የማርሽ አጨማመር እና አቀናነስ//Manual transmission driving method//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 47

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 25 дней назад +3

    ወእውነት ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን !ገለፃክ በሚገባ መልኩ ነው ያው ደጋግሜ አየዋለው! ❤🙏

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 4 дня назад

    ቅን ልብ!
    ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ ውንድሜ

  • @DeeMenge
    @DeeMenge 18 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ እውቀትን ማካፈል ትልቅ ፀጋ ነው።

  • @millionyoseph4820
    @millionyoseph4820 25 дней назад +1

    You are good teacher

  • @ZizuMan-f5y
    @ZizuMan-f5y 22 дня назад +1

    እና መሰግናለን ወንድማችን ፡፡

  • @abubekr.achamto2876
    @abubekr.achamto2876 22 дня назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 13 дней назад

    ተባረክልን

  • @AmeleMoges
    @AmeleMoges 25 дней назад +3

    የኔ ችግር መብራት ጋ ወይም ማንኛዉም ቦታ አቁሜ ስነሳ ሞተር ይጠፋብኛል
    ወደኋላ ስሄድወደ ቀኝ ወደ ግራ ለመግባት በጣም እቸገራለሁ🎉አመሠግናለሁ 🎉

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  25 дней назад

      ይስተካከላል አብሽር ። ደውሉ

    • @Dawit4943
      @Dawit4943 25 дней назад

      ምርጥዬ ቀጥይበት❤

    • @AmeleMoges
      @AmeleMoges 25 дней назад

      @@FekaduAutomotive አመሠግናለሁ ግን መደወል አልችልም ዉጭ ነው የምኖረው በተለይ L ፓርኬጅ አገባብ የሠሩበት ካልዎት ሊንኩን አሥቀምጡልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ

  • @hiwetalmedom4943
    @hiwetalmedom4943 20 дней назад

    Fikadu kalat yelechim betam new turu argeh mitastemiren enameseginih alen.rodeta marish atekakem asayen

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  20 дней назад

      አመሰግናለሁ ። እሺ ይዘጋጃል

  • @KingMan-c6m
    @KingMan-c6m 25 дней назад

    እናመሰግናለን የጨቃ ማረሸ አገባብ አሳየን

  • @Umkamalkedir
    @Umkamalkedir 25 дней назад +1

    thank you more!!!!

  • @husseinhamid-w7c
    @husseinhamid-w7c 12 дней назад

    Thanks

  • @AddisuSolomon-u5x
    @AddisuSolomon-u5x 13 дней назад +1

    Bro enamsgnalne

  • @zenebetadesse5600
    @zenebetadesse5600 20 дней назад

    rely thanks

  • @antenehsolomon4237
    @antenehsolomon4237 23 дня назад

    Betam gobez neh astemari new

  • @makerma3853
    @makerma3853 8 дней назад

    ❤❤

  • @YonaYon3m
    @YonaYon3m 25 дней назад

    Betam ds yelal agelaltse brother berta gn Fetesha lay bedenb eyasaye betsraln ds yelenal

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  25 дней назад

      አመሰግናለሁ ።ከዚ በፊት የተሰራ አለ

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 10 дней назад

    10Q

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 20 дней назад

    አንተ ጋ ብማር ደስ ይለኛል። የት ነው አድራሻህ...?

  • @Candy9Ge
    @Candy9Ge 25 дней назад +1

    Adrasha yet new bante memar efeligalew

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  25 дней назад

      ፕሮግራም አዘጋጅቼ በቅርቡ እጠራቹዋለሁ በዚ ቁጥር 0911568223 Telegam ላይ ተመዝገቡ

  • @abudyessa8249
    @abudyessa8249 17 дней назад

    ተትምርቱ አገላለትህ ቆንጆ ነው ይገባል ግን አንደይ ስታስገባ ማርሽ እይተናል እዚህ ላይ አንድያ ስታስገባ ትንሽ ገፋ ካረክ በሃላ ሳይበዛ ወደ ግራ አርገህ በስሱ ቀትታ መግፋት መሰለይ ሁለተያው ግን ቀትታ ወደሃላ ማረግ ነው አይደል ጀማሪ ስለሆንክ ወይ አርመይ ሶስተያውም ትንሽ ወደቀይ በስሱ ከተሳስትኩ አርመይ ወንድም ይቅርታ የጀማሪ ነገር ይቅርታ

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  17 дней назад

      1ኛ ከመሀል ወደራስህ ትንሽ ሳብ አድርገህ ወደፊት መግፋት
      2ኛ ማርሽ ደሞ ከ1 ቀጥታ ወደ ራስህ ይዘህ መሳብ
      3ኛ ከ2ኛ አውጥተህ ማህል ላይ አድርገህ ወደ ፊት መግፋት ነው ።
      4ኛ ከ3 ቀጥታ መሳብ
      5ኛ ነው ወደ ቀኝ ትንሽ ተገፍቶ ወደ ፊት የሚገባው

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 20 дней назад +1

    Please hide the license plate of the car (may be the government may open file and sue you)

  • @AlemKebeda
    @AlemKebeda 19 дней назад

    እኔ አድስ ነኝ ሞተር አስነስተን ነዉ የመክና ኮፈን ምንከፊተዉ?

  • @Umkamalkedir
    @Umkamalkedir 25 дней назад +1

    telegram lay bitimeta betam des yilegnal

  • @YohannesHaileslassie
    @YohannesHaileslassie 14 дней назад

    ከ 4 ወይም 5 ቀጥታ ወደ አንድ ማርሽ አርገን ማቆም አንችላለን ወይ?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  14 дней назад

      መኪናው ሊቆም ይችላል ግን አይመከርም ። ደረጃ በደረጃ ብንቀንስ እና ብንቆም የፍሬን ክፍሎች ላይ ብቻ ለማቆም የሚያርፈው ጫና ለሐይል አስተላላፊ ክፍሎችም ይካፈላል ። ስለዚህ የፍሬን ሸራ እድሜን እናራዝማለን ።

  • @fahamiiabdurhaman9211
    @fahamiiabdurhaman9211 23 дня назад

    ማርሽ ስን ጨምር የ ቀኝ ግራ ከ ቸሬላ ማንሣት አለብን?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 дней назад

    ማንዋል መኪኖች ጠፍተዋል የሉም እኮ

  • @yeshambeltilahun2732
    @yeshambeltilahun2732 19 дней назад

    ፍሬን ሳንረግጥ ማርሽ መቀየር አይቻልም እንዴት?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  19 дней назад +1

      ማርሽ ለመደመር አያስፈልግም ። ለመቀነስ ግን ሜዳማ እና ቁልቁለት ላይ ፍጥነቱን ለማብረድ ያስፈልጋል። በደንብ ስንችል ደሞ በጣልቃ ነዳጅ ፍሬን ሳንጠቀም መቀነስ ይቻላል ። ምክንያቱም ፍጥነቱን ሳንቀንስ ማርሽ ብንቀንስ ሞተራችን ላይ over torque (መንገጫገጭ ) ይፈጥራል :: ለበለጠ መረጃ ይደውሉ