm malet yihonal.
      So yihen hulu liyamuala yemichilew manew? Nebiyat, kidusan bemulu enesum teferdobachewal ena Nitsuh ayidelum. Egziabher be Amlaknetu bicha lehone degmo lezelalem yaminor Amlak new limot ayichilm. So Nitsuh bahri yalew ena Limot yemichil Kemotm linesa yemichilew Amlak ena Sew new, so Amlak Be siga tegelete Eyesus Christos.
      Silezih Amlak Lemn Mote sinl (btw Mote yemilewn tenesa kemilew meleyetm yikebdal) bezih negere dihnet timhrt new

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር Год назад +2

      @@abelsio6303 ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አዎ መለኮት ስለማይሞት ሞት የሚስማማውን የሰውን ስጋ ተዋሀደ በስጋ ሞተ በመንፈስ ግን ህያው ሆነ ነፍስና ስጋው ተለያየ መለኮት ግን ከስጋም ከነፍስም ጋር አልተለያየም መለኮት የተዋሀደው ስጋ ወደ መቃብር ወረደ መለኮት የተዋሀደው ነፍስ ደግሞ ወደ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን ወደ ገነት መለሳቸው ስጋ ደግሞ በመቃብር ሰውን አበስብሶት የሚኖረውን ሞት አጠፋው የማይሞተው ሙቶ ሙስና መቃብርን አጠፋው ሞትም የሞት መድሀኒት ሆነ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን በእውነት የአምላክ ስራ ድንቅ ነው።

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር Год назад +5

      @@tofickredwane7635 ከይቅርታ ጋር በትዕግስት ይነበብ!!! አዎ ፈጣሪ አንድ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ እግዚአብሔር አብ አባት ወልድ ልጅ መንፈስ ቅዱስ ህይወታቸው ነው እግዚአብሔር ማለት፦ እግዚ ጌታ (ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ) ወይም ወልድ አብ አባት ሔር መንፈስ ቅዱስ ወይም( አፅናኝ ) ናቸው በስም በአካል በግብር በኩነት ሶስት ነው በስልጣን በመለኮት ግን አንድ ነው ሶስት ስንል በፍጡራን ሚዛን አይመዘንም አንድም ስንል እንዲሁ ነው ፈጣሪ በቁጥር በቦታ በጊዜ የሚለካ አይደለም ከአእምሮ በላይ ነው እናንተም አላህ አንድ ነው ስትሉ እየወሰናችሁት እንደሆነ አትርሽ ፈጣሪ በሁሉ የሞላ እና የማይወሰን ነው ለመዳን ስንል በመፅሀፍ ቅዱስ የተፃፈልንን አሜን ብለን መቀበል ይኖርብናል እኛ በምንፈልገው ልክ ይምጣ አንልም ፈጣሪ በፈቀደ መጠን ራሱን ገልፆልናል ተረድተንማል አምነንማል እንድንማለን ከ600ዓመት በኋላ መሀመድ መጥቶ አምላክ አይደለም ስላለ አይደለም አይባልም ከዛ በፊት የኖሩት ሰወች አምላክ አልባ ኖሩ ሊባል ነው ስንቱ ሰማዕት ካለፉ በኋላ 600 ዓመት ቀላል አይደለም ስንት ትውልድ ያልፋል አጭር ጥያቄ አሁን አመተ ምህረት 2015 ሆነ እንላለን ለምን ይሄ ሆነ አለም ከተፈጠረ ይሄ ብቻ ዘመን ነውን? አይደለም አለም ከተፈጠረ 7515 አመት ሆኖታል ጌታችን አምላካችን ሳይወለድ 5500 ዘመን አለፈ ጌታችን አምላካችን ከተወለደ ወዲህ 2015 ሲደመር 7515 ይሆናል 5500 ብሉይ ኪዳን ወይም አሮጌ ዘመን ይባላል 2015ቱ ሀዲስ ኪዳን ይባላል አምላካችን አዲስ ቃል ኪዳን የፈፀመበት ዘመን ነው 5500ቶውን ዘመን ቅዱሳን ነብያት አምላክ ይወርዳል ይወለዳል ሲሉ ኖሩ 2015ቱን ደግሞ ቅዱሳን ሀዋርያት ቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ከሰማየ ሰማያት ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷነፍስ ነስቶ መለኮቱን ከስጋ ጋር አዋህዶ ተወለደ እያሉ ወንጌልን የሰበኩበት ዘመን ነው እና እኛም በስብከታቸው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በሚገባ አመንና ተጠመቅን ለመንግስተ ሰማያት የተመረጥን ሆንን ምስጋና ይሁን ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር አሜን።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Год назад

      @@tofickredwane7635 yihe agannyawy tmhrt ena emnet new

  • @golgota2123
    @golgota2123 Год назад +21

    እቤት ሙስሊሞች ስርአት የጉደላቹሁ ናችሁ ማሾፍ ማግጠጥ ስትወድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @hikhu
      @hikhu Год назад

      Getata sitastela Mon timeslalech ihenaletsh lerasu sirat alba mehonshn yaasayal temama

    • @MohammedYesuf-d2b
      @MohammedYesuf-d2b Год назад

      ስርአት የሌለሽ አንች ነሽ

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 Год назад +34

    እግዝኣቢሄር ጸግኡ የብዝሐልካ

  • @lllkhi4021
    @lllkhi4021 Год назад +3

    ሱበሀን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ አየሱስ የግዚብሂር ልጅ ከሆነ ምኑን ፈጣሪ ሆነ

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Год назад +2

      ኢየሱስ ክርሰቶሰ የአብ ቃል ነዉ ማለትም አብ አለማትን የፈጠረበት ቃሉ ነዉ ኢየሱሰ ያማለት ኢየሱስ ክርሰቶሰ የአብ የዘላለማዉይ ቃሉ ነዉ ከዛም ሰጋ ለብሶ መጣ ሰዉ ሆነ ኸረ ተዉ እሰላሞች በምታምኑት ይሁንባችሁ አትካዱ መፅሀፍ ቅዱሰን በቅንነት መንፈሰ ሆናችሁ አንብቡት መቸም ሁላችንም ለመዳን መንግሰተ ሰማያት ለመግባት ነዉ አይደል የምንፈልገዉ ሰለዛ ለምን በሀቅ አንመረምረም ሁሉን ነገር በርግጥም ኢየሱስ ጌታ መሆኑን መፅሀፍ እየመሰከረ ነዉ ሰታሰቡት ክርሰቶሰ ፍጡር ቢሆን ኖሮ እኛ ለምን እናመልከዋለን ግን ጌታ ሰለሆነ ብቸኛዉ መዳኛ ሰለሆነ ነዉ ጌታችን ኢየሱስን የምናመልከዉ ሰለዛ አንችም በደንብ አንብቢ አዋቂወችን ጠይቂ ሁሉንም መርምሩ መልካሙንም መንገድ ያዙ ይላል የጌታ ቃል ሰለዛ እዉነትን መሸሸግ አንችልም ወገኖቸ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Год назад +8

    ጎበዝ አበርትታቹኛል አብና አክሊል

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Год назад +4

    ማንበብ ይገላል መተርጎም ያድናል
    የምባለውን የመጸሃፍ ቅዱስ ቃል
    በአካል ተገናኝቶ መረዳዳት ይቻላል
    85%ፈጣሪ ስያስተምር በምሳሌ ነበር
    እሱም አለ እደመምህርነቱ ከሱ እድንማር
    ትርጉም ብትለዋወጡ አሪፍ ነበር

    • @ousmanahmed7047
      @ousmanahmed7047 Год назад +1

      ትርጓሜ እያላችሁ በጣም ቀላል የሆነን አማርኛ ታጣማላችሁ ። ዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 20 17፤"ኢየሱስም፦ገና፡ወደ፡አባቴ፡አላረግኹምና፡አትንኪኝ፤ነገር፡ግን፥ወደ፡ወንድሞቼ፡ኼደሽ፦እኔ፡ወደ፡
      አባቴና፡ወደ፡አባታችኹ፡ወደ፡አምላኬና፡ወደ፡አምላካችኹ፡ዐርጋለኹ፡ብለሽ፡ንገሪያቸው፡ "
      አሁን ይሄን ወዴት ልተረጉሙት ነው???
      fetari metshafochn siyawerd complex adrgo adelem ok sew be miredaw melku new trguame trguame tlalachhu de
      May be andang kebad kaloch linoru yichilalu eneziya liyasfelgachew yichilal gn betam glts yehonen kal trgum ayasfelgewm.

  • @orthodox6654
    @orthodox6654 Год назад +6

    ከዚኽ ጋር ባትወያይ ለራሱ ጥቅሶቹን በወረቀት ጽፎ ነው የመጣው 😀😀😀😀
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ ❤

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 4 месяца назад +2

    1 ዮሐንስ 5 (1 John)
    20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @ethioethio2558
    @ethioethio2558 Год назад +4

    እነሱ ስለ ኢየሱስ እንደፈለጉ ያወራሉ
    ስለ መሀመድ ግን ክፉ ነገር እድንናገር አይፈልጉም ለምንንንን???? ስለዚ ስለ መሀመድ እና ስለክርስቶስ እያነፃፀርክ እሱ እንቢ ቢልህም በራስህም አስተምር

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Год назад

      መሀመድ መን እደሆነ ያዉቃሉዋ ሀይማንቱ እካን ከተመሰረተ በጣም ቅርብነዉ

    • @Menberu-g2y
      @Menberu-g2y 6 месяцев назад

      መመሐመድን ከእየሱስ ታወዳድራለህ አንድን ሀጥያትኛ ከቅዱስ አምላክ ?

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 4 месяца назад +2

    ሮሜ 1 (Romans)
    3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Год назад +5

    ወድማችን አቡ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛል❤ ❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤
    ወድማችን የአምላክ ሰዉመሆን የአተ ህልና አልተቀበለምና ምን እንርዳህ በእዉነት የብራሐን አምላክ ልብህን ያብራልህ በስ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    በርታ ወድማችን እግዚኣብሔር ካተ ጋር ነው ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ኣርጉት

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 Год назад +5

    ፀልይ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ እውቅና ይሰጥሃል።ተባረክ።

  • @lllkhi4021
    @lllkhi4021 Год назад +3

    ሱበሀን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ አየሱስ የግዚብሂር ልጅ ከሆነ ምኑን ፈጣሪ ሆነ

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz Год назад

      Teshewedish qexitegnawima orthodox tewahido ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ok bedenib anbebi metshaf kidus tewahido yedem sire nat .enanten wede qexitegna menged yimrachu arat bal kemagibat yadinachu egziabhar yimarachu .

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Год назад

      አላህ ማነው

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ

    ቃሉ አጨናንቀው ደቂቃ ይቆጥራል ማዳመጡን ትቶ😁😁😁😁 ኧረ በስመአብ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ በእውነት እነሱ ለክርክር እንጂ መቼም አይገባቸውም መቼም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው ። እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ እናምናለን እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ እሄ ነው ሃቁ🥰🥰🥰😌😌😌

    • @hikhu
      @hikhu Год назад

      Hey denezo

  • @hedaya101
    @hedaya101 8 месяцев назад +1

    አላህአይወልድምአይወለድምእሡንአምሣያየለውምአድም

  • @sheromame8643
    @sheromame8643 Год назад +4

    እኔ ክርስትናን መቀበል እፈልጋለው ግን ፈራሁ ኡፍፍ

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 Год назад

      ወንድሜ ወይም እህቴ ፍርሃት የዘለአለም ህይወትን አያስወርስም ፍርሃትን ማሸነፍ ግን የዘለአልም ህይወትን ከልብ እንድታገኙ ያደርጋልና ቀርበው ይማሩ ጊዜዎትም ሲደርስ ይጠመቁ እውቀት ኖሮት ከልቦት አውቀው አምነው ከተጠመቁ ፍርሃትን ሁሉ የሚገድል አምላክ ይኖሮታል ፍርሃቶትም ይወገዳል በብርሃንም መንገድ መመላለስ ይጀምራሉ❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳዎት መንፈስም ይምላቦት🙏🏽❤️

    • @tiruworkbireda5473
      @tiruworkbireda5473 Год назад

      ማንን ነው የምትፈሪው ስጋ ለባሽ ሰው አትፍሪ ለነብስሽ ታገይልለት የኔ እህት

    • @እምየኦርቶዶክስ
      @እምየኦርቶዶክስ Год назад

      ለመቀየር መጀመሪያ እምነት ያሰፈልጋል

    • @haptata1215
      @haptata1215 Год назад

      ምንም አያስፈራም እህቴ ብቻ ፈጣሪሽን ፉሪ ከቻልሽ ነይ በውስጥ 😍😍😍

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን በርታልን የእኛ እንቁ ምንም አልልም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @semunegusarenze8613
    @semunegusarenze8613 Год назад +4

    ክእድሜህ በላይ አስተዋይ ነህ አቡ ዬህይማኖታችን አርበኛ።
    ትምህርትህን ስትጨርስ መንፍሳዊ ኮሌጅ እድትገባና እንድትማር እመኛለሁ

  • @የመሲሁ
    @የመሲሁ Год назад +6

    አቡየ የኔ ወንድም❤🍁
    ልጁ ግን አሳዘነኝ ለምን ይሆን😥

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 Год назад +6

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አቡ እግዝያብሄር መጎሰ የሁንህ

  • @FjfJcjcnhd
    @FjfJcjcnhd 10 месяцев назад +1

    ያሙሲልም ወዲም ኤያታቆራራጣቢ ነወ❤❤

  • @masr5355
    @masr5355 Год назад +3

    That poor Muslim guy destroyed so badly 😂😂😂
    Abuna💪💪💪💪💪

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 Год назад +3

    አቡዬ ዛሬ ደግሞ ምን ይዘህብን መጣህ ይሄ በጫት የደነዘዘ የእራሱን ቁርሃን የሸረሪት ምዕራፍ ወይም የጉንዳኑን ምዕራፍ የሚለውን ያንብበው

  • @fitsumedalkachew9462
    @fitsumedalkachew9462 Год назад +9

    በውይይት በፍቅር በመከባበር መማማር ትልቅነት ነው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +17

    ሙስሊሙ ወንድማችን አልሞት ባይ ተጋዳይ
    እግዚአብሔር አምለክ ትክክለኛውን መንገድ ያሳያችሁ 🤲❤
    በእውነት ግን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።

    • @zahram7457
      @zahram7457 Год назад

      ክክክክ እኛስ መቸም ቁላውን የተቀጠቀጠ እየሱስ መቸም አንቀበለው ለራስሽ ድቃላሽን አምልኪ እከብት በረት የተወለደቆሻሻወግጅ

    • @zinetawoel4242
      @zinetawoel4242 Год назад

      አቤት አቤት. አንቺ እራሥሺ ከጨለማዉ ወደብረሀን አላህ ያምጣሺ. እሥልምነ መቸምአልሞት ባይተጋዳይ ሁኖ አያውቅም. ለቺና ለመሠልወቺሺ. ብረሀን ነዉየሆናላቺሁ. አሁአክበር አላሁአክበር

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 Год назад

      እያየሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ዝም ብለሽ አትዘባርቁ
      የናተነው ትክክለኛ ማን አደረገው

    • @hikhu
      @hikhu Год назад

      Mejemeriya lerash yasaysh

    • @tofiktemesgen8764
      @tofiktemesgen8764 Год назад

      አንቺ በቁምሸ የሞትሸ እህቴ ሆይ እየተወያዩ ነው አንቺ ዝም ብለሸ ሰሚ እየሡሰ የአላህ መላእክተኛ ነው

  • @ganett1236
    @ganett1236 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Год назад +3

    አቡ ግን መልስህ ደስስ ሲል፡፡ እነሱ ያው ኡስታዝ ስለሚቆጣቸው ተመለሰልን አይሉም እንጂ፡፡

  • @minichlateka5275
    @minichlateka5275 Год назад +9

    May God bless you abu ,good expression be strong

  • @sophiaabeba1458
    @sophiaabeba1458 Год назад +6

    አላህ ☝️ የ አለማት ፈጣሪ
    አይውልድ ም አይውለድ ም
    ሱራ ኢክላስ ☝️

    • @hanayedingellijtube8842
      @hanayedingellijtube8842 Год назад +1

      🙈😅😅

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Год назад

      አላህ ማነው ሙሀመደንስ እዴት አመናቹሁት ምክነያቱም እሱን የምታምኒበት አደም ታምር ስራቶ አላሳያቹሁም እየሱስ ክርስቶስ እርገብ ከጭቃ ሰርቶ ሂውት ዘርቶባታል የሞትን ሰው አስነስቷል አይኑ የጠፋን ሰው አብርቷል ሙሀመደ እኮ የሚበለው ምገብ ለይ እራሱ መራስ ሲጨመርበት ያለወቀ ሰው ነው እናም የኔ ጥያቃ አላህ የሚባል አምላክ እዳለ በምን አመናቹሁት እኛ እየሱስ ክርስቶስን የምናምነበት ከፈጣሪ ውጭ ሌላ ሰው ያላረገውን ሰርቶ ሰላሳየን ነው ያመነው አሳማኝም ነው

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በደንብ አብራርተህልናል
    አንተኛው ማለቴ( የክርስቶስን አምላክነት የካድከው) ግን ጨዋ ነህ ምንም አታውቅም መልሱ በትክክል ተመልሶልሀል
    እንደውም አንተ ምንም አልመለስክም

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 Год назад +5

    ፕሪሜርሊግ vs ጤና ቡድን

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Год назад +3

    ባንተ ላይ ያለው መንፈስ የበረታ ነው የሚቆራረጡት የሚደነጋገሩት ነገርስ😂

  • @girmaganet1884
    @girmaganet1884 Год назад +3

    እባካችሁ ሙስሊም ወንድሞች መፀሀፍ ቅዱስ ይዛቹ ለመከራከር አትምጡ ያሳፍራል እሱን ለኛ ተዉ🙏🙏🙏????? ባይሆን በቁራን ና።።

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Год назад

      ቁራን ላይ እኮ የኛ ቃል ማቴ ወንጌል ምናም አለ እሚገርምሽ እኔ ቁራን አብቤ ለምነረ እዚላይ ፀፋቹ ስላቸዉ ማለትነዉ መልስ የላቸዉም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ክክክ አይን የላቸውም ወየው በእግዚአብሔር ስም

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    ውንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Год назад +6

    ወንድማችን በውነት ቃለ ሒወትያሰማልን ኦረቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +7

    _አቡዬ የኔ እንቁ ወንድም ላንተ ቃላት የለኝም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ላንተ የምትመሰክርበት እውቀቱን ይጨምርልህ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት_

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Год назад +7

    አቡ እግዚያብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ🙏

  • @hayatma1060
    @hayatma1060 Год назад +1

    የሙስሊሙ ድምፅ ይረብሻል

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    አቡየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጭፍን ነውኮ ዲርቅ እሚሉት እንዲህ አስርዳቸው ልብ ቢሰጣቸው

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ወድማችን ወብዬ የወን ቅሸቱ ገብረኤል አሑንም ይግለፆልሕ በርታ የተዋሕዶ እቁ በርታልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @messiti8268
    @messiti8268 Год назад +12

    ቃለሒወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 💖🙏💖💖✝️💖

  • @ethioethio2558
    @ethioethio2558 Год назад +2

    ስለ መሀመድ እሱ እንቢ ቢልም ከሌላ ሰው ጋር ወይም በራስህ ይዘህ ቅረብ ወንድሜ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +9

    የዘላለም አምለክ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና
    ጤና ይስጥልን ወንድሜ❤❤❤

  • @aseysaseldnuru
    @aseysaseldnuru 6 месяцев назад

    7:45 ምላክ1ነዉ አምላክአይወልድምኣይወለድምየሠዉልጅፈጣሪሊሆንአይችልም

  • @serkzeethiopia
    @serkzeethiopia Год назад +5

    አቡዬ የተዋህዶ እንቁ እንዲህ መልስ አሳጣው እንጅ አንድ ጥቅስ እየመዘዙ ለነሱ ድጋፍ መፈለጋቸው ያስቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አቡ

  • @hfvnf3654
    @hfvnf3654 7 месяцев назад +3

    ተዋህዶ ሁሉም መልስ አላት ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን 🕊ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ያደረክከኝ አምላክ መድሃነ አለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @አስካለስላሴ
    @አስካለስላሴ Год назад +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቡዬ 🙏👏👏🙏🙏💒💒💒💐

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Год назад +5

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እቡ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ይስጥልን የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤️😇

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 Год назад +4

    አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ተወዳጅ😍

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 27 дней назад

    ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ያፅናህ