አርበኛ ዘመነ, we all appreciate what all Fano leaders have done up to this point. However, it is important to acknowledge that the leaders- not Fano fighters, have failed Amhara, failed Fano, and failed Ethiopia by refusing to unite for no other reason but to satisfy your selfish hunger for power; each of you aspires to be at the top of the pyramid. Worse than tribalism, Fano leaders have created local chiefs and chosen to lead their factions rather than uniting to guide Ethiopia. This disunity aids the oppressive regime under Abiy Ahmed and prolongs the suffering of innocent Amharas. I ask you, Zemene: if Abiy's group would fall tomorrow, how do you plan to reach Addis Ababa? Do you intend to fight among yourselves to get there first? Do not undermine the revolution of Amhara children against tyranny. Stop acting like warlords and local Mesafints. Embrace the modern world. You are valuable assets to a hundred million Ethiopians; it is time to act, UNITE, prepare to lead, and save Ethiopia.
The one with the least knowledge is always the most dangerous.Abiy Ahmed is a good example of this. If there is an ignorant, cruel, and barbaric person on this earth, there is none like Abiy Ahmed.
በጣም እወድህ አለሁ መሪየ ፍጻሜውን እግዚአብሔር ያሣምርልህ
እግዚአብሔር ይከተልህ የኛ መሪ ጀግናችን ዘሜዋ ኑርልን!!!
ጀግናችን ዘሜዋ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
የሰውነት ውሃ ልክ‼❤
ዘምዬ💪ስላንተ ቃል የለኝም እሱ ይጠብቃችሁ‼
ዘሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍጻሜህን ያሳምረው👉ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤
@@samuallfentahun360 እንደአብይ የሆነውስ እራሱ ዘመነ ነው ትግሉን እያጎተተ ያለ ስልጣን ፈላጊ
ዘምየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድል ለፋኖ
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 አየ ወገኔ አማራ ባጎረሰ ተነከሠ ሆነ ወላሂ ትግሬ አልመረጠውም ኦረሞ አልመረጠውም ሞኙ አማራ አፉን አይቶ ኢትዮጵያ ሲል እውነት መሥሎት በደካማ ጎናችን ገባብን ዛሬ እኛኑ መጫወቻ አረገን
Bravo bravo Zeme Ambessaw Akorahen zendero jegnaw AmharaWe Leadere Ezgiyaber yibarkehe Abo👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ዘሜ አቤት ንግግር ያንተ ትህትና ከጀርባህ ክላሲካል ጋር ሲደመር የሆነ አትክልት ቦታ የሚሰጥ የክርስቶስ ወይም የአላህ ስብከት ነዉ የሚመስለዉ ሲጥም
የኔጌታ አፈር ልብላልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።የኢትዮጵያ መሪያችን ዘመነ ካሴ ድሉ ለአንተ ለአማራ ይሁን።
ዘምዬ ሁሉንም የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግኖቻችን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዘሜ ያይናችን ብሌን እግዜቤር ይጠብቅህ ድል ለፋኖዋቻችን እውነት ያሸንፋል
ጀግናችን በርቱ ተመካክራችሁ አንድ ሁኑ ና እስክድርን ከትግሉ አውጡና ተጣምራችሁ ካልሆነ አማራ እያለቀ ነው በረሀብ በጦርነት በኑሮ ውድነት አረ በሥቱ አንድ ካልሆን መቸም አናሸንፍ አማራ አረ እባካችሁ አንድ ሁኑልን
Zeme,you are this generation one of the brightest man.Victory for Fano.❤
ባለአዕምሮ ሲናገር እያንዳንዳቸው ቃላቶች ሁሉ ብዙ ገፆች ይወጡታል:
አንተን የመሰለ ጀግና አሰተዋይ ባለ ብሩህ አምሮ ስላለን ኩራት ይሰማናለን ከዘሜ ጋ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድማችን በዲሱፕሊን የታነጸ ህዝብ መመራት።ለህዝብ ስላምን።ይስጣል
😭 ለነፃነቱ ሊፋለም በዱር በገደል የሚባክነዉን ጀግና ድሉን ለማየት ያልጓጓ ማን ነበረ። ግን ምን ዋጋ አለዉ ጀግና ለነፃነት ሊዋጋ እንጂ ከድርቅ እልቂት ሊያስጥል አይቺልም ሁሉን የሚቺል እግዚአብሄር ይርዳን 🙏🙏🙏
መሃል አማራ ደጉ የሰሜን ወሎ ህዝብ የነፃነቱን ፅዋ ሳይቀምስ በረሃብ አለቀ 😭😭😭
ቃላቶች ባንተ ይወጠኑ😍 የኔ ዘመን ሊቅ ✅💛❤💪💪ድል ከናንተ ይሁን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድ ያማራ ልጆች!!!
ድል ለዘሜዋ::
ዘሜዋ አተን የመሰለ ጀግና ያፈራች አገር በነዚ እውቀት አልባ በሆኑ ጥቁር ናዚ ሞሶሎኒወች አገር ሲመራ ማየት ያማል
የምታምነው አምላክ እግዚአቤሔር የዳዊትን ጉልበት እና ሀይል ሰቶህ እብሪተኛውን ጎሊያድ ድል አድርገህ የኢትዮጵያን ተንሳኤ እና የአማራን ህዝብ ነፃነት ፈጣሪ ያሳይክ ዘንድ ፀሎቴ ነው
ድል ለፋኖ ይሁን አድነት ሀይል ነው አድ ሁኑ ዘሜዋ አድነታችው ናፍቆናል 💚💛❤
Work in unity, brother. Thank you for defending the rights of innocent civilians.
Proud to be Amhara ❤️❤️❤️
ትክክል ብለሀል ጀግናችን እኔ የማቀው አለማወቄን ማወቄነው ካልህ ለማወቅ ተዘጋጅተሀል ማለትነው
እናመሰግናለን❤
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖኖኖኖኖ ድል ለጭቁኑ አማራ ድል ለሠፊው አማራ
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🙏
በርታልን ሙሴያችን!
we love you to much . Keep going .
❤❤❤❤❤❤ ጀግና በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አፈሩን ልብላልኽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር በፕዎፋይሌ ላይ ላሉት ለሚመስላሉት አጥንቱን ለሚከሰክሰው ደሞን ለሚያፈሰው ለጠቅላላው አማራ ፋኖ በተለያዩ ቦታዎች በአገዛዙ ሀይል ለሚደርስባቸው ንፁሀን አማራዎች ይ ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
ዜሜ አስተዋይ ❤❤❤
ምልቶችፍኖ 🇧🇴⛪✝️🇧🇴
ምርጥ መምህር
❤❤❤❤
እንዲሕ ነው ማዋሀድ ወንድም ከወንድሙ ታማኝ ለሕዝቡ ዘመነ ጨምርበት አስፍ ንጉሥ
ፋኖ ለነፃነት
ያቆይህ
ዘመነ ራሱን ሰደበ
👍👍👍
ምነው ስልጣን ስልጣን አልክ ዝሆኔ
ስልጣን ስለሚወድ ነው😂😂 ወይ አራት ኪሎ ቀልድ ሆነ
አስገራሚ።ምክርም አስተምሮም ነው ወንድማችን
Woooooow🎉
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ጀግናችን ነህ
መሪማ ከሆኑ እንደ ዘሜ የፖለቲካ ሀሁ ያነበበ፣የተረዳ ፣የተረዳውን ለሌሎች ለማስረዳት፣የማይንተባተብ ፣ብዙ ሰዎችን ከጎኑ ማሰለፍ የሚችል፣ሁል ጊዜ የወከለውን ን(የቆመለትን) መህበረሰብ የማይዘነጋ ፣አንድበተ ርቱዕ ሲኮን ነው!!!
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
ሳሚ ብሎ ሙስሊም😮
የተዋስከውን መርፌም ቢሆን ቢውል አታሳድር ይኽ የብሕትውና /የገዳማውያን / ሥርዓት ነው ። ሃቅ ይውጣላችሁ እና የሰላም ፡ የፍትህ አየር በምድሪቱ ያስፍን
ዘመነ እጀሰግ እወድህ ነበር ግን ዛሬ ተሳሳትህ በጣም አሞኛል በጣም በላይዘሐቀ ማለት እኮ የብቻውን በዛን በኋላቀር ዘመን በሰማይም በምድርም ዘመናዊ ትጥቅ ይዞ ሲቀጥል የሀገራችን ባንዳ ተጨምሮ ጥይት እና ዘመናዊ መሳሪያ ሳይዝ የጣሊያንን ሰራዊት የመታ ታላቁ የምድር አለም ጀግና መሆኑን ደብረወርቅ ማርያም እና እና ነብሩ ንቡ ቆንጥሩ የአባይ በረሀ ሸለቆ የአባይ ወንዝ ...ከውጭ ደሞ ጣሊያን በፎቶ ስሙን ከነ ማንነቱ ይዛ በሀገሯ የህዝብ ላይበራሪ ውስጥ ድል ያደረገን ይህ ነው ብላ የያዘችውን ጀግና እንዴት አንቸ ታቀሐዋለህ በሚሊየን ጥይት ጓደኛ ዘመናዊመሳሪያ ተሽከርካሪ ስልክ ሶሻል ሚድያወች መገናኛወች ሁሉ ዘመናዊ እና እልፍ ሁነው ቀርበውልህ አንተ ምን ሰራህ በጣም ሙቸ አከብርህ ነበር ዘረሬ የመጨረሻ አሳምመኸኛል እኔ ከምዕራብ ጎጃም ጅጋ ከተማ ያለሁ ብላቴና ነኝ የእሱ አካባቢ ስለሆነ ነው ብለህ እንዳታስብ !!!!
በጣም ታስገርማለህ!!!!! በላይ ማለት አወ የምድር አለም ገወንዶች ሁሉ በላይማለት ነው ከቅድስት እየሩሳሌም ልጆች ከቅዱስ ዳዊት ከነሳምሶን ውጭ ማን ይበልጠዋል መልስልኝ እስቲ ?!!!!
ሰው በአንደበቱ ይፀድቃል በአንደበቱም ይኮነናል እንዲል መፅሀፍ አንተም ወድቀሀል እጅግ ተሳስተሀል ለዚህች ንግግርህ ይቅርታ ካልጠየክ እኔ መቸም ቂም ይዥለሁ ሌሎችም ወንድሞቸ ይከተሉኛል ልብ በል ሐቸናገርሀት ለዚች ንግግርህ ይቅርታ ጠይቅ አልያ ግን ነገሩ ሌላ ነው ታማኝነትህን ሁሉ እየሸጥህ ነው!!!!
ያሬድ ኪሮስን እባቡንም ያስለቀከው አንተ ነህ በጣም እያመመን ነው!!!!6
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤ዘሜ
ወይኔ😂😂😂😂😂
መድኃኒዓለም ይሁናችሁ
ጎጠኛ እበት
@@TsedalemariamAsrat
ታሳፈርለህ
ዘሜዋ አተን የመሰለ ጀግና ያፈራች አገር በነዚ እውቀት አልባ በሆኑ ጥቁር ናዚ ሞሶሎኒወች አገር ሲመራ ማየት ያማል
የምታምነው አምላክ እግዚአቤሔር የዳዊትን ጉልበት እና ሀይል ሰቶህ እብሪተኛውን ጎሊያድ ድል አድርገህ የኢትዮጵያን ተንሳኤ እና የአማራን ህዝብ ነፃነት ፈጣሪ ያሳይክ ዘንድ ፀሎቴ ነው
ድል ለፋኖ ይሁን አድነት ሀይል ነው አድ ሁኑ ዘሜዋ አድነታችው ናፍቆናል
ደንቆሮው ድቡልቡል ሽፍታ ዛሬ ገና አሸንክታቡን መደበቅ ጀመረ ⁉😭⁉😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቴ የዘመናችን ቼጉቬራ I hope we win 100%
ጀግናየ
" ወሻዬን ሽጨ ቀበሮዬን ገዛሁ ..."
ምረርባቸው ፋኖ ትንታጉ
ደድብማ አንተ ነህ አቢይን የመስለ መሪ ኢትዮጵያ ለማግኘት ብዙ ግዜ ይፈጃል እንዳንተ አይነቱ ጉረኛ ፎካሪ በየቦታው አለ
😅😅😅😅😅😅😅
መምራት እንዲህ ከሆነ የ4አመት ልጅም አያቅተውም
"Melkie endemiley hulu, and sew enie malakew ewket ynerewal " zemenie
አንድ ወቅት " አቤ ጉበኛን" እነመንግስቱ ኀይለማርያም አሰጠርተው ሲጠይቁት አቤ ሰፊው ሕዝብ ማለት ምንማለት ነው ሲሉት " ቢያንቁት ቢያንቁት የማያልቅ" ማለት ነው ብሎ መለሰላቸው ይባላል! እውነትም ከደርግ ጀምሮ ብንታነቅ! ብንታነቅ! አናልቅም!!! ዘሜ እንዲያው ከአቤ ጋር ዝምድና ይኖራችሁ?
ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ።ዳግማዊ ቴዎድሮስ
ቆይ ስብሰባቹ ሚዲያ ውግያቹ በሚዲያ ምን የሚሉት ነው
የጎጃም ፖለቲካ ለአማራ ነቀርሳ ነው
ነቀርሳ አንተ ነህ አንተ ነቀርሳ ነቀርሳ ይብላህ እና ባንድ ድቃላ
የዶሮ ሽርሽር እስከ ኩሽና ነው
እንኳንም የእኔ/ኛ ሆንክ ነው እምለው፡፡
ጥሩ መልዕክት ነበር ክላሲካሉ ድምጽ ቢቀነስ ጥሩ ነው በቁምነገር ንግግር ላይ ሙዚቃ ባይበዛ ጥሩ
ሁሉንም፡አውቃለሁ ፡ያልክ፡እለት፡በጀርባህ፡ሳይሆን፡ በግንባርህ፡ትደፋለህ!!! አርበኛ፡
ዘመነ ፡ካሴ። ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለጀግኖቹ፡የአማርራራራ ፋኖዎችችችችችችች!!!
ዝዘመነ ፡ካሴ።
ዘመነ ሆይ: እነ እስክንድር እና መሰሎቹ ለአዲስ አበባ ጠጋ ብለው የሚልከሰከሱት አንድ ቀን የአአ ህዝብ በከፍተኛ ማእበል ሲነሳ በፍጥነት አራት ኪሎን ለመቆጣጠር መሆኑን ተገንዝባችሁ፣ እንዳይሆን ከፍተኛ ጥንቃቄና ዝግጅት አድርጉ።
እንደ አብይ አህመድ ሁሉንም ስልጣን ለመጠቅለል ምርኮኛ እየለቀቀ ወንድሞቹን ማገት ይልቅ የከፋ ድንቁርና ነው:😢😢
እጣትህ ያደረካት ቀለበት የነ አባ ግርማ ፥አባ ዮሀንስ እና አብይ አህመድ እፅ ናት
@@TsedalemariamAsrat 🤣🤣🤣🤣
ፍኖነው ተስፍችን ድል ለፍኖ
Ahun mekrachnen eyesemah newu teru ketaye Dr Dr abeye gar tesmama
Ayyy tesfa yelenim
ይሄንን ወደል ዶንቆሮ ቁጭ ብላችሁ የምትሰሙ 😅
ሲያሳዝኑ የአራት ኪሎ ፍቅር ይዞት
ዘመነ ሆይ: እነ እስክንድር እና መሰሎቹ ለአዲስ አበባ ጠጋ ብለው የሚልከሰከሱት አንድ ቀን የአአ ህዝብ በከፍተኛ ማእበል ሲነሳ በፍጥነት አራት ኪሎን ለመቆጣጠር መሆኑን ተገንዝባችሁ፣ እንዳይሆን ከፍተኛ ጥንቃቄና ዝግጅት አድርጉ። አለበለዛ የበላይ ዘለቀ ታሪክ መደገሙ ነዉ።
ይሄ ሀገር የመምራት እውቀት መሆኑ ነው🤣😂🤣😂 አይ አማራ የአማራ ምህራንን ዘመድኩን በአሜሪካ ሰብሰቦ ጥያቄና መልስ ያደርግ ነበር። ልክ አንደ አብይ ሰዉ የተናገረውን የራሡ አስመስሎ መናገር ለምሳሌ ስለ መርፊ የሸዋ ፋኖ መምህሩ ተናግረውት ነበር ከዚህ በፊት ህግ ማስከበር ዝሆን ነን የአብይ አማራ ዲሞክራሲ ሳይሆን ጫማ መቀየር ነው።
Denkorowus ante neh iwuket albawu arbenya
ከአብይም በላይ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ሆንክ እኮ......ንግስናም ለኔ ካልሆነ እያልክ እንደሆነም እናውቃለን። ድፍን ፋራ። አብይ በስንት ጣእሙ
@@gizegizea minew tencherecherih telelaki neh meselih abiyin ke zeme gar kawedaderih tenegna adelehim
ንገርልኝ
አህን አንተ ሰው ነህ? ፈጣሪ አንተን የደገፍኩበትን ቀን ይርገመው
yeteregemk hun mekera bebeth ygba
እንዲህ እወቁት
ዘመነ ካሴ ለምትዘረው ዘር ተጠንቀቅ ነገ ላስተጫጨዱ እንዳትቸገር አደብ ግዛ የአማራ እናቶች ፣ ህፃናት ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮሁ ነው። ምን ይጠቅማል የትውልድ መሞት ...?🤔 ጌታቸው ረዳ የትግራይን እናቶች ፣ ወጣቶች አስጨረሰ እርሱ ራሱን አወጣ እስኪ ይብቃ ከሰሜን መገዳደል ከትግራይ ወገኖች እንማር 👉 እውነት ለአማራ ህዝብ ሃሳብ ካለህ የሰላሙን ጥሪ አቤት ብለህ ወደ ድርድር ..ና እውነት ለዚህ ምስኪን ትውልድ መልካም ሃሳብ ካለህ መማር ፈልጎ ከትምህርት የራቀው ትውልድ ግድ ይበልህ ሰለ ፈጠረህ አምላክ 🙏
Leba 59 lemalet nw shimagle awkehalehu y59 amet sew neh
ጀግና እራሰ መሰደብ መልካም ከዐብይ ባትብሰ ነበር የሚገረመን እራሰ ወዳድ
አርበኛ ዘመነ, we all appreciate what all Fano leaders have done up to this point. However, it is important to acknowledge that the leaders- not Fano fighters, have failed Amhara, failed Fano, and failed Ethiopia by refusing to unite for no other reason but to satisfy your selfish hunger for power; each of you aspires to be at the top of the pyramid.
Worse than tribalism, Fano leaders have created local chiefs and chosen to lead their factions rather than uniting to guide Ethiopia. This disunity aids the oppressive regime under Abiy Ahmed and prolongs the suffering of innocent Amharas. I ask you, Zemene: if Abiy's group would fall tomorrow, how do you plan to reach Addis Ababa? Do you intend to fight among yourselves to get there first?
Do not undermine the revolution of Amhara children against tyranny. Stop acting like warlords and local Mesafints. Embrace the modern world. You are valuable assets to a hundred million Ethiopians; it is time to act, UNITE, prepare to lead, and save Ethiopia.
Enkuwan...abiyin,?1mawek yalebih ..abiyin bitibeltewuw..abiy endene te.iro.
Ante mehayim tertun tewuna selam feter
Ke hizb tewseh yewsedkew beseatu kalmeleskew merfiem yihun beriem bitwesdilet beseatu kalmeleskew anten ytazebehal.
Fanoo leaders ..yelelen.. dil..ashenifenal?,alem awukonal..etc..alem baweke bihon .tpplf ?ayishenefim nevere
😂😂😂😂😂😂
Awakiwoch..hule...sewochin ayinikum?ke Mr x ebeltalehu..ayilim??..ke abiy alansim?vs ..yededeboch tig
አይ ዘሜ የምር ከፍ ያለህ ጀግና መሪ ነኽ ምክንያቱም ከፍ ያለ ትህትናህን እያስመሰከርክ ነው!!!
አንተ በማዕረግ ተመርቀህ ለህዝብህ መስዋትነት እየከፈልክ እኔ ከመጫር ሰንሰለት ጥግ ሆኜ ተመርቄ ተኝቼ የማድረውን ሳስብ እራሴን ከሙታን ጎን ከአፈር በታች ሆኜ ያገኘሁት መሰለኝ ወይኔ።
The one with the least knowledge is always the most dangerous.Abiy Ahmed is a good example of this.
If there is an ignorant, cruel, and barbaric person on this earth, there is none like Abiy Ahmed.
Mekefafelen ametah, ye Amharan hizb kebad waga askefelkewe, tiglun wedehwala meleskewe tewagewen Ena degafewen tesfa askoreteh zare laye ye mengist hayel zelko eyegeba eyedebdebe bezu jegnoche tegedelu, wereh ayamer lemane Ena lemen endemetawera yemetawek aymeselgnem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤