ዋሽንት በትዝታ amazingEthiopian instrumental music by filut

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024

Комментарии • 81

  • @sahlehaile7425
    @sahlehaile7425 2 года назад +1

    እምቅ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሀብት ለዘመናት በአጉል ( በኦሪት ዘመን አስተሳሰብ stone age) ተዳፍኖ የቆየውን የአገሪቷን ገፀ - በረከት ትውስት የአገሪቷ የጀግኖች አምባ መገለጫ Melody በናንተ ብርታት በኩል ገነቷ paradise ኢትዮጵያችንን በዐለም ተርታ በክብር ትሠለፋለች የተከበርክ ወንድሜ ምርጥ የዋሽንት ችሎታ እናከብርሀለን Amazing Creative washint music player ግፋበት እንወድሀሐን ።

  • @ወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤ 2 года назад +1

    አረ ወዳ የህን ስሰማ ሀገሬ ይናፍቀኛል ማነዉ እንደኔ ሀገሩ የሚናፍቀዉ😭😭💔💘😥😭

  • @ፍቅር-ነ5ዀ
    @ፍቅር-ነ5ዀ 3 года назад +2

    ወላሂ እኔስ ዋሺንት ሥስማ የቤተስቦቸ ናፍቆት ያስለቅስኛን😢😢😢😢

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 4 года назад

    ውይ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በአለህበት ይጠብቅህ እናመሰግናለን ጀግናው አምራ ትዝታ ቤቴን ሞላው

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 года назад

    ውይ ውይ የውጭ ሀገርሰው ዋሽንት እየተለማመደ መስሎኝ ስገባ አየሁት አንጀት ይበላል በፍልስጤማውያን ላይ የሚደርጉትን ከልክ ያለፈ በደልና ጭፍጨፋ ጭካኔቸው ገደብ በማለፉ የኢስራኤልን ባለስልጣኖች በጣም በጣም በጣምነው የምጠላቸው የዘመናችን ሂትለሮች እነሱና ትራንፕ ናቸው ነገርግን ወታደሮቹን ሳይ በጣም ያሳዝኑኛል
    ደግሞ ባይገርማችሁ ገናጨቅላ ለግላጋ ወጣቶች ከመሆናቸው ደግና ሩህሩሆች ናቸው እንደትላልቆቹ ሸር አልተሞላም ልባቸው እያዘነ ነው ትእዛዝ ግደታ ሆኖባቸው እንጂ ፍልስጤሞችን መግደል ማሰቃየት አይፈልጉም እንደውም ታርቀው በሰላም ለመኖር ነው የሚመኙት ግን እንደቀይ ሽብር
    ብሄራውይ ውትድርና እየጓፈፉ በግድነው የሚከቶቸው ጦርነት ውስጥ ደግሞኮ
    ቡዙወቹ የአበሻ ልጆች ናቸው በዜግነታቸው ኢስራኢል ስለሆኑ ነው እንጂ እኔ ድንግር ነው የሚለኝ ወንድም እህቶቸ የአበሻ ልጆች በሀይማኖት ብንለያይም ክፏቸውን አሎድም ያንቀጠቅጠኛል መልሰው ደግሞ ፍልስጤማዊያኑን በገፍ ሲገደሉ ሳይ ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ አዝናለሁ ሁለት ወድጀ እንደት ይሆናል አንድኛቸውንም መምረጥ አልቻልኩም ብቻ ደጎችን ያቆይልን መጥፎወችን ደግሞ ከኮሮና ጋር እንደ አዶልፍ ሂትለር ጥርግ አድርጎ ይወሰድልን የአበሻን ህዝብ በያለበት ሀገር ድንበር አላህ ይጠብቀው አሚንን ወንድም በሀገርክ የምትኮራና ሀገርክን የምትስተዋውቅ
    ደስየምትል ነህ ገጠር ያለውን ኦርጂናሉን የከብት እረኛ ጠንካራውን ገበሬነው የምትመስለው አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኮሜንቶች አንች ሙስሊም ሆነሽ እንደት ኢስራኢላውዩን አላህ ይጠብቅህ ትያለሽ እንዳትሉ በወረቀት እንጂ በነፍስ አበሻውይ ነው ያውም ደሰየሚልኩሩ ሀበሻዊ
    ደግሞ ሁሉም ኢስራኢላዊያን ጨካኝ አራጂ አረመኔወች አይደሉም የሁድም ሆነው እንደእኛ ለፍልስጤሞች የሚያዝኑ ባለነፁህ አእምሮና ባለ አዛኝ ልብ ቡዙ አሉ በእነሱ እጂ ቢሆን ላቸው ፍልስጤሞችን ይቅርታ ጠይቀው በሰላም አብረው ተጎራብተው ለመኖር የሚፈልጉና የሚናፍቁ በጣም ቡዙ አሉ አላህነው የሚያውቀው እኛ ሰወች በሰወችላይ መፍረድን እንጂ እውነቱን ምን አውቀን ብቻ አላህየ በቃይበለን ስቃያችንን
    መጥፎ መጥፎ መሪወችን ያንሳልን መሪውን ም ተመሪውንም ህዝብ ጥሩ ያድርገን አሚሚሚን

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 года назад

    ያገሬየ ልጁ ያምራል ለብቸኝነቴየ ላድሱ እግዳየ ትካዜየብቻነው መስተናገጃየ በል አዘተኛነኝ😭😭😭😭😭💔💔

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад +11

    ዋሽት ስሰማ ሆዴ ይባባል ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 лет назад +11

    ትውልደ ኢትዮጵያዊው በእስራኤል ሀገረ በጦር ሰራዊትነት እያለ ስለ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ በትዝታ ያንጎራጎረው።

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 19 дней назад

      ውሸት አሜሪካን ነበረ ታሞ ሞተ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 лет назад +1

    ኩዳዲ የሚል ትረካ ተከታትያለሁ
    ዋሽት ተጫዋቹ አረሰዎ ነት ልበል
    ልክ እነደዚሕ ነው ክላሲካው ሲሠስጥ በጣም ነው ምወደው።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 года назад

    ድልነሳው የሚባል የጎጃም ሰው ነው እገሩን በጣም የሚወድ ነበር ሁለት አመት በፊት ከዚህ እልም ተስናበተ ነፍስህን በገነት ታኑርልህ

    • @نجاتمحمدآحمد
      @نجاتمحمدآحمد 4 года назад

      ምን? ይሄልጂ ሞተ ነው የልከው/ ሽው

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 19 дней назад

      አዎን ሊመዚን ይነዳ ነበር ቀብሬዋለሁ ሚስቱ asian ነበረች

  • @LoveLove-um2on
    @LoveLove-um2on 2 года назад

    አይይይይ የሠው አገር አባቴ ተዝ አለኝ ዛሬስ ወላሂ😥😥

  • @hshshsbzzbbz7202
    @hshshsbzzbbz7202 5 лет назад +2

    እውነት አጎቴ ልክ እዳተ ዋሽት ሲጫወት አተን ልክ ማሚ ትሙት ስለሞተ አስለቀስከኝ ከ20 ጊዜ ያላነሰ አየሁት

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 3 года назад

    ትዝታ 😥
    በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @ሀናየውሎልጅ
    @ሀናየውሎልጅ 5 лет назад +3

    ወይኔ ትዝታ ሊገለኝ ነው fb ላይም ለቀህው አይቻለው ላክልኝ የfb ስሚ የወሎ ልጅ ነው የሚለው እራስህ ኮመት ላይ ታገኝኝ አለህ

  • @bosssboss8822
    @bosssboss8822 5 лет назад +1

    በባለፈው ፍቅር ያዘኝ ብሎ ሲለቅሰ በጣም አጀቲን በላኝ ከዛ ጠፋ እፍፍፍፍ 😢😢💔

  • @ምፅላልያባቷልጅ
    @ምፅላልያባቷልጅ 5 лет назад +9

    አይ ወድሜን አስታወስከኝ አይ ስደት እህ አሁንስ ድክም አለኝ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    🥰🥰🥰

  • @alamnash3689
    @alamnash3689 5 лет назад

    ወድም ያምራል

  • @shimbrasisay7897
    @shimbrasisay7897 5 лет назад +1

    Wow 😍

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 5 лет назад

    ጀግናናናናናናናናናና

  • @SSSMTube
    @SSSMTube 5 лет назад

    የኔ ልዩ አባቴን አስታወሳችሁኝ ወላሂ

  • @bezuyakonjo7138
    @bezuyakonjo7138 5 лет назад +1

    Waoow.❤

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ

    ይህ ነገር ኩረጃ መሰለኝ

    • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
      @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 4 года назад

      እኛ በሰው ላይ አንቀልደም እንማራለን እጂ አኮርጅም/እኔ ክራር እችላለሁ ኩረጃ አድለም፣በኢትዮብ አይቸ ቻልኩ።

  • @ማስቱመሲ
    @ማስቱመሲ 5 лет назад +1

    ዋውብሎ ዝም

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 2 года назад

    😭😭

  • @berkedemelo7833
    @berkedemelo7833 5 лет назад +1

    ወይሀገርትዛለኝ😭😭😭

  • @twaibamohammed534
    @twaibamohammed534 5 лет назад

    ውይይይ ዋሺት ሥሠማ ሆደየ ይረበሻል ውይይይይይይ

  • @ፍሬህይወትእንዳለው
    @ፍሬህይወትእንዳለው 4 года назад

    ውይይይይ ትዝታ አለብኝ እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት

  • @kassatessema7452
    @kassatessema7452 4 года назад

    Kesekeskegen

  • @buzeesisaayyeorthodoxlij438
    @buzeesisaayyeorthodoxlij438 4 года назад

    Uuuuuuuuu teze aleny agere😭😭😭

  • @mashamasha3255
    @mashamasha3255 5 лет назад

    Wawe.wawe.wawe.

  • @yedehalijtube6613
    @yedehalijtube6613 4 года назад

    ቤተሰብ አረኩሽ እንዛመድ አብረን እንደግ ዜዶ

  • @ሀዩየጃማልጂ
    @ሀዩየጃማልጂ 5 лет назад

    ይመችህ አቦ

  • @aminaami1869
    @aminaami1869 5 лет назад

    🌷🌷🌷

  • @zedh9080
    @zedh9080  6 лет назад

    waw what a talent

  • @dR-zz9se
    @dR-zz9se 4 года назад

    😥😢😍

  • @idrisabdh8501
    @idrisabdh8501 4 года назад

    እጀራ ይውጣልህ ከነወጡ

  • @satenwondmagen8523
    @satenwondmagen8523 5 лет назад +1

    እባካችሁ አትኮርጁ

  • @hawalama9594
    @hawalama9594 5 лет назад

    ዋሽትስሰማልቤይርበሻልስደተኛነቴይሰማኛእርመቸነውስደትበቃሽየሚለኝ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 лет назад

    😭

  • @gebayawyetwale3082
    @gebayawyetwale3082 5 лет назад

    best of best

  • @zakiranwar1635
    @zakiranwar1635 5 лет назад

    መገን አተልጅ እረተው ግደለህም

  • @naimaanam8769
    @naimaanam8769 4 года назад +2

    ዋሺት ስሰማ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል እምየ ሀገሬ መቸ ነዉ የማይሺ

  • @nejatbtyasin973
    @nejatbtyasin973 4 года назад +1

    አይይይይይይይ

  • @Oluffemi
    @Oluffemi 11 месяцев назад

    Le son est le même que la flute jouée dans certains pays au sahel.

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 лет назад +4

    ወይኔ ትዝታ ወንድሜ ንመሰልከኝመልክህ.

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    በርታ የዋሽንት ነገር ልቤን ይሰዉረዋል

  • @hikmayoutube9640
    @hikmayoutube9640 3 года назад

    Wawu

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 года назад +1

    አይይ😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @yoshe23
    @yoshe23 6 лет назад +2

    ወይኔ ደስ ሲል ወሰደኝ ወደ ኢትዮ አይይይ

    • @bizuayehu10
      @bizuayehu10 2 года назад

      Anjteten belashew Mariamn
      Ayzosh hulum yalfal

  • @yirgafenta9745
    @yirgafenta9745 5 лет назад +1

    wow amazing great talent

  • @ወሎየው-ገ3ኰ
    @ወሎየው-ገ3ኰ 4 года назад

    ተመቸኸኝ ትዝታ አለኝ ወድም

  • @jejwjw7672
    @jejwjw7672 3 года назад

    ዋሺንት ውሰጤነው

  • @maermmahmmed6568
    @maermmahmmed6568 4 года назад

    አየየየየያባቴ ትዘታ

  • @HhH-rn1tv
    @HhH-rn1tv 4 года назад

    አቤት ትዝታ

  • @idrisabdh8501
    @idrisabdh8501 4 года назад

    በጣም ደሥይላል አቦ

  • @idrisabdh8501
    @idrisabdh8501 4 года назад

    ይመችህ አቦ

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew1581 5 лет назад

    Wawwww,washent i like too!

  • @lovebechgnt8195
    @lovebechgnt8195 5 лет назад

    Hode bababing eee

  • @genetseyoum6240
    @genetseyoum6240 5 лет назад

    Hagera nafekg

  • @siragahmad6686
    @siragahmad6686 5 лет назад

    Felasha

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 5 лет назад

    Amazing flute_washint

  • @ሀዩወሎየዋ-አ5ጸ
    @ሀዩወሎየዋ-አ5ጸ 5 лет назад

    😢😢😢😢😢😔

  • @lavendera6846
    @lavendera6846 5 лет назад

    👍

  • @rahmiyeweloleji6958
    @rahmiyeweloleji6958 5 лет назад

    Wow yemcheh

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 5 лет назад

    💚💛❤ yemechihe yegre leje

  • @ማያማያ-ጨ2ጘ
    @ማያማያ-ጨ2ጘ 5 лет назад

    washenti sesame hadi yebesegale😥😥😥😢😢😢😢😢😢