Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ እኳ በመፈሳዊ ነገር ቅናቴን ታውት ማርያምን በምኞት አለኩ እስቲ የልቤን መሻት እድፈፅምልኝ ከልባችሁ መልካም ምኞት ተመኙልኝ በፆለታችሁም አስቡኝ
እመብርሃን ትፈፅም
የኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን
አሜን ያርግልሽ
እግዚአብሔር ያሳካልሽ የሁላችን ምኞት ያሳካልን
ካሰብሽበት የማይሆን ነገር የለም ብቻ አንቺ በፀሎት ጠንካራ ሁኙ ያሰብሽው ይሳካልሻል ( እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ ምኞቴ ነው
ያደለው በቤተክርስቲያን ያገባል ያላደለው በአለማዊ ያገባል እግዚአብሔር አደራህን ጠብቀህ ለዚህ ክብር አብቃኝ 😭
🙏😢
አሜን
Ayizoshi ehit fetari yasakalish lehulum gize alewu bestelo berichi 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amne Amne Amne 😭😭
አሜን ያብቃሺ ያብቃን የሚሳነው የለም ለአድየ
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላቹ ያላገባን ከስደት መልስ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜን አሜን
አሜን ፫
ውይ ምን መታደል ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር ግን እግዚአብሔር አምላክ የአብረሀምንና ሳራ ሰርግ የባረከ የናንተንም ይባርክላችሁ አሜን ፫ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን✟❤በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ የምንወደው ዘማሪ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው✟✟✟😍😍😍
#ይህንን ያደረገ የሰራዊት ጌታ #የድንግል #ማርያም ልጅ #ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ#ሁሌም ይክበር #ይመስገን👏👏👏👏👏#እንኩዋን ደስ አላችሁ #ሙሽሪት ሙሽራው🌷🌷🌷#የአብረሐም የሳራ ይሁን #ትዳራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ#ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤#አሜን አሜን አሜን #ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏
ትዳርክን ይባርክልህ ወድማችን
የተባረከሠጋብቻይሁንላችሁ
Ebbifmaa bor😍😍😍💒💒💒💒💒💒💒💘💘💘💘
ዲስ ላይክ ያረጋችሁ ይህንን ብትፈልጉም አታገኙት ግን ጤናችሁ ያሰጋል።
ዲስ ላይክ ያረጉት ከተወዋህዶ የወጡ ናቸው
Eko mec gebacew
ትክክል ብለሻል እህታችን እኒህ ከተዋህዶ ውጭ ናቸው ተያቸው
ተያቼው ሰይጣን ይህን እንደማይወድ ታቂያለሽ ድስ ላይክ እሚያረጉት ሰይጣን የሰጣን ወዳጆች ናቼው እርርርርር ይበሉ
Awo mechem ayagegnutem
መታደል ስሉት እንድህ ነው እልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ኣምላክ የሳራና የኣብርሃም ጋብቻ ያድርግላቹሁ ኣቤት ውበት እሰይ እሰይ እሰይ
አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔየአምላኬን ማዳን አይቻለሁ ባይኔበገባዖን ሰማይ ፀሀይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኞል እየደጋገመእልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ስታምሩ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ተባረኩ።
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመsorry for correcting your comments
@@shumetietefera521 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልል ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የአብርሃምና የሰራ ትድራ ይሁላችሁ
በእውነት መታደል ነው መመረጥ ነው የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ጥቂቶች የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
የብረሃም የሳራ የርግላቹ በእዉነት አምላክ የዘዉትር ሚኞቴ ሞቴ ብቻ ሳይሆን ሰርጌም በቤትህ ይሆን ዘንድ ነዉ እና እባክህ እሄን ክብር አየዉ ዘንድ እለምንሃለሁ ከእድፍ ማንነቴ አንጽተህ ለዚ አብቃኝ አሜን
አናምርም በድንግል እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስን አደራ
Amen Amen Amen lilililililililil zimare mekaki yasemaln yageglot Edmeyachn yazimln fetari tdarachu ybareki tebareku
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእትት ያሰማልን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ
እልልልልእልልልል መታደል የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ እመብርሀን የጎደለዉን ትሙላላችሁ አቤት በዝች እምነት መሆን መነኛ መመረጥ መታደል ነዉ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስርዓተ ተክሊል የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😍😍❤❤
አሜን በእውነት የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን በእውነት ዝማሬ መላክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ምን አይነት መታደል ነው እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
እግዚአቤሂር ይመስገን አቤት መታደል ነው በክርስቶስ ፍቅር እየዘመሩ ለዝህ ክብር መብቃት ፈጣሪ አምላክ ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን ያብረሀም የስራ ጋብቻ ያድግላችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አቤት የኔ ቅናትኳ የብቻዉ ነዉ በመንፍሳ ዉይም አገልግሎት በሰርግም ሰንስራት በተክሌል ማግባት በጣም ነዉ ቅነት አለብ
እንኳን ለዚህ አበቃቹህ #እልልልልልልልልልል#እልልልልልልልልልልል#እልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልንቲዳራቹህን #የአብርሃም #የሳራ ያድርግላቹህ እንደ ይሳሃቅ ያለ ለአባት እናቱ ታዛዥ #እንደዘካሪያስና #ኤልሳ ቤት ጋብቻ በፍቅር ይሙላቹህ እንደ #ዮሐንስ የተመረጠ ሌጅ ይስጣቹህ አሜን በሉ መረኳቹህ
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ
መታደል እኮ ነዉ የእምዬ ተዋህዶ መወን በእዉነት የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ለዘማራዉቹም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻው
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኳን ለዚቺ ቀን አበቃችሁ የብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁአሜን አሜን አሜን
መልካም ጋብቻ መታደልነው የሠርግ ቀን ፈጣሪን ማመሥገን
እልልልልልልልልል አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እንኳኅ ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ የተዋህዱ እቁ ጀግኖች መታደል ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት እደዚህ ለምትመኞ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
Elelelelelel zimare melaiktin yasemalinYetebareke tidar yihunilachuEgnanim lezih kibir yabkan
ተባረኩ ዘመናችሁ እንዲሁ ይባረክ።
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ::
ተዳራችሁ የአብርሃምን እና የሳራ ይሁንላችሁ
መታደል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን እንኩዋን ደስ አለክ የስደት ወድማችን
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወይኔ እንዴት መታደል ነው በዚህ ክቡር ቅዱስ ጋብቻ መጋባት አምላኬ ሆይ ይህን የምንመኘው እባክህ ለዚህ ክብር አብቃን ፀሎት ልመናችንን ተቀበልልን ውይ በተክሊል የተጋቡ ካየሁ ምን እንደሆንኩኝ ድብን ያለ ቅናት ይይዘኛል ምነው እኔ በሆንኩኝ እላለሁ😢😢😢 አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ እባክህን የልቤን መሻት ፈፅምልኝ 😢
yfetshmeleshe ynae wud ehete lsu men ysanewale
እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ንቁ የተዋህዶ ልጅ ወንድማችን እህቴ ልዕልት ክፍሌ እንኳን ለዚህ አብቃሽ እኔም ደመወዝ ክፍሌ ነኚ እህቴ ማለት ነው ሁላችምን ለዚህ ክብር ይብቃን አሜንንንን
አሜን እንኳን ደሰ ያለህ
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
መታደል ነው እግዚያብሄር ያብራሀም ዬሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
አቤት መታደል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዋው የክላሴ ልጅ ነበረች። እንኳን ደስ አለሽ ልዕልቴ
እንዴት ደስ ይላል ሙሹሮች እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ❤❤
👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤
ቅናት ይይዘኛል በእንደዚህ አይነት ስርግ ማርያምን አፍፍፍፍፍ ታድልው መልካም ጋብቻ
ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
የእውነት ቀናሁ እእእአቤት ተዋህዶ ታድለሻል እይ ልጆችሽን እንደት እንደሚያምሩ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ለዘላለም ስታምሩ እልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ
ለዝህ ክብር ያብቃቹ እግዚአብሔር የተመ ሰገነ ይሁን ያብርሄምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
የአብርሃም እናየሣራ ቤት ይሁንላችሁ እመብርሃን ዘመናቸውን ትባርክላች ከዚህ በላይ ምን ሠርግ አለ ይትባረክ አሜን ዋውውውውው ብያለሁ
እፉፉፉ እንዴት ደስስ ይላል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ቃል አጣሁ ምን ልፃፍ በምን ቃል ደስታየን ልግለፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ለኛም እንደዚህ ያማረ ይስጠን
የአብርሃም እና የሳራ ይሁን!!!
ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሣሞ በእውነት መታደል ነው እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
እንኳን በሰላም አደርሳችሁ ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ሙዛ ተብዬ ዬኔ ብር ችግራችን እንሸፈነዋ ወይም ይቅርብን እንግልጠው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ መውጣት አይቻልም እንሸፍን ዬት እንዳለን እናስተውል
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዲያቆን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች
አሜን (3) አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛንም አማኑኤል በቸርነቱ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን
መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት መመረጥ ነው እኛንም ለዚህ የተቀደሰ ጋብቻ ያብቃን
እልልልልልል.የአብረሀምና.ያሳራ.ያርግላቹ.መልካም.ጋብቻ
Yabrham Ena yesra gabcha yehunlacchehu kesdt mlso Egnanm Egzabher Amlake lezhi kiber yabken Amen Amen Amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁንልችህ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያብርሃምና የሳሬ ጋብቻ ያድርግላችሁ.
እግዚአብሔር የአብርሃም ናየሣራ ያድርጋላችሁ ተወዳጅ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ
እጅግ ከምወዳቸው ዘማርያን አንዱ ቀዳሚፀጋ ነው እንኳንም ደስ አለህ ወንድሜ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ አሜን፫
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
እንኳን ለአወራያት ጾም አደረሳችሁ አደረሰን 🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳራችንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችን እና ወንድማችን 🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿 የአብርሃም እና ሰራ ይሁንላችሁስደተኛ ነኝ ከወር ቦላ ቅድስት እናታችን ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግብ በሉ እስት የተዋሕዶ ልጆች
መለካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@ድንግል እናቴ አሜን አሜን አሜን እማ ኮ
በሰላም ግቢ ቤተሰብሽን በሰላም ያገናኝሽ እህት
እንኳን ደስ አላችኹ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልን
እልልልልልልልልልልአጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያብርሃም የሳራን ጋብቻ እንደባርከ አምላከ ቅዱሳንየናንተንም ይባርክላችሁ በበቱ ያጽናችሁ
እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ያብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፀጋው ይጠብቃችሁ
ያአብርሀም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልል ጋብቻው የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ውድ የተዋህዶ ወንድማችን
ወይኔ ሰርጌን እስታወሰኝ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እልልልልል እልልልልል እልልልልልል መልካም ጋብቻ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን።
እንኳን ደስ ያላችሁ ( ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዝ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ድንግል ምልጇ ጠብቅነቷ ረዴቷ አይለያችሁ ሁላቺንም ለዝ ክብር አበቃ በእውነት በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ እናቴ የዘላለም ቤተ አሜን 💒💒💒💚💛❤❤❤❤💕💕💕
ጋብቻችሁ የአብራሀም የስራ ይሁን ተዋደዱ ተከባበሩ ወልዳቹሁ ለክርስትና ያብቃቹሁ ሉሌ እናመሰግናለን ይህንን የመሰላ የእግዚአብሔር ፍቃድ ያለበትን ጋብቻ ስለጋበስከን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን የአብርሃም የ ሣራ ያርግላቹ
እልልልልልልልልልል እዑም የዝማሬ መላክ ያሰማልን መልካም ጋብቻ ሀገራችን ሰላም ያርድልን አሜን፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መኣላክት ዜሜማሬየ የስመዐልና ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልል የአብርሀምየሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ ሲል እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ የተቀደሰ ቀን አቀቃህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"እስመ አልቦ ነገር ዘ ይሰዓኖ ለ እግዚአብሔር " እጅግ በጣም ደስ ይላል ።የ አብርሐምና የ ሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ።የ አገልግሎት ዘመናችሁ አመላከ ቅዱሳን ይባርክላችሁ ።በእድሜ በ ፀጋ ይጠብቃችሁ ።
ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አሜን
እልልልልልል፣ዝማሪመላእክትንያሰማል፣የአብርሀም፣የሳራያዲርግላችሁ፣ለኔም፣ምኞቴነዉ፣እግዚአቤር፣እናትኢትዮጲያየንሰላምአዲርጎ፣ከሀገርገብቸ፣ለዚህክብርያብኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ውይ መታደል ለዚህ ክብር መብቃት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልከማ ጋቡች ይህነላች የአቡርሃማ እ የሳራ ትዳራ ይህነላች👏👏👏👏😍😍😍😍
እልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በእውነቱ ጋብቻውን ያብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር
Malekm ye tedari zamen ye hunlachuu fatriii yetebekachu eskaa machershaa👏👏👏
አሜን አሜን አሜን የአብርሀም የሳራትዳር ያርግላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እልልልልልልል እግዚአብሔር አንካን ለዚ ክብር አበቃችሁ እመበቴ ማርያም ከልጃ ከ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በመካከላችሁ ተገኝታ ሰርጋችዑን ንዑሮአችዑን ኡላ ትባርክላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Elllllllllllllllllll egzabher yemsgen ukan dese alachu ye abraham ye Sara gabecha yehunelachu Amen 👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
የአብራሐም እና የሳራ ይሁንላቹ መጨረሻው ያማረ ይሁንላችሁ መልካሚ ትዳረ 😘⛪⛪🙏🙏🙏
እሰይ ቃል ክዳን ኣብራህም ዎ ሳራ ያርግላቹ ወልዳቹ ክበዱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደስ በላቹ ለሁላችንም ምኛታችን ይሳካልን
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ትዳራችሁ ያብርሀምና የሳራ ያርግልን
እኔ እኳ በመፈሳዊ ነገር ቅናቴን ታውት ማርያምን በምኞት አለኩ እስቲ የልቤን መሻት እድፈፅምልኝ ከልባችሁ መልካም ምኞት ተመኙልኝ በፆለታችሁም አስቡኝ
እመብርሃን ትፈፅም
የኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን
አሜን ያርግልሽ
እግዚአብሔር ያሳካልሽ የሁላችን ምኞት ያሳካልን
ካሰብሽበት የማይሆን ነገር የለም ብቻ አንቺ በፀሎት ጠንካራ ሁኙ ያሰብሽው ይሳካልሻል ( እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ ምኞቴ ነው
ያደለው በቤተክርስቲያን ያገባል ያላደለው በአለማዊ ያገባል እግዚአብሔር አደራህን ጠብቀህ ለዚህ ክብር አብቃኝ 😭
🙏😢
አሜን
Ayizoshi ehit fetari yasakalish lehulum gize alewu bestelo berichi 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amne Amne Amne 😭😭
አሜን ያብቃሺ ያብቃን የሚሳነው የለም ለአድየ
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላቹ ያላገባን ከስደት መልስ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜን አሜን
አሜን ፫
Amen Amen Amen
ውይ ምን መታደል ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር ግን እግዚአብሔር አምላክ የአብረሀምንና ሳራ ሰርግ የባረከ የናንተንም ይባርክላችሁ አሜን ፫ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን✟❤
በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ የምንወደው ዘማሪ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው✟✟✟😍😍😍
#ይህንን ያደረገ የሰራዊት ጌታ #የድንግል
#ማርያም ልጅ #ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ
#ሁሌም ይክበር #ይመስገን👏👏👏👏👏
#እንኩዋን ደስ አላችሁ #ሙሽሪት ሙሽራው🌷🌷🌷
#የአብረሐም የሳራ ይሁን #ትዳራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
#ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤
#አሜን አሜን አሜን #ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏
ትዳርክን ይባርክልህ ወድማችን
የተባረከሠጋብቻይሁንላችሁ
Ebbifmaa bor😍😍😍💒💒💒💒💒💒💒💘💘💘💘
ዲስ ላይክ ያረጋችሁ ይህንን ብትፈልጉም አታገኙት ግን ጤናችሁ ያሰጋል።
ዲስ ላይክ ያረጉት ከተወዋህዶ የወጡ ናቸው
Eko mec gebacew
ትክክል ብለሻል እህታችን እኒህ ከተዋህዶ ውጭ ናቸው ተያቸው
ተያቼው ሰይጣን ይህን እንደማይወድ ታቂያለሽ ድስ ላይክ እሚያረጉት ሰይጣን የሰጣን ወዳጆች ናቼው እርርርርር ይበሉ
Awo mechem ayagegnutem
መታደል ስሉት እንድህ ነው እልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ኣምላክ የሳራና የኣብርሃም ጋብቻ ያድርግላቹሁ ኣቤት ውበት እሰይ እሰይ እሰይ
አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ
የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ ባይኔ
በገባዖን ሰማይ ፀሀይን ያቆመ
ዛሬም ጎብኝቶኞል እየደጋገመ
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
ስታምሩ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ተባረኩ።
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ
sorry for correcting your comments
@@shumetietefera521 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልል ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የአብርሃምና የሰራ ትድራ ይሁላችሁ
በእውነት መታደል ነው መመረጥ ነው የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ጥቂቶች የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
የብረሃም የሳራ የርግላቹ በእዉነት አምላክ የዘዉትር ሚኞቴ ሞቴ ብቻ ሳይሆን ሰርጌም በቤትህ ይሆን ዘንድ ነዉ እና እባክህ እሄን ክብር አየዉ ዘንድ እለምንሃለሁ ከእድፍ ማንነቴ አንጽተህ ለዚ አብቃኝ አሜን
አናምርም በድንግል እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስን አደራ
Amen Amen Amen lilililililililil zimare mekaki yasemaln yageglot Edmeyachn yazimln fetari tdarachu ybareki tebareku
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእትት ያሰማልን
የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
መልካም ጋብቻ
እልልልልእልልልል መታደል የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ እመብርሀን የጎደለዉን ትሙላላችሁ አቤት በዝች እምነት መሆን መነኛ መመረጥ መታደል ነዉ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስርዓተ ተክሊል የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😍😍❤❤
አሜን በእውነት የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን
በእውነት ዝማሬ መላክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ምን አይነት መታደል ነው እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
እግዚአቤሂር ይመስገን አቤት መታደል ነው በክርስቶስ ፍቅር እየዘመሩ ለዝህ ክብር መብቃት ፈጣሪ አምላክ ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን ያብረሀም የስራ ጋብቻ ያድግላችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አቤት የኔ ቅናትኳ የብቻዉ ነዉ በመንፍሳ ዉይም አገልግሎት በሰርግም ሰንስራት በተክሌል ማግባት በጣም ነዉ ቅነት አለብ
እንኳን ለዚህ አበቃቹህ
#እልልልልልልልልልል
#እልልልልልልልልልልል
#እልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ቲዳራቹህን #የአብርሃም #የሳራ ያድርግላቹህ እንደ ይሳሃቅ ያለ ለአባት እናቱ ታዛዥ
#እንደዘካሪያስና #ኤልሳ ቤት ጋብቻ በፍቅር ይሙላቹህ እንደ #ዮሐንስ የተመረጠ ሌጅ ይስጣቹህ አሜን በሉ መረኳቹህ
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ
መታደል እኮ ነዉ የእምዬ ተዋህዶ መወን በእዉነት የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ለዘማራዉቹም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻው
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኳን ለዚቺ ቀን አበቃችሁ የብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
አሜን አሜን አሜን
መልካም ጋብቻ መታደልነው የሠርግ ቀን ፈጣሪን ማመሥገን
እልልልልልልልልል አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እንኳኅ ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ የተዋህዱ እቁ ጀግኖች መታደል ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት እደዚህ ለምትመኞ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
Elelelelelel zimare melaiktin yasemalin
Yetebareke tidar yihunilachu
Egnanim lezih kibir yabkan
ተባረኩ ዘመናችሁ እንዲሁ ይባረክ።
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ::
ተዳራችሁ የአብርሃምን እና የሳራ ይሁንላችሁ
መታደል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን እንኩዋን ደስ አለክ የስደት ወድማችን
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወይኔ እንዴት መታደል ነው በዚህ ክቡር ቅዱስ ጋብቻ መጋባት አምላኬ ሆይ ይህን የምንመኘው እባክህ ለዚህ ክብር አብቃን ፀሎት ልመናችንን ተቀበልልን
ውይ በተክሊል የተጋቡ ካየሁ ምን እንደሆንኩኝ ድብን ያለ ቅናት ይይዘኛል ምነው እኔ በሆንኩኝ እላለሁ😢😢😢 አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ እባክህን የልቤን መሻት ፈፅምልኝ 😢
yfetshmeleshe ynae wud ehete lsu men ysanewale
እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ንቁ የተዋህዶ ልጅ ወንድማችን እህቴ ልዕልት ክፍሌ እንኳን ለዚህ አብቃሽ እኔም ደመወዝ ክፍሌ ነኚ እህቴ ማለት ነው ሁላችምን ለዚህ ክብር ይብቃን አሜንንንን
አሜን እንኳን ደሰ ያለህ
አሜን አሜን አሜን
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
መታደል ነው እግዚያብሄር ያብራሀም ዬሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
አቤት መታደል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዋው የክላሴ ልጅ ነበረች። እንኳን ደስ አለሽ ልዕልቴ
እንዴት ደስ ይላል ሙሹሮች እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ❤❤
👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤
ቅናት ይይዘኛል በእንደዚህ አይነት ስርግ ማርያምን አፍፍፍፍፍ ታድልው መልካም ጋብቻ
ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
የእውነት ቀናሁ እእእ
አቤት ተዋህዶ ታድለሻል እይ ልጆችሽን እንደት እንደሚያምሩ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ለዘላለም ስታምሩ እልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ
ለዝህ ክብር ያብቃቹ እግዚአብሔር የተመ ሰገነ ይሁን ያብርሄምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
የአብርሃም እናየሣራ ቤት ይሁንላችሁ እመብርሃን ዘመናቸውን ትባርክላች ከዚህ በላይ ምን ሠርግ አለ ይትባረክ አሜን ዋውውውውው ብያለሁ
እፉፉፉ እንዴት ደስስ ይላል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ቃል አጣሁ ምን ልፃፍ በምን ቃል ደስታየን ልግለፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ለኛም እንደዚህ ያማረ ይስጠን
የአብርሃም እና የሳራ ይሁን!!!
ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሣሞ በእውነት መታደል ነው እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
እንኳን በሰላም አደርሳችሁ ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን
ሙዛ ተብዬ ዬኔ ብር ችግራችን እንሸፈነዋ ወይም ይቅርብን እንግልጠው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ መውጣት አይቻልም እንሸፍን ዬት እንዳለን እናስተውል
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዲያቆን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች
አሜን (3) አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛንም አማኑኤል በቸርነቱ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን
መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት መመረጥ ነው እኛንም ለዚህ የተቀደሰ ጋብቻ ያብቃን
እልልልልልል.የአብረሀምና.ያሳራ.ያርግላቹ.መልካም.ጋብቻ
Yabrham Ena yesra gabcha yehunlacchehu kesdt mlso Egnanm Egzabher Amlake lezhi kiber yabken Amen Amen Amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁንልችህ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያብርሃምና የሳሬ ጋብቻ ያድርግላችሁ.
እግዚአብሔር የአብርሃም ናየሣራ ያድርጋላችሁ ተወዳጅ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ
እጅግ ከምወዳቸው ዘማርያን አንዱ ቀዳሚፀጋ ነው እንኳንም ደስ አለህ ወንድሜ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ አሜን፫
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
እንኳን ለአወራያት ጾም አደረሳችሁ አደረሰን
🌿🌿🌿🌿🌿
እልልልልልልልልልልልልልል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳራችንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችን እና ወንድማችን 🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿 የአብርሃም እና ሰራ ይሁንላችሁ
ስደተኛ ነኝ ከወር ቦላ ቅድስት እናታችን ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግብ በሉ እስት የተዋሕዶ ልጆች
መለካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@ድንግል እናቴ
አሜን አሜን አሜን እማ ኮ
በሰላም ግቢ ቤተሰብሽን በሰላም ያገናኝሽ እህት
እንኳን ደስ አላችኹ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልን
እልልልልልልልልልል
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ያብርሃም የሳራን ጋብቻ እንደባርከ አምላከ ቅዱሳንየናንተንም ይባርክላችሁ
በበቱ ያጽናችሁ
እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ያብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፀጋው ይጠብቃችሁ
ያአብርሀም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ጋብቻው የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ
ውድ የተዋህዶ ወንድማችን
ወይኔ ሰርጌን እስታወሰኝ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እልልልልል እልልልልል እልልልልልል መልካም ጋብቻ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን።
እንኳን ደስ ያላችሁ ( ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዝ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ድንግል ምልጇ ጠብቅነቷ ረዴቷ አይለያችሁ ሁላቺንም ለዝ ክብር አበቃ በእውነት በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ እናቴ የዘላለም ቤተ አሜን 💒💒💒💚💛❤❤❤❤💕💕💕
ጋብቻችሁ የአብራሀም የስራ ይሁን ተዋደዱ ተከባበሩ ወልዳቹሁ ለክርስትና ያብቃቹሁ ሉሌ እናመሰግናለን ይህንን የመሰላ የእግዚአብሔር ፍቃድ ያለበትን ጋብቻ ስለጋበስከን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን የአብርሃም የ ሣራ ያርግላቹ
እልልልልልልልልልል እዑም የዝማሬ መላክ ያሰማልን መልካም ጋብቻ ሀገራችን ሰላም ያርድልን አሜን፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መኣላክት ዜሜማሬየ የስመዐልና ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልል የአብርሀምየሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ ሲል እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ የተቀደሰ ቀን አቀቃህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"እስመ አልቦ ነገር ዘ ይሰዓኖ ለ እግዚአብሔር " እጅግ በጣም ደስ ይላል ።የ አብርሐምና የ ሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ።የ አገልግሎት ዘመናችሁ አመላከ ቅዱሳን ይባርክላችሁ ።በእድሜ በ ፀጋ ይጠብቃችሁ ።
ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አሜን
እልልልልልል፣ዝማሪመላእክትንያሰማል፣የአብርሀም፣የሳራያዲርግላችሁ፣ለኔም፣ምኞቴነዉ፣እግዚአቤር፣እናትኢትዮጲያየንሰላምአዲርጎ፣ከሀገርገብቸ፣ለዚህክብርያብኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ውይ መታደል ለዚህ ክብር መብቃት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልከማ ጋቡች ይህነላች የአቡርሃማ እ የሳራ ትዳራ ይህነላች👏👏👏👏😍😍😍😍
እልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በእውነቱ ጋብቻውን ያብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር