Ethiopia - አነጋጋሪው የጠቅላዩ 2ኛ ፑሽአፕ፣ በባቡሩ ጉዳይ ከባድ ክርክር ተነሳ፣ የቀይ መስቀል ሠራተኞች ታገቱ፣ በኤርትራ ሰራዊት የደረሰው ጉዳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 211

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 22 дня назад +6

    በባቡሩ ተጓጉዘው ስራቸውን ሰርተው የሚገቡት ሰዎች ለኢኮኖሚው ያላቸውን አስተዋፅኦ ግምት ውስጥ መክተት የግድ ይላል! ውበት ውበት የሚባለው ነገር አሁን ቅንጦት ነው!

  • @user-nn7hu5cj9x
    @user-nn7hu5cj9x 23 дня назад +25

    ፍትሕለሄበን

    • @Thinkingbig-official
      @Thinkingbig-official 22 дня назад +1

      ተውስ እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

    • @Thinkingbig-official
      @Thinkingbig-official 22 дня назад

      aw feth le heven

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 23 дня назад +20

    ኤርትራ የያዝችው የኢትዮጵያ መሬት ምንም የለም ኤርትራ ውስጥ ኢሮብ ሚባል ሕዝብ የለም አይኖርምም ። በሕጋዊ ፍርድ የተፈረደልንን መሬት አስመልሰናል ኢትዮጵያ ላለፈው 25 አመት በሕገወጥ ይዛው የነበር በሙሉ አለቀ

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 22 дня назад +2

      አሰብስ የማነው አንተ ቁልቋል

    • @isaiasafewrki4038
      @isaiasafewrki4038 22 дня назад +2

      Asseb Asseb blew Arachewn abilten 40 gerfen yabarernachewn enezan ahiyoch yederg wetaderochin/abatochchin teyikachew 😂😂😂😂

    • @henokdemisse7591
      @henokdemisse7591 11 дней назад

      ስደተኛ አዲስ አበባ ቁጭ ብለህ ታወራለህ

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 10 дней назад

      @@henokdemisse7591 ያቺ ቆሻሻ አዲስ አበባ ቀቅለህ ብላው ምድረ ጋላ ሁላ

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 23 дня назад +10

    ❤ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ❤
    🌿❤እግዚአብሔር ❤🌿
    ትዘረጋለች።
    ስማ ስማ
    ዛሬ ቀና ደፋ ብለህ ኩሽ አፕ የሰራህባት መሬት ነገ ትጠረሃለች።
    ኢትዮጵያዊነትንና አሞላክህን ክደህ ገንዘብህንና ስልጣንህን የተማመንክ አንተ ሰው ወዮ ላንተ ወዮ
    ልቦናህን ፈጣሪ ይመልስ።

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 22 дня назад +5

    ፈታ ማንን ነው ያነጋገረው የኢቲዮጵያ ህዝብ ብዙ ችግር አለበት በፑሻፕ አይኑን አትጋርዱት

  • @Selame555
    @Selame555 22 дня назад +3

    የባቡሩ መነሳትን አስመልክቶ በደንብ ቢታሰብበት መልካም ነው ።

  • @tayetakele3769
    @tayetakele3769 22 дня назад +3

    ኧረ ፑሽ አፑ እስከአሁን ትክክል አይደለም ወደ ታች ሳይወርድ እኮ ነው የሚመለሰው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 23 дня назад +7

    እግዚያቤር እሳት ይልቀቅብህ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 23 дня назад

      አብይ አህመድ 💪💪💪💪

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 22 дня назад

      አሜን , እሳት ብቻ ያንሰዋል
      እቶን ይዉረድበት !!!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 23 дня назад +12

    የከተማ ባቡሩን እኛ ድሆች እንፈልገዋለን። መንግሥት መደጎም አለበት። ተሻሽሎ ይሠራልን። ቦታውን ለመልክና ለሀብታሞች መኪኖች የምትፈልጉት ከሆነ የእኛን ባቡር በምድር ውስጥ አድርጉልን።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 22 дня назад

      ባክህ በምድር አትበል፣ትክክል ነው የተሠራው ደሞ በዚህ አሳበህ ልታስፈርስ ነው ? መንገዱን ከፈለጉ ከጎንና ጎን ያስፉት እነሱ አፍርሰው ሣር ለመትከል ነው።ሌላ ምን ይደረጋል ? አውሮፓ አሜሪካ ቀላል ባቡር አለ፤እዚህ ምቀኝነት ካልሆነ ሌላ ምንም የለም።ከተማውን እንደ ባቡሩ ያሳመረ የጠቀመ የለም፤እንደውም ወደ ቦሌ።አስኮ።ሽሮሜዳ ወዘቸ መስፋፋት አለበት።🎉

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 22 дня назад

      ደሞ የሀብታም መኪና የምትለው ከስንት መቶ ሚሊዮን ዶላር ባቡር ጋር ተራ የሌቦች መኪኖችን ቆርቆሮ ጋር ታወዳድራለህ?

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 22 дня назад +2

    ሰወዩው ታሞል እዘኑለት

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 22 дня назад +2

      እንዲጠፋ ነው እንጂ መፀለይ

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 22 дня назад +2

    ድል ለ አማራ ህዝብ

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 22 дня назад +4

    ባቡር?? ስሙን ኣይመጥንም. ለብቻ መንገድ በሰዐት አንዴ ሚያልፍ ሞሏቃቃ ባስ!!! ከመሬት በታች ታልሆነ ቢቀር እንጠቀማለን

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 22 дня назад +4

    አቶ ዳንኤል ጌታነ ''የተማረ ሰው አገላለፅ''
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 23 дня назад +10

    እደል ለአማራ ህዘብ አላህ ይገልገለን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @vhgkvkgm8536
      @vhgkvkgm8536 23 дня назад +1

      እራስህ ወክል ሙስሊም ለቀቅ

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 22 дня назад

      ቁምጣ ለባሹ ፋኖ የትም አይደርስም ጅሎች

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 22 дня назад

      @@eliasasefa1990 እሱን እናያለን ለወደፈት

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 22 дня назад +2

    Good morning Fetha Midya sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s 22 дня назад +1

    ፍትህ ለሄቨን እባካትሁፍትህህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 22 дня назад +1

    ኧረ ኢሄ ጨካኝ አረመኔ አውሬ ነው ተሳስቼ ነው የመረጥኩት አጃጅሎኝ ሰላም ፍቅር ሲሰብክ ያኔ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተሸውጃለው

  • @saved1580
    @saved1580 23 дня назад +5

    መዝሙር 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ?
    ² ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
    ³ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ?
    ⁴ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
    ⁵ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል።
    ⁶ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው።
    ⁷ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።

  • @melkamabebe6103
    @melkamabebe6103 22 дня назад +2

    ለማዝናናት ቲርኢት ለማድረግ ፈልጎት ሳይሆን ጭንቀቱ ነው እንዲህ ቁጭ ብድግ የሚያሰደርጋቼው

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 22 дня назад +3

    በአልጀርሱ ውል ይግባኝ የሌለው በአለም አቀፉ የፈርደ ውሳኔ መሰረት ወደ ኤርትራ ሰለተካቱት ቦታዎች አያገባችሀም ሰለቦታ ሰትናገሩ የአልጀርሱን ይግባኝ የለውን የፈርደ ውሳኔ እያጣቀሳችሁ ብታወሩ ተአማኝነት ይኖራችበል

    • @henokdemisse7591
      @henokdemisse7591 11 дней назад

      ስደተኛ አዲስ አበባ ቁጭ ብለህ ታወራለህ

  • @kebedegizaw9866
    @kebedegizaw9866 22 дня назад +1

    ሌላ የሠራውን ከመውቀሰና ከማፍረስ ለምን ሌላ ለመሥራት አይሞከርም። እዳው እስከ አሁን ማለቅ ነበረበት የቁጥጥር ችግር ይመስላል

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 22 дня назад +2

    የህዝብ እምባ ጠባቂ
    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-wt8vl6ru2z
    @user-wt8vl6ru2z 23 дня назад +21

    አማራ ወጥር ድሉ የኛ ነው

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 23 дня назад +1

      የጃውሳ ዜና የለም

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 22 дня назад +1

      ጅል ኢትዮጵያን ገለህ መጨረሻህ አራት ኪሎ ይመስልሃል ክክክክክ😂

    • @RozaTalegin
      @RozaTalegin 22 дня назад

      😂😂😂🤮🤮🤮🤮😈

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 22 дня назад

      ቀረሪቶ ከዘራቹ😂😂😂😂

    • @senamami4216
      @senamami4216 22 дня назад

      Ansola nw የምወጠረዉ?😂

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 22 дня назад +1

    ወይ ፋኖ ይንን አቀበዠረው እስት እነየሌን አማረ ክልል በወተደረዊ ሐይል አጠነቀ ሰትወጠ ድል ለሀገረችን አማሪ በትክክል የሸንፈል አፈሪ ድሜ አቢልቶ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 22 дня назад +1

    አይ ፣ አያልቅበት!!!!!!!

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi 23 дня назад +2

    ሰላም ለኢትዩጵያ
    ሰላም ህዝቦቿ /ለልጆቿ
    ሰላም ለመላው አለም 🌹🌹

  • @nuale23
    @nuale23 22 дня назад +1

    ፈታዎች የፑሽአፑን ነገር ለጊዜው ያዘውና ስለ ህፃን ሄቨን መዘገብህን አታቁም እባክህን ለብዙዎች መድረስ ስለምትችል

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 23 дня назад +4

    የአላህ ምን ጉዱ ይሄ ሰውየ አበዱ ብቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሀገሩቱን የሚመራት ያሳዘናል😂😂😂😂😂

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 19 дней назад

    መጨነቅ መንቀጥቀጥ

  • @keliljami3270
    @keliljami3270 22 дня назад

    Dr abiy Ahmed

  • @gizachewwordoffa
    @gizachewwordoffa 22 дня назад +1

    በጣም ይገርማል ምን ማለት ባቡር መገዱ ይፈርሳል ማለት ።እናንተ Bv8 ሰለምተቀባረሩ ስለደሀው ማሠብ አቆማችሁ አይደል?በምን መልኩነው ውበቱን የቀነሰው?ምን ማለት ነው?እኔ ባቡርን አይተው ተሳፍረውም የማያውቁ ዘመዶቼ መጥተን ካላየን ብለው ከገጠር መጥተው አይተው ተሳፍረው ተደንቀው ሄደዋል. በደሃ ሀገር ላይ ሌላ ተጨማሪ ያለሰፈላጊ ወወጪ መጨመርስ አስፈላጊ ነው።ሁሉም ጥግ ጥግ ይዛችሁ ከምታወሩ
    ቢየንስ በዝህ በሀገር ጉዱይ በደሃ ጥቅም ጉዳይ ተሳትፎ ብታደርጉ ጥሩ ነው።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 22 дня назад +1

    ፍትህ ለሄቨን

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 22 дня назад

    "...ውበት እንደተመልካቹ ነው" 😂 ድንቅ መልስ

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 22 дня назад

    እኛ ሀገር አንዱ የሰራውን ማጣጠልና ማጠልሸት ክፉ ችግራችንና የዕድገታችን ማነቆ ነዉ።በእዉነት እዚህ ሀገር ድሃን የሚያገለግሉና ድሃ እንዳይኖርና ለብልጭልጭ ነገሮች ቅድሚያ በመሰጠቱ ነው እንጂ ባቡሩ ከነችግሩ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለዉ!!!!

  • @bert932
    @bert932 22 дня назад

    አይ ፈታ ሊ የዛሬው ዘገባህ አይነፍም

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 22 дня назад

    ከቴክኖሎጂው ባሻገር ከጦርሀይሎች አያት ድረስ በአንድ ባቡር መሄድ ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ተጠቃሚውና ችግር ተኛው ነው የሚያውቀው ዝም ብሎ ወሬ ማውራት አስፈላጊ አይደለም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 22 дня назад +2

    ሓሓሓሓሓሓሓሓሓሓሓሓሓሓ እርር በል እመብርሐን እድሜሕን ትቅጨው ኡኡኡኡኡኡ አተን የማንሠማበት የት እንሒድ

  • @ReduRedu-wh1td
    @ReduRedu-wh1td 22 дня назад +1

    ድራማው አያልቅ ሊገሉት የመጡ ቢሆኑ የመጡት ህ እዛው ነበር ሚያስደፋቸው

  • @BrightHope-HorizonMedia
    @BrightHope-HorizonMedia 22 дня назад +2

    የፒፒ ሜድያ ካድር።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 23 дня назад +2

    ያን ማስለቀቅ ትተው ወደራያ ካልመጣን አሉ ትግሬዎች በየቀኑ አማራን ይገላሉ :;

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 23 дня назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @henokdemisse7591
    @henokdemisse7591 11 дней назад

    ባቡሩ መፍረስ አለበት ምንም ጥቅሙ አይታየኝም የከተማዋን ዉበትም አጥፍቶዋል ከተማዋንም ለ ሁለት ከፍሎዋል በዛ ላይ የትራፊክ መጨናነቅን ፈጥሮዋል ሃቅ ነዉ።

  • @yilmamamo1837
    @yilmamamo1837 22 дня назад

    I support Z idia . Let's discuss and agree if it is possible to make it UNDERSTANDING ?

  • @Zakme722
    @Zakme722 23 дня назад +1

    Eritrea sim mansat business hone esti yetebedele sew kale akirbuln evidence.

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 22 дня назад +1

    ኤርትራ ዉስጥ የ ኢትዮጵያ የሆነ ነገር የለም እሮብ ልኡላው የ ኤርትራ መሬት ነው ኢትዮጵያ ለ 25 ዓመት ይዛዉ ቆይታለቺ እንዳዉም ካሳ እንዳትከፍሉ ዝም ብትሉ ይሻላል

  • @mes3777
    @mes3777 22 дня назад

    የኛ አገር ነገር መገንባት ማፍረስ ሆኖ ቀረ? 15 አመት ሳይሞላው ማፍረስምን ይሉታል:: ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ብቻ

  • @seidhamza3731
    @seidhamza3731 22 дня назад

    በጉዳዩ በዝርጋታው የተሳተፉ ባለሙያወች የዘረፋው አባል መሆናቸው ግልፅ ነው

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 22 дня назад

    ቀይ መስቀል እኮ የፖለቲካ ስራ አስፈፃሚ እንደሆነ የሠሞኑ የኢቢሲ አስተያየት በቂ ማስረጃ ነው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 23 дня назад +2

    ⚠️ስለ ህፃን ሄቨን እናት እጅግ በጣም አስደሳች ዜና ተሰምቷል ሙሉ ቪዲዮውን ለቅቄዋለሁ አሁኑኑ ግቡና እዩት📢

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 22 дня назад +2

    Algeras Agerment 🇪🇷 ❤

  • @alaywelday3379
    @alaywelday3379 22 дня назад +1

    wishetam

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs 22 дня назад

    የመግሰትቃልአቀበይ

  • @goldenartrealestateplc5329
    @goldenartrealestateplc5329 23 дня назад +2

    ሌላ ፈጣን ብዛት ያለው የኤሎክትሪክ ባስ ወይም ባቡር መጨመር አይቀልም

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 23 дня назад +1

    480,000,000 Birr annual income for a railway company is a joke....it is almost equivalent to 5 million dollars...I am sure it's expense is much higher....

  • @musaali9185
    @musaali9185 22 дня назад

    በከተማ በቡር ምክንያት የተነሳ አያሌ ንግድ ቤቶች ከስራው ዘግታዋል።

  • @MuheHawi-vj6qd
    @MuheHawi-vj6qd 21 день назад

    ድቃላ ያራል እንዴ ብለህ ጠይቅልኝ

  • @takelegebreyes1877
    @takelegebreyes1877 22 дня назад

    በአዲስ አበባ ከተማ ባለው የትራንስፖርት እጥረት አኳያ የተሻሻለና ተጨማሪ የባቡረ መስመር መዘርጋት ይገባል፡፡ ይህ የእድገት መጀመሪያ ነው ፡፡ ትልቁ ችግር በማኔጅሜንቱ ላይ ስለሆነ መጀመሪያ ያ መስተካከልና ተጨማሪ የባቡር ሐዲድ መዘርጋት አለበት፡፡ ወደ ቃሊቲ መስመር ያለውን በማራዘም እስከ ደብረዘይት መድረስ አለበት፡፡ ከዚያም ወደ አዳማ መራዘም አለበት፡፡ ይፍረስ ከሚባል እንዴት አገልግሎትን እናሳልጠው መባል አለበት፡፡ ከሥልጣኔ ወደ ኋላ መመለስ ተገቢ እይደለም፡፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 22 дня назад

      የሚገርም እኮ ነው።ይህ የባቡር መስመር በደርግ ጊዜ መሠራት የነበረበት ነው ።ግን በጦርነቱም አልተቻለም ። አሁን ውስጡ የተሠገሠጉትን ሌቦች እንደማጥፋት ምን ሠይጣን እንዳሳሰባቸው አይገባኝም ። ይህ ባቡር የኢትዮጵያ ህዝብ ጾሙን እያደረ ከሌቦች ቢሮክራሲ ጋር እየታገለ ያሠራው የድህነት ሀብቱ ነው ። እንደውም መንከባከብ ነው ያለብን።

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 22 дня назад

    ሥለ ባቡሩ ከሚክሲኮ የተነሣ ታክሲ በጃሙ ምክንያት አያት ሣይደርሥ ባቡሩ ግን ደርሶ ተመልሶ እንደገና ሁለተኛ ዙር እንደሚጭንና ህዝብን በእጅጉ ለመጥቀሙ ተጠቃሚው ህዝብ ቢናገር ይሻላል ። ይልቅሥ ከሥር ያለውን መንገድ ተጨማሪ ሥፋት ካሥፈለገው እሱ ላይ መወያየት ይሻላል እንጂ አንዳንድ መኪኖች በቀን ከሚያባክኑት ውድ ነዳጅ ይልቅ ባቡሩ በጥቂት የኤሌትሪክ ፍጆታ ለህዝብ የሚሰጠው ጥቅምና ለአገሪቱ ያለው ገቢም እጅጉን ይልቃል ። የተሠራ በማፍረሥ ከሌለ ሃብት ላይ ከማባከን ሌላ መሥረተ ልማት መሥራት የተሻለ ይሆናል ።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 23 дня назад +4

    Feta it’s better stand with people don’t be ETV

  • @K_tech3
    @K_tech3 22 дня назад +1

    የነብዩ ወዳጆች ❤S❤A❤W❤

    • @user-ok1xs9qe3b
      @user-ok1xs9qe3b 22 дня назад

      ሶሎሏህ ዓለይሂ. ወሰለም❤❤❤❤

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 22 дня назад +1

      ከነቢያቹ ጋር ተነፊ 😄😳
      ምን ይመስላሉ ?? 😳 ሞላሎች 😆

    • @user-ok1xs9qe3b
      @user-ok1xs9qe3b 22 дня назад

      @@abebahabte8469 ትሰሪሪ ጋሕባ

  • @RedwanMamad-g6f
    @RedwanMamad-g6f 22 дня назад

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 22 дня назад +1

    Wey - Zendro❓️P.M-
    Kibebew Geda - min serto yinur❓️😁🤣

  • @2tedros
    @2tedros 22 дня назад

    Ha ha ha ha Dr water.... Kkk you called that push-up..... 🤣😂😂. He didn't even fold his elbows!!!!!

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 21 день назад

    መንግስታችን ተነካ ብለው ነው የመጡት አላለም እንዴ

  • @musaali9185
    @musaali9185 22 дня назад

    የመጀመሪያው አሰተየያት ሰጭ የጥቅሙ ተከፈይ ነበር ማሠለኝ!

  • @abebekesete
    @abebekesete 22 дня назад

    ነገር ፍለጋ ኢሮፕ እንደ ምክንያት

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 22 дня назад +1

    እርር ድብን ያርግህ ያባቴ አምላክ እንደው ምኑን ሰጠን ምን አጥፍተን ይሆን አምላኬ መገለገያውን ያምጣልን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 23 дня назад +1

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 22 дня назад

    የኢትዬጲያ ሕዝብ ስንት ፑሽ አፕ ይስራ ስሜቱን ለማርገብ ?

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 22 дня назад +1

    አንተን ነበር 150 ፑሽ አፕ ማሰራት 😂😂

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 22 дня назад

    የባቡርን ብድር 475 ቢሊዮን ብር ለኤግዘም ባንክ ማን ነው የሚከፍለው ? ገንዘቡን የበሉት ወያኔና ቡችሎቹ ሲሆኑ እዳውን የሚከፍለው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 22 дня назад

    ኤርትራ ላይ ምነው መንጠልጠል በዛ ሰላሙን ጠብቆ የህግ የበላይነትን አስከብሮ የሚኖሮን መንግስት ለምን እንደ እኛ በብሔር ተከፋፍሎ አይጫረሶም ነው ፍላጎታችን ሌላው ስለ ባድመ የአልጀርስ ስምምነት አንዴ የተወሰነበት ጉዳይ ነው ሌላ አጀንዳ የሰጣችሁ አካል ካለ ቦታ የለውም ረጅም እድሜና ጤና ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 23 дня назад +3

    አብቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teka1528
    @teka1528 22 дня назад

    Denkoro feta, wusha!!

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 23 дня назад

    እንኳን ደረሰባቸው ሲጠብቃቸው የነበረውን የገደሉት እራሳቸው አደሉ እነዚ ቅማላሞች

  • @ካሳሁንአሰፋ
    @ካሳሁንአሰፋ 22 дня назад

    😊

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 23 дня назад

    አቦ እኛ ፍትህ ለፌበን ነው ምን ፈልግ ምን አገባን ያንተ ፑሽአብ ወሬ😭😭😭😏😏😏

  • @dawittadese
    @dawittadese 22 дня назад

    Lemin kitchen gelbetewu wefelala...aygerfuhim...ende tiru Hager mery afihin sikeft atafirem...

  • @abby8509
    @abby8509 22 дня назад +1

    ይሄን የአምሮ በሽተኛ አማኑኤል ማን ባስገባልን😅

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 22 дня назад

    ስለ ባቡር በሚታይ ነገር ወሬ አናብዛ በመጀመሪያ ቀድሞ ነው እንጂ መጥኖ መዶቆስ -
    አሁን ምን ያረገል በቆመ ባቡር መልቀስ::

  • @JfhHfv
    @JfhHfv 23 дня назад +4

    ዉሸት የማይሰለቸዉ ሰዉ ይህን አዬሁ ሰላምህን ይሳዉ ህዝቤት ሰላም እደነሳህዉ😢

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 22 дня назад

    ሳዲስት

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 22 дня назад

    ጅል ያሸንፋል፣
    ምን ብሎ፣
    እምቢ ብሎ።
    ይገርማል።ነፃ አውጪዎች ችግር ውስጥ የከተቱን ራሳቸውን ወደ ጅልነት ቀየሩ።ቀጥለው እምቢ ብለው የነበረንን አሳጡን።በመጨረሻ ግን ፋኖ ላይ ጣላቸው።
    ፋኖ የአርበኞች እርሾ ነው።እውነት ነውና ያሸንፋል።አንድነቱም ከድል በኋላ አዲስ አበባ ላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ይመሰርታል።

  • @arsemadesalegn439
    @arsemadesalegn439 23 дня назад

    Yetrsaw debub minem yelehem bro

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 22 дня назад +1

    አንድ ቀን ቃሊቲ ተቀፍድደህ በደንብ ፑሽአፕ ትሰራለህ

  • @hussenyesuf-ve2he
    @hussenyesuf-ve2he 22 дня назад

    ኢትዮጵያ ሰላም የምትወጣው በኢስለላም መንግስት ስትመራ ብቻነው።ምክንያቱም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በቁርአኑ
    የገደለ ይገደል ;
    የሰረቀ እጁ ይቆረጥ;
    ዝሙት የሰራ በ40 ጅራፍ ይገረፍ ይላል;
    እንደዚህ ቢሆን ማንም አመፀኛ ባልኖረ ነበር

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 23 дня назад

    The light -train final decision must be based on expertise -analysis rather than only political-decision .
    _to dismantle it totally
    _to improve it on the spot
    _to shift the service to another place.
    & others considerations to minimize costs.

  • @issu23
    @issu23 22 дня назад

    There is any location occupied by eritrea!! TULLTULA!!!

  • @YeshiworkBelayneh
    @YeshiworkBelayneh 22 дня назад

    I don’t think he is normal 🤔

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 23 дня назад +2

    ቆሻሻ ህፃን መሪ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 23 дня назад

      አብይ አህመድ 💪💪💪💪
      ተቃጥል

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 22 дня назад

    አብይ. እኮ የኢኮሎሚ እዉቀት የሂሳብ እዉቀት የለዉም
    ባዶነዉ በጭብጨባ ወደስልጣን መጣ እያስጨበጨበ ቀጠለ የኢትዮጲያ. የልማት ዝርጋታ ከኔ ይጀመር በኔ ግዜ የተሰራ ይሁን የሚል ጠባብ ጨቅላት ነዉ ያለዉ

  • @user-zo4hu9kg5h
    @user-zo4hu9kg5h 23 дня назад +2

    ይሄ ቱሪናፋ ሊገለው የሄደውን ፑሽአፕ አሰራሁት ይላል 😂

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 23 дня назад

      አይዟሽ ገለቴ😂😂😂

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 23 дня назад +2

    አቤት ይህ ሰዉዬ ካልተወገደ ኢትዮጵያ ሰላም የላትም 💔💔💔 የኢትዮጵያ ወንዶች የት ናችሁ??????? በቃ አፄ ምኒልክ ፡ አፄ ቴዎድሮስ እያሉ መፎከር ብቻ ነው??? በስመአብ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 23 дня назад +1

      መስቀልና ጠመንጃ ተሸክመ አብይ አህመድን ማሸነፍ አይቻልም

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 22 дня назад

    ባቡሩ ፈጣን አይደለም የሚባለው ሐገር አቋራጭ አደረጉት እንዴ? በየፌርማታ የሚቆም እኮ ነው። ከመገናኛው በቀር ወደ ሐያት ያለው መስመር የትኛው ነው ድልድይ ያለው? ይልቁን አለ ቢባል እንኳ ከመገናኛ ጦርኃይሎች ባለው መስመር ላይ ነው።

  • @darulemma784
    @darulemma784 22 дня назад

    የባቡር ወሬ ተደጋጋሚና አሰልቺ አርጋችሁ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 22 дня назад

    የፈለገውን ያህል በበጠረቅ ከዳተኛነቱን ይሁዳነቱን ዘረኝነቱን እና ገዳይነቱን አይቀይረውም ከህዝብ ልብ ውስጥ ተተፍቶ የተጣለ አረመኔ ነፍሰ በላ መጨረሻው እንደ ውሻ በአደባባይ ይጎተታል። እስከዛው በጀሌዎቹ ታጅቦ መቀደዱን ይቀጥል።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 22 дня назад

    የደሞዝ ገቢ ግብር ይቀንስ !!!!!

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 23 дня назад +4

    የበሻሻው ጨቅላ 😂😂😂

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 22 дня назад

    አያችሁ እንደዚህ ነው ሠውዬው አሁንም እሄን እየሠማችሁ እምትዋጉ ለሡ እምታሸረግዱ አላችሁ ብቃሠውዬው ውለታ አክብሮት እሚባል ነገር አልፈጠረበትም ዘረኛነው ሥንል በምክንያት ነው

  • @Wonders_win
    @Wonders_win 22 дня назад

    ባቡሩ መነሳቱ አግባብነት የለውም። ቴክኖሎጂ ከማስተዋወቅ፣ ከመዘመን አንፃር ባቡሩ አስፈላጊ ነው። እንዲሁም በኤሌክትሪክ እየሰራ እጅግ ከፍ ያለ ገቢ በየቀኑ ያስገባል። በመሆኑም ባቡሩን ማፍረስ ሳይሆን በተሻሉ ፍርጎዎችና ዘመናዋ የባቡር ሞተር ለመተካት ጥረት መጀመር አለበት። በፍፁም የባቡር መስመሮቹ መፍረስ የለባቸውም። ይልቁንም ካቆሙበት ወደ ከተማዋ ሁሉም አቅጣጫ መስፋፋት አለባቸው።