ቱርክ ከጆርጂያ የእስካሁኑ ምርጡ ጨዋታ ነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 20

  • @helios12645
    @helios12645 2 месяца назад +1

    የአመቱ ውብ የሆነውን እግርኳስ ያልጠበቅናቸው ቡድኖች አሳይተውና ገርሞናል የእግርኳስን ውበት የሚያስታውስ የደጋፊን አስፈላጊነት የሚያረጋግጥ ጨዋታ ነበር 👏👏

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 2 месяца назад

    እውነት ነው ጆርጂያ ምርጥ ቡድን ነው

  • @asfawossenbelela8003
    @asfawossenbelela8003 2 месяца назад +1

    እጅግ በጣም ምርጥ ግም ነበረ!!

  • @debesuchudado6251
    @debesuchudado6251 2 месяца назад

    በጋዘጠኛ ደምሰ ዳምጠ በኮሬ ኮሩሶ ኬሬደ ቀበሌ በልጂነት ትውስታ በመቀጠል ለኔ ልዩ ምሪጡ ተንታኝ ነህ 🙏🙏

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 2 месяца назад

    perfect match wow wow football europe ....

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 2 месяца назад

  • @WondemuTamerat-rb9zh
    @WondemuTamerat-rb9zh 2 месяца назад

    Gobz alye

  • @behailunigusse
    @behailunigusse 2 месяца назад

    ለኔ የቱርክንና የ ጆርጂያን ከመመልከቴ በፊት ምርጡ ጨዋታ ዴንማርክ ከ ስሎቬንያ ነበር እሱ ጨዋታ የማያቋርጥ ትራንዚሽን በፕሬሲንግ የታጀበ ጨዋታ ነበር

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 2 месяца назад

    አቦ አንተ ዝምብለህ ስለ እግር ኳስ ተንትን! ይመችህ! በነፃ እውቀትን የማገኝብህ ምርጥ ተንታኝ ነህ! .....አለ እንጂ እዛ ሰፈር እድሜ ልኩን ሮናልዶ ሜሲ እያለ የሚከራከር

  • @hasabtube950
    @hasabtube950 2 месяца назад +1

    አዎ የስካሁኑ ምርጡ ጨዋታ ለኔ ፀ100% ቱርክ ከ ጆርጂያ ነው

  • @AbelKhan-yb7uq
    @AbelKhan-yb7uq 2 месяца назад

    Aliz ye mejemeriya comment
    Arda oziln ena .essin yemeslegnal

  • @user-uo4dc7fg7p
    @user-uo4dc7fg7p 2 месяца назад +2

    እግር ኩዋስን እንድንወድ አድረገሀናል በጉጉት ነው የምጠብቅህ እስክትመልስልኝ

  • @abdisaadamu7655
    @abdisaadamu7655 2 месяца назад

    Well come ❤Alexo

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 месяца назад

    Bians acha yegebachew neber Georgia woch'😢😢

  • @ibrahimkedir9627
    @ibrahimkedir9627 2 месяца назад

    ድንቅ ትተና

  • @BabiBe-mk6zk
    @BabiBe-mk6zk 2 месяца назад

    ምርጡ ጨዋታ ብቻ

  • @Sherefanegash
    @Sherefanegash 2 месяца назад +1

    😢❤

  • @sultansofiya
    @sultansofiya 2 месяца назад

    Ale qas kemayet belay anten mesmat sus honebgn

  • @Royalfamily1902
    @Royalfamily1902 2 месяца назад

    Arda Guler የ ሞድሪች አልጋ ወራሽ ይሆናል