አባቴ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 181

  • @addishiwottube3886
    @addishiwottube3886 2 года назад +84

    መዝሙሮችህ ሁሉ ስብከት ናቸው ማርያምን ባንተ መዝሙር የሰማሗቸው እያንዳንዱን ቃላት ቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዳሴ ወይ በስንክሳር ወይ በጉባኤ ስሰማቸው አብሬ ስለምል እንዴት ደሰሰሰሰ እንደሚለኝና እንደማመሰግንህ ብታውቅ ..👏👏👏👏 ለዘመናችን የተሰጠኸን ዘማሪ ነህ እና ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🤲 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 2 года назад +2

      በጣም 😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰 ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ

  • @miracletube-cc9jq
    @miracletube-cc9jq 4 месяца назад +9

    ምርጥ የቤተክርስቲያን ልጅ! የመኪናውን መሪ እንደጠበከው ያንተንም መሪ አማኑኤል ይያዝልክ❤❤❤

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 5 месяцев назад +17

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይባርክህ ወድማችን

  • @Aster-sq9mg
    @Aster-sq9mg Год назад +9

    ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ሰማእቱ አባቴ አሳዳጌ ዳግም በመቅደስህ ቆሚ አመስግንህ ዘንድ እርዳኝ ድካሜን ታውቃለህ ዜሬም አበርታኝ ፍጥኖ ደራሼ ሁሉን አሳልፈህ እዝህ አደረስከኝ😢😢😢

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Год назад +3

    ስወድህ መዝሙሮችህ ሁሉ ልብ ውስጥ ነው የሚሰርፁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @EyuAz19_Tube
    @EyuAz19_Tube 4 месяца назад +4

    ቅዱስ ጊወርጊስ ከክፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq 4 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን😊😊😊

  • @tikistihana
    @tikistihana Год назад +2

    በቤቱ ያፅናህ ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ

  • @mesertmesi1090
    @mesertmesi1090 2 года назад +10

    ዝማሬ መላአክ ያስማልን በቤቱ ያቆይህ 👏👏👏

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስ አበባ አባዶ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን በአካል አግኝቼህ ሀለሁ በእውነት ስትዘምር በጣም ደስ ነው እምትለው ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 года назад +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከቱ ይደርብን

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey3yh6pb2l
    @user-ey3yh6pb2l 2 месяца назад

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 месяца назад

    የኛ ወንድም❤❤❤ ዝማሬማሬ መላዕክትንያሰማልን እንወድሀለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል
    ዲ/ንቀዳሜ ፀጋ❤

  • @nomo6610
    @nomo6610 Год назад

    ትለያለህ እኮ መዝሙሮቹህ ሁሉ ስብከት ናቸው ፀጋው ያብዛልህ የየዘመናችን እንቅ❤

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 2 месяца назад

    የኔ እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ🙏✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት መዝሙሮችህ እንዴት ከውስጤ አንደሚገቡ እግዚአብሔር አምላክ መጭርሻችንን ያሳምርልን ❤

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Год назад

    አሜን አሜን አሜን የመከራው ብዛት ፍፁም ሳይስፈራ የክርስቶስን መስቀል ከቶ ሳያስጥልህ በእምነትህ ፅናት አክሊልን ተቀበልክ አባቴ ጊዮጊስ ታላቅ ነው ተጋድሎክ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያቆይህ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላይከት ያሰማልን ወድማለም ❤

  • @user-wt4ls4id8p
    @user-wt4ls4id8p 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ምርጥ ድምጽ

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ምስጋና ይደረስህ

  • @user-pf9qs4vb9d
    @user-pf9qs4vb9d Месяц назад

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልን ወድማችን ሰወደህ ዝማሬወችህ ልዩ ናቸው

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 4 месяца назад +1

    ኣሜን❤❤❤ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን

  • @manarsaber704
    @manarsaber704 Год назад +2

    ወድሜ ያሣደገን ሠማእት በቤቱ ያጽናክ❤

  • @samueltemesgen5287
    @samueltemesgen5287 2 года назад +5

    እኮራበሀለው 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤተ አቆይቶ ከዚህ በላይ እንድታገለግለው ያድርግልን እግዛብሔር

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ፈጣሪ አምላክ❤❤❤❤❤

  • @ruhamatube49
    @ruhamatube49 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ቀዴ የኔ መልካም ወንድም

  • @sistgetenet4067
    @sistgetenet4067 2 года назад

    ዝማሬ መላክት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aklilutesfaye3331
    @aklilutesfaye3331 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚ

  • @abaweysebsib-m4c
    @abaweysebsib-m4c 5 месяцев назад

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን❤

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መዝሙሮችህን እንደት እንደምወዳቸው

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏 ጊወርጊስ አባቴ ፈጥኖደራሹ አበርታኝአባቴ🤲🤲🤲😥

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 3 месяца назад

    ዝማሬ መላአክ ያስማልን በቤቱ ያቆይህ

  • @aass5403
    @aass5403 2 месяца назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን🙏🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጅወርግስ ኣባታችን ፀሎት በረከቱ ኣይለየን

  • @BetelhemAyele-rl5fk
    @BetelhemAyele-rl5fk 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meseretworku1054
    @meseretworku1054 2 месяца назад

    ተባረክ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Год назад

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n 3 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤

  • @user-zo8dt7lz7o
    @user-zo8dt7lz7o 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህሬ ዝማሬ ያሬዲን ያሠማልን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy3iu7cj7p
    @user-qy3iu7cj7p 2 года назад

    የኛ እቁ ምርጥ የ ኦርቶዶክስ ዘማሬ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እንወድሀለን

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад

    ጎበዝ አባቴ ጊዩርጊስ

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ❤❤❤❤

  • @moniso9381
    @moniso9381 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከቤቱ ያፅናክ

  • @biniyamabebayehubiniyamabe527
    @biniyamabebayehubiniyamabe527 2 года назад

    amen kale hiywote yasemalin wondimachin tsegawun yabizalih ye dingil mariyam lij eniwodihalen

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetu Год назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tsega-tube21
    @tsega-tube21 7 месяцев назад

    Yesematu fere zemare melaekten yasemalen

  • @zeinaasafa5812
    @zeinaasafa5812 5 месяцев назад

    አማን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልል❤❤

  • @user-xw8bx5mk3j
    @user-xw8bx5mk3j 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tyghvxbgfy9346
    @tyghvxbgfy9346 10 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ወድማችን ለኛም እግዚአብሔር ፀጋውን ያድለን❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 4 месяца назад

    Zemareye.melket.yasmalen Amen.amen.amen Amen.amen.amen ❤❤❤❤❤

  • @tikistihana
    @tikistihana Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከጅቡቲ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 10 месяцев назад

    እልልልልዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን🙏

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማል❤❤❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 2 года назад

    ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @nigatamen5621
    @nigatamen5621 10 месяцев назад

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ❤

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p 3 месяца назад

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaik Yasemaln Wid Memhrachn Wendmachn Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥰😍😇🥲🥹🙏🏾💕✝️✝️✝️

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 5 месяцев назад

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃው አይለየን❤❤❤

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Год назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እውነት ዝማሮችክ ይለያሉ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Ureal22
    @Ureal22 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @AzabaBruhh
    @AzabaBruhh 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @FanaTewelde-eo4zk
    @FanaTewelde-eo4zk 3 месяца назад

    Tebarek wendme

  • @user-fk8tf1gl9t
    @user-fk8tf1gl9t Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ከቤቱ አይለይህ❤❤❤

  • @Abrehammengistu
    @Abrehammengistu Год назад

    ወንድሜ በርታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @kbrtgormes6562
    @kbrtgormes6562 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማቼን

  • @XegeAsefawi-it4ww
    @XegeAsefawi-it4ww 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @nigatmuluneh569
    @nigatmuluneh569 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @alamuae8939
    @alamuae8939 2 месяца назад

    Ameen ameen ameen ❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 6 месяцев назад

    ዝማራ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @melonamegsetu5228
    @melonamegsetu5228 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድሜ ያሳደገህ መላክ ሁሌም አይለይክ😘

  • @user-cr8lt7cb8h
    @user-cr8lt7cb8h 7 месяцев назад

    Amen zemari melakt yasemaln 🙏🙏🙏🙏

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tikistihana
    @tikistihana Год назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @KumaDha
    @KumaDha 2 месяца назад

    ቀለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123 10 месяцев назад

    ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 месяца назад +1

    🙏🏽

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Год назад

    Zemare melaekt yasemalen

  • @user-yk5nl9rg5q
    @user-yk5nl9rg5q Год назад

    ፈጣሪ ቸሮ መደኃኒዓለም ይጠብቅህ

  • @alexender5983
    @alexender5983 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-xf2xb4pm1r
    @user-xf2xb4pm1r 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ፀጋ

  • @user-xk5cq4bx6z
    @user-xk5cq4bx6z 7 месяцев назад

    ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL zemare melaekt yasemalen ❤❤❤❤❤❤ye semaetu kidus giyorgis melejana bereket Ayleyen Hagerachinene selam yadregelen Amen Amen Amen

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa 6 месяцев назад

    Zimare melakitin yasemalin.

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 7 месяцев назад

    👏👏👏

  • @yoditmelese7616
    @yoditmelese7616 Год назад

    በቤቱ ያጽናክ

  • @godloveme854
    @godloveme854 4 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤️ 👏 ❤❤❤

  • @user-kq1qe6xz3b
    @user-kq1qe6xz3b 9 месяцев назад

    Zimaree mallayikti yasamalin Ameen ameen ❤❤❤❤😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex Месяц назад

    ቃለሕት ያሰማልን

  • @HistoricBitss
    @HistoricBitss 2 года назад

    Sweet voice Truly Given