🛑ስርአታዊ ውይይት በ መጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ| አክሊል VS አማን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • በውይይቱ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን ትምህርት በብዙ ማስረጃ ቴቄል ብለነዋል
    #መጽሐፍ_ቅዱስ #ውይይት #አክሊል #apostolic_answear ‪@apostolicanswers1‬

Комментарии • 91

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Месяц назад +3

    እንደ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ የመናፍቃን መዶሻ የሆንክ ወንድሜ አኬ የቅዱስ አትናቲዮስ ፀጋና በረከት ይደርብህ የቃሉን ደጃፍ አብዝቶ ይክፈትልህ አሜን።❤❤❤

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Месяц назад +6

    አኬ ነጠላ ያምርብካልኮ❤ ትላንት መጥቼ ስንት ት/ርት አምልጦኛልና🫢 አኬ የተዋህዶ የግንብ አጥር የብረት መዝጊያችን ፀጋውን ያብዛልክ መሃኒዓለም🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ❤❤❤ተባረኩ

  • @ermiasderbe7123
    @ermiasderbe7123 Месяц назад +2

    ክርስትያን ሰርአት አለው ስርአት ያለው ውይይት እኛም ብዙ የምንማርበት
    አክሊለ በርታልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @YenenshYenensh
    @YenenshYenensh 16 дней назад

    አኬ ትለያለህ እኮ ❤️❤️❤️❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ወንድሞቼ በርቱልኝ ❤❤❤❤

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Месяц назад +2

    በጣም ጥሩ መማማር ነበር ብዙ ሰው መልስ ያገኘ ይመስለኛል አኬዬ ብዙ ነፍስ ከመጥፋት እያዳንክ ነው በርታልን. ተባረኩ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Месяц назад +5

    አኪየይ ናትና ጀግና እንኳዕ ዳሓን መፃካ እንወዳሀለን🥰

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 Месяц назад +19

    አቡ መምህር ተስፋዬ አበራን ያቅርብልን ይጋብዝልኝ መትሉ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች በላክ አሣዩ ❤❤❤❤

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Месяц назад +2

      አዎ መምህር ተስፋዬ አበራ ቢቀርቡ ብዙዎቹ የማራሉ

    • @Abel377
      @Abel377 Месяц назад +1

      ስለ አይነ ጥላ ነው?😂

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Месяц назад +1

      @@Abel377 ምን አይነት እርኩስ መንፈስ ሃይማኖት እንደ ሚያስቀየር ይማሩ ነበር እነ አማን

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Месяц назад

      tenkuay mn yiseralshal

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb Месяц назад +1

      ቢቀርብም አላደምጥም 😢 ከይቅርታ ጋር
      ብዙ መምህራን አሏት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለ ርኩስ መንፈስ ስላስተማሩ ቤተ ክርስቲያን ታውቃቸዋለች ብዬ አላስብም ከስርአት የወጣ አልሄድም ስላለባቸው

  • @LealemYilma
    @LealemYilma Месяц назад +1

    አክሊለ ቃለህይውትን ያሰማልን ለታደለ ሰው በጣም መንፈስ ቅዱስ ያቀበለህ አገላለጽ ለእኛም ይግለጽልን

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Месяц назад

    አማን አኬ ለምንሰማው ክብር ሰጣቹ የረጋችሁት ደሰ ይላል በሀሳብ ብቻ ተባረኩ አኬ በርታ ብዙ እጠብቃለን የኛ መፅሀፎች አዋልድ ዋና አባታቸው መፅሀፍ ቅዱስ ነው አኬ በርቱ አብ እናመሰግናለን

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 27 дней назад

    Ake❤️

  • @chernetayele702
    @chernetayele702 Месяц назад +3

    አኬ ለመናፍቃን የዘመኑ ጳውሎስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад

    አማንዬ ትክክለኛውን ውይይት ነው ዛሬ ደረከው ጭቅጭቅ ጩሀት ዘለፋ የሌለበት ድንቅ ነው አትለወጥ ወይም ወደቀደመው ነገር አትመለስ አንተ ውስጥ ብዙ እውቀት አስቀምጦአል ጌታ ለብዙዎች በረከት ነህ

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Месяц назад +6

    አቡዬ ብሮ thumbnail ላይ ኦርቶዶክስ እና ጴንጤ ብትለው የማያውቃቸው ብዙ ሰው ስላለ ብታስተካክለው መልካም ነው❤❤❤

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 Месяц назад +1

    አኬ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤አቡ በርታልን ❤❤❤

  • @estegntaKafeyalw
    @estegntaKafeyalw Месяц назад +1

    አቤት አኬ በነጠላ ያለው ማእርግ ታድይ ለምን አሁን ተወው ወይ አምላክ ደጉን ዝምን መልስልን እባካችህ ምከሩልን ሊስተምር ሲመጣ እንዴህ እንዴልብስ መምህር አክሊል እባክውትን ❤❤❤❤

    • @asamnewmengstu5292
      @asamnewmengstu5292 Месяц назад +3

      ከለጠናው ምን አለህ ወገን ቤተመቅደስ ያለህ መሰለህ ማህበራዊ ድረ ገጽ ላይ ነው ያለው ከጓደኛው ጋር እንደሚያወራ ነው የሚያስተምረን አክሊላችን ጸጋው ይብዛለት እኔ እወደዋለው

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 Месяц назад

    wow discipline. I appreciate both of you

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Месяц назад +1

    እርፍ 😂😂 ለውጥማ አለ አኬ የዘመኑ ጳውሎስ በርታልን እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @ThomasTilahunAberta
    @ThomasTilahunAberta Месяц назад +2

    አኬ ብረቱ የጥንት የጠዋቱ 💪🏼

  • @user-vl8rz6up4u
    @user-vl8rz6up4u Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 Месяц назад +1

    አኬ፡ አኩሪው፡ ወንድማችን፡ የኦርቶዶክስ፡ ዐይን፡ እግዚአብሔር፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ጋራ፡ ይስጥህ፡ አሜን !!!

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu Месяц назад +1

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፡፡ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ አምናለሁ፡፡ እታመናለሁ፡፡ በዚህም የመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ (sola Scripture) ወይም ሌሎች መጽሐፍት ዙሪያ ያደረጋችሁት ውይይት ተደስቻለሁ፡፡
    መጽሐፍ ቅዱስ ምንም እንኳን እንደሌሎች መንፈሳዊ መጽሐፍት ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በቅዱሳን ሰዎች የተፃፈ ቢሆንም ከሁሉም ቅዱሳን መጽሐፍት ሁሉ ከፍታ ነው፡፡ እሱ ሌሎች አዋልድ መጽሐፍትን ስለወለደ ከሱ የተለዬ አፈንጋጭ መጽሐፍትን መቀበል አይገባንም፡፡ መንፈስን ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር መመርመሩና መልካሙን ብቻ መርጦ መያዙ ተገቢ ነው፡፡ ከዚህ አንፃር መልካሙ ወንድማችን አቡና የቤተክርስቲያናችን ልጅ የሆንከው አኬ መልካም ተወያይታችኋል፡፡ አኬ ስለ ትውፊት የተናገርከው መልካም ቢሆንም ሰዎች በልባቸው አምነው በአፋቸው እንዲመሰክሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው መጽሐፍት ሁሉ አዋልድ መጽሐፍትም ያስችላሉ በሚል ብታስረዳ መልካም ነው፡፡ በአቡም በኩል ስንመጣ ምንም እንኳን በሌላ የሀይማኖት ፅንፍ ብትቆምም በተቻለህ አቅም የነበረህ ተረጋግቶ ሀሳብን በጨዋነት ያቀረብክበት መንገድ መልካምና የማይረሳ ነበር፡፡ በተረፈ ቃሉን ለማሳደግ መጽሐፍ ቅዱስን በዋናነት ይዛችሁ መወያዬታችሁ ከነሙሉ ጠንካራና ደካማ ጎናችሁ ሁለታችሁንም ያስመሰግናችኋል፡፡ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በአንዲት ኩላዊትና ርትእት ሀይማኖት ስቦ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርሳችሁ፡፡ አሜን፡፡

  • @GenetDubai
    @GenetDubai Месяц назад

    Ake yedro akuahuanik orthodox new betikikil ❤

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Месяц назад +2

    አማኒሻ ዘመንህ ይባረክ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው የእግዚኣብሔር እስትንፋስ ያለበት ።

    • @WendwesenGezaheng
      @WendwesenGezaheng Месяц назад +1

      መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ብሎ ማን አዘዘ? እግዚአብሔር በሌላ አይናገርም ያለው ማነው? ማስረጃ?

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 Месяц назад +1

      @@WendwesenGezaheng መቼም በተአምረ ማርያምም ተናግሯል እንደማትለኝ እርግጠኛ ነኝ።

    • @WendwesenGezaheng
      @WendwesenGezaheng Месяц назад +1

      @@chombechombe8423 - እኛ የምናመልከው አምላክ አደለም በተአምረ ማርያም ድንጋዮችም እንዲናገሩ ማድረግ ይችላል። የናተ የሱስ ደግሞ ፍጡር አቅመቢስ ምንም ማድረግ ስለማይችል በሌላ መጽሐፍ ያወራል ብላችሁ አታምኑትም።

    • @lijeyasu-29
      @lijeyasu-29 Месяц назад

      ​@@WendwesenGezaheng😅😅😅😅😅😅

  • @mulukentadessedenboba6330
    @mulukentadessedenboba6330 20 дней назад

    አኬ ስነ ምግባር ይኑርህ

  • @user-rn1kz6bv7t
    @user-rn1kz6bv7t Месяц назад

    Ake kal yiwet yasemalen

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад

    በጣም ይገርማል ቃሉን ይናገረዋል ግን በተሳሳት መረዳት ነው ቃሉን የሚገልፀው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው ትክክለኛ መሆኑን ለመረዳት እኮ ቀላል ነው
    እኛ ኢትዬጵያውያን ነን አረቡን ቻይናውን ነጩን ጥቁሩን ሁሉ ተመልከት ሁሉም የየራሱ ባህል እና ቋንቋ አለው ሁሉም በራሱ ላይ የአባቶችን ወግ ከጨመረ እንዴት ሊሆን ነው ክርስቶስ የተሰቀለው ለአለም ሁሉ ነው ስለዚህ ምንጩ አንድ ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስም በተለያየ ቋንቋ አንድ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ አስተምሮ ወይም መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ መሆን ያለበት ለዚህ ነው
    አንተ ድርሳነ ሚካኤል ሰኔ ጎሎጎልታ ታምናለሁ ሌላውስ የአለም ህዝብ ምን ይሁን የአንተን ተጨማሪ ምን ያድርገው እባክህ
    መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ትክክለኛው

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Месяц назад

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Месяц назад

    አኬየ❤

  • @tko4438
    @tko4438 Месяц назад +1

    አኬዋ ቃል ህይዉት ያሰማልን ❤❤❤🎉
    አረ ለወጣ ማ አለ እኬዋ❤😂 አማን በጌታ እንዚህ ጥቁሩ ነው እንዳየ 😂😂😂

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Месяц назад

    አኬ 😍😍😍😍

  • @Michael-1216
    @Michael-1216 Месяц назад

    Congratulations abu you`ve got 50 k subscribers on you tube❤❤❤

  • @NatalooHykal
    @NatalooHykal Месяц назад

    አደየ ነይ ዘር 🥰🥰🥰🥰

  • @EseyeAlamerew-in7vk
    @EseyeAlamerew-in7vk 7 дней назад

    ወንድማማች ናችሁ አንድ ለመሆን ስሩ ከሚያለያያችሁ አንድ መሆናችሁን አስምሩ ።

  • @arsemaabate8384
    @arsemaabate8384 Месяц назад

    ወዮ የጥንት videooo😢❤

  • @dengelmareyamselmachennat7934
    @dengelmareyamselmachennat7934 Месяц назад

    Ake❤❤❤ yemche nw😍😍😍

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    አኬ ለመናፍቁ ለዛይትና ለብር አመጣሺ እመንቶች

  • @tizitatizita7367
    @tizitatizita7367 Месяц назад +1

    ቆይ እኔ ግን የት ነበርኩ ለምንድነዉ ድሮ ያላወኳቹ 😎

  • @user-lk9qd3yp5c
    @user-lk9qd3yp5c Месяц назад

    አኬ እና አማን መሆናቸውን ያወኩት በድምፃቸው ነው።

  • @SenayitbokeBoki
    @SenayitbokeBoki Месяц назад

    የዱሮ አኬ❤😂😂

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Месяц назад

    የመቼ ነው አክሊል ኮስታራ ነበር😂😂🥰🥰😍😍🥰

  • @ABCtube123
    @ABCtube123 Месяц назад

    Aka tadiya ahune lemen Netela akome🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Месяц назад

    በኢየሱስ ስም አማን ይህን ይመስል ነበር 😂😂😂 ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ እንደ ዛሬ ፊጥ ፊጥ ሳይል በፊት

    • @tko4438
      @tko4438 Месяц назад

      😂😂😂አረ ወዮ

  • @ethiopiahagereenate5469
    @ethiopiahagereenate5469 Месяц назад

    የሐይማኖት ቻናል ሆኖ ሀይማኖተኛ ነኝ እያልክ የቆ የ ውይይት እንዳዲስ አድርገህ ማቅረብ ተገቢ ነው ፍርዱን ባህሊናክ እተወዋለው እምነታቹ ከ አንገት በላይ እንደሆነ እወቀው

  • @abeldeneke-vt7wx
    @abeldeneke-vt7wx Месяц назад

    Aman was humabel back then

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Месяц назад

    ድሮ አክሊሉ ቲክታክ ሳያበላሸው😂😂😂😂

  • @ዘኪ_Tube
    @ዘኪ_Tube 28 дней назад

    Protestant አላችሁ🙋‍♂️?

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Месяц назад

    አይ አማን ጭራሽ የማይሻር የማይለዉጥ አልክ😂

  • @kidanewoldteferi5709
    @kidanewoldteferi5709 Месяц назад

    ውሸታም አትሁን ይህ ቪዲዬ በጣም የቆየ ነው

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Месяц назад +1

    አኪየይ ናትና ጀግና እንኳዕ ዳሓን መፃካ እንወዳሀለን🥰

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Месяц назад

    ❤❤❤❤❤