የሸክላ ድስት አሞሻሸት በቀላል መንገድ👌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 26

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +5

    እናመስግናለን🙏🏽ስለአሳየሽን!!! የምፈልገዉ ነበር።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @mtisgmrdhinmimy9867
      @mtisgmrdhinmimy9867 Год назад

      Ehte nug malet men malet .

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад +2

      ኑግ ማለት ልክ እንደ ተልባ ፣ አኩሪያተር፣ ሰሊጥ ፣ ሱፍ እና የመሳሰሉት ቅባትነት ያላቸው የእህል ዝርያ ነው :: ኑግ ለዘይት ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ የምግብ ማጣፈጫ የሚሆን ፣ ጤናማ ና ተወዳጅ የቅባት እህል አይነትም ነው :: ኑግ ብለሽ ብትጠይቂ እማንኛውም ጥራጥሬ የሚሸጡ ሱቅ ልታገኝ ትችያለሽ ።አመሰግናለሁ እህቴ

    • @mtisgmrdhinmimy9867
      @mtisgmrdhinmimy9867 Год назад +1

      Betam amesegnalhu ehtie Egziabhair ysteline.

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 Месяц назад

      በጣም ቆንጆ አሞሻሽ ነው በሞራ ከሟሟሸት ይልቅ በኑግ ቆንጆ ጣዕም ይይዛል

  • @HanaAsegid-qm1kl
    @HanaAsegid-qm1kl 4 месяца назад

    በርቺልኝ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 4 месяца назад

    Anmasgenal yene konjo Sela asyashaln

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 Год назад

    ሀሪፍ ነው ውደ

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 Год назад

    The best

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 8 месяцев назад +1

    You are "Balimuya"
    Very decent and beautiful graceful woman! ThankYou

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 5 месяцев назад

    nice

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ። ውድ እህታችን በርች ጎበዝ። እስኪ ምጣድ እንዴት እንደምናሟሽ ቪድዮ ስሪልን 🎉🎉🎉🎉 ከስደት መልስ ለትዳሬ ❤❤❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ በቅርብ ቀን የምሰራ ይሆናል ::

  • @marsimoii
    @marsimoii Месяц назад

    Wichi layi iko nifas kelew ibelashal ete

  • @Nagatali-hv8bi
    @Nagatali-hv8bi 9 месяцев назад

    በርች ውደ እሥኪ የምጣድም አሳይን ውደ

  • @MelatZewdu-q6u
    @MelatZewdu-q6u 6 месяцев назад +1

    በ ጎመን ዘር ይቻላል

  • @Zነኝወሎየዋ-z5w
    @Zነኝወሎየዋ-z5w Год назад

    እናመሰግናለን ልዩ ለቤትሽአዲስነኝ የምጣድም አሳይኝ ቤትሳሊይዝ ማወቁይጠቅመኛል😂😂 ሲቀጥልተባረኪ ሙያሺ ድቅነው❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🥰 እሽ በቅርቡ የምሰራ ይሆናል

  • @ሀዩነኝየሽማኔልጅየቅጥቃጭ

    እኔም እስራልሻልሁ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Fufu-v6f
    @Fufu-v6f Год назад

    ሸክላ ነገር ንፍስ ሲነካው ይሠነቀጣል ይባላል እውነት ነው ?በተረፈ በርቼ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      እኔም ሲሉ እሰማለሁ ግን የሚሰነጠቀው ያልበሰለ ሸክላ ሲሆን ይመስለኛል ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

    • @AmusedDarts-ky2ou
      @AmusedDarts-ky2ou 7 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ንፋስ ሲነካዉ? አየር (ንፋስ የሌለበት ቦታ የት ነው? Vacuum cieled how I do it 😂

    • @MeskeremMeski-pp9iz
      @MeskeremMeski-pp9iz 5 месяцев назад

      Enem tesetekobegnal