Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገና ወጣት ልጅ ነሽ ግን ለባህላዊ እቃዎች ያለሽ አክብሮት ጥንቃቄ ድንቅ ነው ይህ ብቻ አይደለም እውቀቱም አለሽ አያያዝሽ የምታፀጅበት ጥንቃቄ የሚደንቅ ነው። በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ አዶትዬ 💕💕አመሰግናለሁ ።ከተናገርሽው ጋር ጉአደኛየ የነገረችኝን ገጠመኝ አስታወሽኝ አግብታ ሰዎች ሊጠይቁአት ተሰብስበው መጥተው ቡና ታፈላለች ።ጀበናዋ አዲስ ነበረች ከዛልሽ ቡናውን ስትቀዳው ሙሉ ጀበና አፍልታ ሁለት ሲኒ ቡና እንኩዋን አልሞላም "እንዴት እንዳፈርሁ እንዴት እንደተሳቀቅሁ አጠይቂኝ ደግነቱ ሰዎችም አውቀው ኑሮ አይዞሽ ያጋጥማል ብለው ምክር ሰጡኝ " ብላ ነግራኛለች ።እኔም በጭራሽ አላውቅም ይሄው ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ 👏👏💐💐💕
በጣም እናመሰግናለን please ከቻልሽ የሸክላ ድስጥ እንዴት እንደምሞሽ አሳይን እኔ ማወቅ ፈልጌ ነዉ❤
ሰላም ለዚህ ለተቀደስ ቤተስብ የምትስጫቸው ትምህርት አዘል ሙያ የምታጠነክሪ ኢትዮጵያዊ አንድነት የምትስጭው የእናትነት ምክር ባጠቃላድ ኢትዮጵያ የምትገልፅ ሴት ነሽ እጅግ አደቅሻለሁ
Thank you smart girl እውነተኛ ኢትዮጵያዊት,ቆንጆ!🙏🏾💚💛❤️💓🕊
አናመሰግናለን አዶትዬ የኔ ጎበዝ ሴት 😘ሸክላ ድስትም በነካ እጀሽ
Jebenwa setamer betam enmsegenalen lmjemerya geze new behel simshe yayut aref yemselenal good job 👍👍👌👌👌💕💕💕
አዶት ቆንጆ እናመሰግናለን💚💛❤👸🏽👏🏾
Adotiye, turi, yegenenda turi, ajiyet,May God bless you
የኔ ቆንጆጎበዝ ባለሞያ ነሽ እኔ ራሴ ብዙሞያ ተምራለው ካንቺ እጅሽ ይባረክ በርቺ
የኔ ባለሞያ በጉጉት ነው የምጠብkሺ ❤❤❤
አዶትዬ የለበሽው ታፕ በጣም ያምራል
አንቺ በጣም ቆንጆ እና ባለ ሞያ ልጅ እንዴት እንደምወድሽ እኔንም ባለ ሞያ አድርገሺኛል አመሰግናለሁ፡፡ የሲያና እናት
Amen 🙏 Thank you for sharing Konjo 🙏
እናመሰግናለን አዶትዬ! ጣባም እንዲሁ ነው የሚማሸው እባክሽን ብትመልሽልኝ! አመሰግናለሁ🙏🏽
አመሰግናለሁ አዶትዬ ጀበና ገዝቼ ግራ ገብትኝ ነበር 👍🏽
Thank you sis topsh btame yamerle
የሀበሻ ቲሸርትሽን የት እንደገዛሽው ንገሪኝ please.thanks.
Libsum anchim betam tamralachu yeshakila disti endet endemimuash asayin wude
Webe Habesha God bless u
Abotye tleyalesh tebareki 😍
SIYANA men malet new and bemen kuankua new?? Des yemil sem new
Thank you 😊
የኔ ቆንጆ 😍😍😍
አዶትዬ 2ቴ 3ቴ አዳዲስ ቡና እየጨመርሽ ነው ያፈላሽው ወይስ ውስጡ ባለው ላይ ንፁ ዉሀ እየጨመርሽ ነው መጨረሻ ላይ ከዋናው ቡና በፊት አንዴ እንዳዲስ አፍልቼ እደፋዋለው ስትይ ግራ ገብቶኝ ነው
I love ur dress💚💛❤
አመሰግናለሁ
አመስህናለሁ የሚያስፈልግ ነው ተባረኪ
ጀግና
የጉራጌ ባለ ሙያ ነሽ በጣም የተርጋጋሽ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
❤❤❤❤👍👍👍
❤❤❤
Setamr❤️❤️❤️
amen 🙏
ይሄ ሙሽት ለድስት ወይም ለሌላ ሸክላዎችም መሆን ይችላል?
አለኝ ያልተሟሸ ጀበና እሞክረዋለሁ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ
ኢትዪጵያዊቷ እህቴ💚💛❤️
የየት ሀገር ጀበና ነው የአዲስ አበባ ጀበና እንደሱ ማሟሸት ይቻላል?
10Q So much!!!
Yeshekla dist amuamuashet asayen adotina ye e konjo
ye lij Alega sent new
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Gomez nesh
አሟሟሽ 😀
It’s Eritrean too shikorina adot
ወርቀና የተንቢ 😍😍😍😍
Megerm néw lik sifelg endet endemewmushesh
jebna it is not only for Ethioian also for Eritrean
እኔ ግን የገጠረሩ ጀበና ነው ምወደው
የልጅሽ ክርስትና ድግስ እንዴት እንደነበር ቪዲዮ ላይ አላገኘሁም። link please
Protestant nat
Ere alem bemulu jebena alew beyerasu bahl
ሰላም
👍👍👍👍👍👍
አሜሪካ ጀበና አለእንዴ
አበሻ ሱቅ አለ
American wust gebs yet nw migegnew ene lagegn alchalkum
yet Hager New
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
የእኔ ባለሞያ አዶት ማለት ምን ማለት ነው?
እናት
Tum
አዶት ማለት ምን ማለት ነው?
አዶት ማለት እናት ማለት ነዉ
በገብስ ዱቄት ነዉ
ኧረ ይቺ ልጅ ጠፋች😮
Eritrean Eritrean
ገና ወጣት ልጅ ነሽ ግን ለባህላዊ እቃዎች ያለሽ አክብሮት ጥንቃቄ ድንቅ ነው ይህ ብቻ አይደለም እውቀቱም አለሽ አያያዝሽ የምታፀጅበት ጥንቃቄ የሚደንቅ ነው። በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ አዶትዬ 💕💕አመሰግናለሁ ።
ከተናገርሽው ጋር ጉአደኛየ የነገረችኝን ገጠመኝ አስታወሽኝ አግብታ ሰዎች ሊጠይቁአት ተሰብስበው መጥተው ቡና ታፈላለች ።ጀበናዋ አዲስ ነበረች ከዛልሽ ቡናውን ስትቀዳው ሙሉ ጀበና አፍልታ ሁለት ሲኒ ቡና እንኩዋን አልሞላም "እንዴት እንዳፈርሁ እንዴት እንደተሳቀቅሁ አጠይቂኝ ደግነቱ ሰዎችም አውቀው ኑሮ አይዞሽ ያጋጥማል ብለው ምክር ሰጡኝ " ብላ ነግራኛለች ።
እኔም በጭራሽ አላውቅም ይሄው ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ 👏👏💐💐💕
በጣም እናመሰግናለን please ከቻልሽ የሸክላ ድስጥ እንዴት እንደምሞሽ አሳይን እኔ ማወቅ ፈልጌ ነዉ❤
ሰላም ለዚህ ለተቀደስ ቤተስብ የምትስጫቸው ትምህርት አዘል ሙያ የምታጠነክሪ ኢትዮጵያዊ አንድነት የምትስጭው የእናትነት ምክር ባጠቃላድ ኢትዮጵያ የምትገልፅ ሴት ነሽ እጅግ አደቅሻለሁ
Thank you smart girl እውነተኛ ኢትዮጵያዊት,ቆንጆ!🙏🏾💚💛❤️💓🕊
አናመሰግናለን አዶትዬ የኔ ጎበዝ ሴት 😘ሸክላ ድስትም በነካ እጀሽ
Jebenwa setamer betam enmsegenalen lmjemerya geze new behel simshe yayut aref yemselenal good job 👍👍👌👌👌💕💕💕
አዶት ቆንጆ እናመሰግናለን💚💛❤👸🏽👏🏾
Adotiye, turi, yegenenda turi, ajiyet,
May God bless you