Gizachew Teklemariam - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Ethiopian Traditional Music : Gizachew Teklemariam | ግዛቸው ተክለማርያም - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music
አማራዎች ውስጤ ናች እኔ ግን የስልጤ ልጅ ነኝ ዘራኝነት ምንምን አለወድም ብዙ ግን የምኖረው ከአማራ ጋር ነው ሰለዚህ የናትን ክፉ አየሳማኝ የእናተን እመም እመሜ ነው እና እወደቹወለሁ ኑርልኝ በሰላም ♥♥♥
እኛም እንወድሻለን ማር ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Hubbub bubba💓❤️💘💔💕💕
Wubbbbbbbb💌❣️💕💝💗
እናመሠግናለን ውዳችን
እናመሰግናለን
እኔ ከሶማሊያ ነኝ ነገር ግን በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን በተለይ አማሮችን እና ዘፈኖቻቸውን እወዳቸዋለሁ ፣ ባይገባኝም የኢትዮጵያን ዘፈኖች ማዳመጥ እወዳለሁ ፣ አንድ ቀን ምሥራቅ አፍሪካ በሙሉ ሰላማዊ እና ተራማጅ እንድትሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
ይህንን ለመተርጎም የ Google ትርጉም ተጠቀምኩ።
This is beautiful. Thank you so much. We love you guys!!!
ተለለ
ሱማሌ ኢትዩጵያዊ ወይስ ሱማሌላድ እኛም እንወዳችሀለን😍😍😍
I THANK YOU BRO .THAT IS GREAT
😂😂😂😂 ተጀነን አንተ ራስህ 😮🎉
I'm a Guinean (West Africa). I have an amazing and incredible love for Ethiopian music and Ethiopian culture in every aspect
Thank you. Love West African music too. There is a lot that we share.
Z music held great history try to approach good English speaker of Ethiopian and u like it more
Thank you lover!
Thank you so much our Guinean friend for your love of wonderful and ancient proud Ethiopia!!! I wanna see a united and prosperous Africa immediately!!! I love Guinea and west African music so much!!!
Thank you so much
I am Eritrean , I deeply know in my heart amhara and Eritrean have the same root
The same ancestr
I think so too. when I hear - Aya Beyene - of Vitoio Bosi I think I am listening Amharic
I think too, the elders Amhara from menze merhabet they used to say came to shewa holding tabot, this was around 6, 7 century . The name merhabet < show me my house> is a dream vision where to put tabot. And this tabot come from present day south Eritrea debebizan
I love to see Eritreans who are positive about Amhara. I appreciate my friend
😁😁😁babene alora kalas sakit mara fnistra kamicha endiayamo 😂😂
The Shewa Amhara are from Axum.
I'm from Bénin ( West Africa) . Ethiopian music is my Top favorite ! Big up Ethiopia ! U are African pride !
😘😘😘😘🙏
We ethiopian have great pleasure to our african brothers and we are detemned to pay any value of to maintaine liberity for all of us (africans). trust we ethiopian we can't left the status that all african placed us to confront all sorts of challenges that threating africans THANK YOU!!!
One love Africa
Ligabaw Beyene
One of an Ethiopian died heroically 💚💛❤
Vous etes aussi bon mon Frère
I love the Amhric language and the Amhara people in Ethiopia,
Because I was have a friend from this community in the Gambia west Africa.
He the one was teach me Amhric language and now I'm proud for this beautiful
culture called Amhara people in Africa the best ex.
Gambia ❤ethiopia
ድሮ አያቴ ሊጋባው በየነ ስትል እሰማ ነበር መቆየት ደጉ ለካ እንዲህ ነው ታሪኩ ኡፍ አቦ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ እድሜህን ያርዝመው .....ከ ደ/ብ እኔው የሰሜኗ ውብ ሀበሻ ካለሁበት Beirut "ስደት አይንህ ይጥፋ ከዚህ ውብ ባህሌ የለያየህኝ ኡፍ እንባ በአይኔ ሞላ........ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!! ፍቅር ያሸንፋል !!!!!
Misiki Sefiye zemed nachew wey please ? He is our relative
Me to,thanks your opinion.
😘😘😘😘
ቀን
ነበር
Beautifulll. Bless Ethiopië. Love from morocco
thanks can i ask you one question plz
I enjoyed you Moroccan recovered this song! ruclips.net/video/eJsVoINHA1I/видео.html&start_radio=1
💚💛❤️ባድራችን ከፍ አርጎ የሚዘፍን ዘፍኝ ሁሉ ውስጤ ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት አሜን(3
Sfd mfjh aemn
Sfd mfjh ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላም አድርግልን ፈጣሪ
ይህንን ሙዚቃ ስሰማ የነዛ ኩሩ ለሀገራቸው አንድነት ሲሉ ሆዳቸው አምላካቸው ያልሆኑ ሀገርን በፍቅር ያጣመሩ አባቶቼ ዎኔያቸው በውስጤ ሲዟዟር ይታዎቀኛል በባንዲራቸው ቀልድ የማያውቁ ዛሬ ባንዲራን የሚዎረውር ትውልድ መጦብን ሳይ ያንተከትከኛል ይነደኛል ወገኖቼ።
“አንድ አርጎ የሚያበስል ምጣድ የት ይገኛል፣
ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያራል።” 💚
አሱን ምጣድ እኛው ካልሰራነው ገቢያ ላይ እንደማናገኘው አረጋግጫለሁኝ። ስለዚህ ይህ ትውልድ ይሄን ምጣድ ሊሰራው ግድ ይላል።
ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሀ እየለመነ
ዋይ ገጠምኩልህ ላግዝክ ብየ ነው
Tikikil wendme
So true isn’t it 😉
Wesagn quote
Amhara the proud of Ethiopia. God may protect Amhara’s from any bad things. I love Amhara and Ethiopia Flag. From Eritrea!
thanks we love u too. From Wollo, Amhara Ethiopia!
who ask you where you come from , idiots
@@ethiofanos8030 what a stupid question u asked me go hell! I replied to my beloved brother!
we all ethiopians, , you are Ethiopain too, ass hole
@@Lijmaki you got be from Tigray,A digrat idiots, shame on you
እንዴት ብዬ እንደምገልፀው ቢጠፋብኝም ግን እጅ በአፍ የሚያስጭን ቅንብር ነው : በትክክል የአማራን ባህል እንዲሁም ስርአት ያለበት መአድ እንዲሁም አለባበስና ውዝዋዜ , ቅልጥፍ ባለ አሰራር ስለአቀረባችሁት አመሰግናለሁ ዘራችሁ ይባረክ ! አማራ ለዘላለም ይኑር !!!
ሊጋባው በየነ ዘፈን በጣም ኢትዮጵያዊ ባህልን ያቀፈ ቆንጆ ዝግጀት ነው። አለባባሱ፣ ጭፈራው፣ የጨፋሪዎቹ ችሎታና የቀረበው መልእክት፣ የዘፋኙ ድምጽ ምቹነት፣ የጨፋሪዎች ዓይኖች አስተያየቶች፣. . . ወዘተ በጣም ደስ ይላል። ቁምነገር ያለው በመሆኑ ሁላችሁንም ሰላምና እድሜያችሁን ያርዝምልኝ። እኔ በጣም ረክቼባችኋለሁ።
You precisely expressed what really all about this wonderful traditional Ethiopian music was.
አዎን እውነት ነው ዛሬም እንደድሮው ለኢትዬጽያ አንድነት የሚታገሉ ሚሊዮን ሊጋባው በየነዎች አሉን
ክብር ለድንግል ልጅ ።
ባህላችን ያለው አሜሪካ ነው ለካ ዋው!!
Wow wow wow
Neftegnaw Wollo u are 100% my family live in the more than 40 years. They are strict about our culture
I am Eritrean, but i love ethio music. May god be with us. One love ethio-eri. Melkam adis amet😍😍
Tekie Amine we love you too !i am amra
iam also love to ertrian music both country are one
really one love ethio eri
እናመስግናለን በጣም
We love you to😘 we are one blood
ምርጥ ስራ ማን እንደ አምሀራ አማራን በክፉ አይኑ ያየ አይኑ ይጥፋ
ግዛቸው ተክለማርያም
ሊጋባው በየነ
ቅዱስ
ጊዮርጊስ
የንጉስ
Waw i'am from morocco I love ethiopian music waw waw ♥♥♥♥♥♥
I love Morocco peoples too
The same culture
❤
Thanks
ጎሽ! እንዲህ ነው እንጅ የባህል ዘፈን። ድንቅ ነው!
ድንቅ ዘፈን
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ኢትዮጵያዊት አድርገህ ስለፈጠርከኝ ደግሞም አማራ💚💛❤😘😍
This is beautiful music. From Trinidad and Tobago 🇹🇹
No do not make mistake this dong belongs to my lovely country Ethiopia. And talks about the story of a warrior againest Italian invasion.
history lay endet nesh
N
@@habtamudegeneh6744 🤣😂😅a fraudulent teacher in the wrong class
@@sinebelete9154 he meant he’s from trinidad😐
I'm from Morocco I'm amazing we have the same style of music 🎶🎵❤️❤️❤️❤️
The semetic languages speakers of northern Ethiopia people and Moroccan people are relatives,I saw some documentary regarding this.
Wow! Beautiful, exciting, amazing and wonderful Ethiopia! What a great country with beautiful people. Greetings from Guinea!
Ethiopian music so good. Amazing it has same rythms and instruments as Moroccan berbers of Souss region.
it is Amhara ethinic song
MERCIE fréro , Ethiopie symbole de la résistances Africain ADWA ! ADWA VICTORY Africain one love Ménélik II
I'am Ethiopien !! 🥰🥰 🍁Ethiopia land of our father land or JHA JHA likes to stay when the clouds of storm suddenly formed at night our armies rushed towards you we must be victorious in the fight when the swords are drawn to shine our victory will be glorious led by the red yellow green forward forward for the victory that Africa that Africa is free that Africa that Africa is free...
@@abyssiniaethiopia7667 እኔ የሀገሬ ልጆች ትገርሙኛላችሁ። እሱ የፃፈው ሌላ የእናንተ ሪፕለይ ሌላ እንደው ምናባታችሁ ይሻላችኋል?? ለምን ታሰድቡናላችሁ ማለፍ ሳትፅፉ ማለፍ አትችሉምንዴ ምድረ ጅላ ጅል
Can you please provide some examples, I would love to hear the songs
ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው እንደኮራ ሞተ እንደ ተጀነነ ጠጀ ጠጣአ ሲሉት ውሀ እየለመነ ዋውውው ሊጋባው በየነ እንሞታለን እንጅ እንደተዋደድነ አማራነቴየ ኩራቴየውበቴየ አራት ነጥብ !!!!
አንድምታው ያለገባቸው ኤፍ.ኤሞች ሲያራግቡት ሰነበቱና ትርጉሙ ሲገባቸው የተውት ሙዚቃ፡፡ ምርጥ ሙዚቃ ነው!
kkkkkkk I hope they will open it back now
ግዝዬ ኑርልኝ ትክክለኛ የአማርኛ ባሕል እና ትውፊትን በደንብ የተላለፈበት ዘፈን ነው ተባረኩ።❤❤❤
Beautiful Amhara song ! What a amazing culture .
እናመሠግናለን
Ethiopia በሁሉም አካባቢዎች በጣም ጠንካራ ነኝ ፋኖ ሁላችንም ኢትዮጵያ ነን እኛም ወታደራዊ ኃይል ነን
እውይይይ ምርጥ ያመቱ 1ኛ ክሊፕ. ከ ምርጥ ድምፅ ጋር. በርታ ኢትዮጵያ ኑሪልን ባህላችን እኮ ልዩ ነው ሴቶቹ ደስ ሲሉ
ቪዲወ ከሰሩ አይቀር እደዚ ነዉ በጣም ነዉ የምታምሩት እኛ ኢትዬጺያዊያን በራሳችን ማንነት ስንኮራ ነዉ የሚያምርብን አለባበሳቹ የትወና ብቃታቹ ፈገግታቹ ዉዝዋዚያቹ...ሁሉ ነገራቹ በጣም ነዉ የሚመች ድምፅክም ያምራል♥ እንሞታለን እንጅ እዳማርብን!!!
ቃል የአፄወቹ ልጅ ቃልየኔማር.ላኪልኝ..ትክክለኛባህላችንን.ተመልሶእየመጣነው.ሽሩባቢሰሩደሞየበለጠነበር
እውነት ነው። ግን የትኛዋ ቃል ነሽ ? ያች ጠፍታ የነበረችሁ ቃል ባልሆንሽ? 😛
ሃሃሃሃሃሃ አወ ቃል የሀበሻ ልጅ ነኝ የኔ ማር♥♥♥
Bestምን Cell እዉነት ነዉ♦
ቃል የአፄወቹ ልጅ ቃልየ ማር ላይክ ገጭቸሺ አለሁ ይኸነው ተፈጥሯዊ ውበት ማንነት ሁሉንም ብለሻዋል 😍😍😍😍 😘😘😘😘
ወይ ይህ ገራሚ ልጅ! እውነትም የእውነት ሊጋባው እስኪመስል ክሊፑን ተጫወተው!
I am Eritrean l love Ethiopia music.
Me too Love Eritrean Music. We are from the same family, I strive the time of our Unification!
Biniam Maekele እናመሠግናለን
Biniam Maekele
Biniam Maekele the area where i live the eritreans act like they like us ethiopians.but behind our backs they talk shi**.that's why i don't trust some eritreans when they say I like ethiopians.
Biniam Maekele
Thanks u.. mar
Tales and folkloric songs of one last patriotic act. Ligaba Beyene is one true son of the soil. Despite his fallout with the emperor, when the call came to stand for the motherland during the last Italian invasion of Ethiopia, he came out of his isolation and went to the front. All his brothers followed him there. All died fighting gallantly, never returned for their families. Their story lives ...
i dont understand the language,but i love your music#1love Ithiopia
I am from Somalia i love Ethiopian music
Mohamed Hassan E Daaha than you bro , me also I Love Somalian i have plenty friend from Somali
Thank you so much for your love of ancient and proud wonderful Ethiopia's music!!! I love Somalia and its people!!! I got several Somali friends!!! United and prosperous East Africa!!
እድሜያችሁ ከፍ ትበል እንባየን ነው ያስመጣችሁ በመጨረሻ ሰዓት ሰርፕራይዝ አረጋችሁኝ አሜሪካ ላይ ሁኖ በሀገር ልብስ ደምቆ እንዲ ያማረ ነገር መስራታችሁ በጣም ያስደንቃል እግዚአብሔር ይስጥልን
Thank you
የሊጋባው በየነን ታሪክ ለሚያውቅ ሰው ይሄን ዘፈን ከእንባ ጋር ነው የሚያዳምጠው፣የሀገር ፍቅር ጥግ ያይበታል
I love the expression “አንድ አርጎ የሚያበስል ምጣድ የት ይገኛል፣
ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያራል።
What a traditional music!!! I haven't seen a clip like this in the past. It's associated with our identity and culture. Other's are boosters, they want show us very luxurious things like vehicles and buildings but they don't live that life.
I appreciate you Gizachew b/se you respect your CULTURE!!!!
I'am Ethiopien !! 🥰🥰 🍁Ethiopia land of our father land or JHA JHA likes to stay when the clouds of storm suddenly formed at night our armies rushed towards you we must be victorious in the fight when the swords are drawn to shine our victory will be glorious led by the red yellow green forward forward for the victory that Africa that Africa is free that Africa that Africa is free...
በጣም ያምራል ኢትዮጲያዊ መሆን በእዉነት ኩራት ነዉ ። ባህላች ሲያምር እኛ ኢትዮጲያወች ምናችን ይጠላል ። ኢስላም ክርስቲያኑ ተከባብር ተቻችሎ ሲኖር በጣም ደስ ይላል ሠላም ለኢትዮጲያ ። እወዳችሗለሁ ።
Ethiopiawinet metadel naw.
ኡፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በርቱ ይሄ ነው ማንነታችን እድሜና ጤና ለሁላችሁም....ደስ የሚል ስራ አይ ድሮና ዘንድሮ ምርጥ የሀገር ኩራቶች።
I am proud to be Ethiopian !!!
ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ስራ. ሁለገቡ አርቲስት ሁሉንም የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያ በብቃት የሚጫወት ድንቅ ባለሙያ ግዛቸው ተክለማርያም.
እጅግ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለው ስራ ነው የሰራከው. እንኩዋን ደስ ያለህ ልልክ እወዳለው.
የውዝዋዜ ባለሙያዎች በሙሉ የማውቃችሁም የማላውቃችሁም ለሰራችሁት ታይቶ የማይጠገብ ድንቅ ስራ ቃላት የለኝም. ሁሌም አብራችሁ በቅንጅት ስሩ ምክንያቱም በጣም ስለምታምሩ ነው.
በተረፈ ለዚህ ውብ የፈጠራ ስራ ማማር የደከሙትን በሙሉ ተባረኩ ሳልል አላልፍም.
ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን.
temesgen zeleke thank you
ዋውውውው እንዴት ደስ ይለል ወድ እትዮጵያኖች ለገና በዓል በስላም በጤና አደራስችሁ በስደት የለችሁ እህት ውንድሞቼ አይበባ ሆዳችሁ ለእኛም ቀን አለ እግዚአብሔር ለሀገራችን በስላም ያብቃን
Amharans are not as tplf told lies to all of us. They are wise, nice , Patriots and God feared people . from eritrean born.
👍👍🌺🌺💚✔️✔️✔️
💚💛❤️😘😘😘😘 ተባረክ የሰው ልክ የሚያቅ ትልቅ ሰው ነው 💚💛❤️🙏
ተባረክ ወንድማችን መቸም ትልቅ ሰዉ ትልቅን ያቃል ያከብራል ኑርልን ክፉ አይንካብን👍🙏
Thank you for understanding
Thank you brother ,we love Eritrean too !!! Ethiopia is ur home .. welcome anytime 💚💛❤️ 🇪🇷 🙏🏽
እንሞታለን እንጂ እንዳማረብነ
እንደ ኩሩ ጀግናው ሊጋባው በየነ
ዋው አለባበስ ከውበት ጋር እንዴት ያምራል ኢትዮጵያዊነት
ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚሥጥር ነው እሠይ እንካን በዚች ምድር ተፈጠርኩ ተመሥገን አምላኬ ድንግል ማርያም ሆይ የአሥራት ሀገርሽን ሀገረ እግዚአብሄርን መሀሏን ገነት ዳሯን ሣት ሀርገሽ ጠብቂልን
አሜን አሜን አሜን
Amennn
ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው
Tg Mimi 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
የዕትብቴ መቃብር ፤የማንነቴ አሻራ ሀገሬ የዛሬ እኔነቴ ባለውለታ አፈርሽ መድኃኒት ወንዝሽ እርካታዬ ሆኖ ቃል በሌለው ፍቅር ያሳደግሽኝ የትም ብሔድ መልኬ የሆንሽ መገለጫ ያለው ትርጉም ስሜ ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
የልቤ ኩራት ፤የውስጤ ጀግንነት፤ የመፈራቴና የመከበሬ ድብቅ ምክንያት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
የአብሮነት ፍቅር አስተማርዬ የፈሪሐ አምላክ መምህሬ የፈጣሪ አይን ያረፈባት ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ💚💛❤።
የሠላማዊ ባህሪይ መዝገበ ቃል የታግሎ ነዋሪዎች እናት የለጋስነት መገለጫ በዝምታ ምትገዛ በፍቅሯ ምታኖር የሁሉ እናት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
ሠላምሽ ቅርብ ይሁን ሠላምሽ አሁን ይሁን በእቅፍሽ ሞት አይኑር በአፈርሽ ስለ ሚገኙት ቅዱሳን ምድርሽ በደም አይታጠብ። ልጆችሽ በሠላም ውለው እንዲገቡ የትላንት ክብርሽ እንዲመለስ እጆችሽ ወደ ሰማይ ይዘርጉ ።
ሠላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ሠላም ለሕዝቧ ይሁን።
እናት ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም በክብር ትኑርልን!
እንኳን አደረሳችሁ እንዲ ነው አማራ በአማራ በአማራ ነቴ እኮራለሁ
💚💛❤️
I love u so much ethio. Ur music and movie all is awesome 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷.and qen wede addis ababa ymetalew
Hi ma dear brother...we will be together someday
Hani boy ፒስ ላንተም ኢትዮጲያ እንደ ኤርትራ ሀገርህ ናት
We love you too so much!!!
Amen to that. Together is the future
ይቅርታ ተጠይቆ አሻፈረኝ የሚል ምርጥ
ዶማ ፍቅር የማይገባው ብቻ ነው።
በጣም የሚማርክ አልባሳትና ግርማ ።
በጣም ደስ የሚል ዜማና ግጥም ።
አረ ምነው ምነው
አረ ምነው ምነው
ከሞተልሽ በላይ
የወደደሽ ማነው
በጣም የሚገርም ነው ደጋግመው ቢያዩት ማይሰለች እንዲህ ነው ከዘፈኑ አይቀር ተማሩ እስኪ ማሬ ማሬዎች
l like your comment!!
Ere Yene wendm mn marie marie bcha.....neylgn mata matas......??
የሰው ሃበሳው ብዙ ነው ik
ምንግዜም፡ቢሆን፡የማይጠገብ፡ኢትዮጲያዊ፡ቃና፡በጣም፡ታምራላችሁ፡ውዲድድድድድድድድድድ።
እውነተኞቹ ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች ይወደሱ!!!
ጥሩ ጅማሮና መሻሻል ነው። በተቻለ መጠን ታሪካዊና ባህላዊ አለባበስና ድባብ ያለው ነው።
አዩዩ እናት አገሬ እንደ እነዚህ አይነት የሃገር እንቁዎች በህይወታቸው ሃገራችንን አቆይተው ያስረከቡንን ነው እነኚህ የታሪክ አተላ ባንዳዎች የሚቀልዱባት
One Ethiopian Green Yellow and red Flag ❤❤wededinm telanim Libisachin Green Yellow and red Flag ❤❤. Thank you Kibirt Ethiopia Tikidem..
I proud of being Ethiopian with Green,Yellow & Red coded flag!!!
ኧረ ምነው ምነው ከሞተልሽ በላይ የወደደሽ ማነው ዋው ማንም ወገን። እጅግ የሚያኮራ አገላለፅ
ጎጆን ፍቅር እንጂ ማን ይቀልሰዋል
ጵብን ይቅርታ እንጂ ማን ይመልስዋል
አንድ አርጎ የሚያበስል ምጣድ የት ይገኛል
ጥሬው እስኪበስል የበስለው ያራል !!
ምርጥ ግጥም
It's clear, art is the super structure of the society, this song reflects richness of the Ethiopian culture, excellent.
I am from eritrean negn so I love Etiophiean music & Etiophiean lady's, I miss Freedom club night.
😂😂
Come and enjoy brother jony
በጣመ የተረበሽኩበት ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ! ስንት ጊዜ ሰማሁት ለጤና ያርግልኝ!!!!!!
♥️
I am asking Everyone of you to Pray for ETHIOPIA once or twice a wee, God will not let us down!
I am from england and i like ethiopian music ትላለህ !
Ligabaw Beyene -a patriot who was betrayed by his own government, but later on When the fascist Italian came to invade Ethiopia he was one of among the heroes who bravely fought and sacrificed for his motherland. This music a tribute his bravery.
Thank you brother 👏🏽
⁸88i9⁹and a good 👍 👌 😌 ☺ 👏 ✨ 👍 👌 😌 ⁹⁹o[aaaaqqppapa8aa8rll8l8l8l8l88a8a8a8a8a
please tell us more
To be honest with you, there is no patriot from your region. ጉራ፡ ተረት፡ ፉከራ ብቻ!!!
@@proudlyo1125 shintam
What do you know abt heros ? Tejam
Ethiopia symbols of African resistance great respect to Ethiopia I am proud of you
From moroccan your music is like music tachlhit in moroco.
Touches my soul... from South Africa
" ሊጋባው በየነ አሉህ ኩራተኛ
አንቺን ብሎ ቢቆም ለሆዱ ባይተኛ..."
Gezachew, this musical clip is a brilliant presentation in all aspect of it. Thank you for remembering our fallen and forgotten hero Ligaba Beyene.
1melkt thank you
የምርምርጦች ምርጥ ነው፡፡ ደስ የሚል ባህል አለን የምጠብቀው
የዜግነት ክብር እየተዘመረ ያለ ያህል ነው የተሰማኝ ♥♥♥♥
Amharas are the best people in the horn of africa
Although I dont still understand the language, the rythem tells me its a great song. It just made me understand the flag of Ethiopia color code which I believe stands for, red: for whoever come against the soveriegnty, culture and religious factions, yellow: for whoever tried to undermine those above, green: for all those who respect and satisfied with the initial points. 💪💪💪💙❤💛💖💖💖
DesertLegend FoX You explained the music very well. To top it up, the song is a heroic ballad for a hero called “Ligabaw beyene”. Thx, for ur heartily POV... it’s one of an African personality that makes me proud of being African. 💓 💪 💪 💪
This depict internal Ethiopian History where one is betrayed as traitor and when it comes to the fact He was Hero hens Legabawe Beyene.
He was the true example of Ethiopia.
Long leave Legabawe Beyene.
where u from men?
@@Nate-jr5xk SOMALIA.
@@dhabihagoog oh hi...good to see u from simalia...
ሊጋባ ሲባል ጥበቡ ወርቅዬ የዘፈነው ዘፈን ትዝ ይለኛል ወላይታ ላይ በስሙ ትምህርት ቤት አለው ። ሊጋባው በየነ እጁን በጠጅ የሚታጠብ ኩራተኛ ሰው ነበር በነካ እጃቹ ስለንጉስ ጦናም ጥሩ ስራ ስሩ ለማንኛውም የጎንደር ባህላዊ ልብስ ከወላይታው ታሪክ ጋር በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ለጥሩ ስራችሁ
Simsh des sil ❤️😘
Mesi wollo Bete Amhara. legaba manew misiye
Mesi wollo Bete Amhara እህቴ ጎግል ላይ ሰርች ሳረገው የለም አልተፃፈለትም ታሪኩ ማለት ነው አየሽ የኛን ሀገር ድክመት የሰሩልንን ጀግኖች አልፃፍንም እኔ ጎንደሬ ነኝ እስኪ ስለ ሊጋባው በየነ ከቻልሽ ንገሪኝ መልካም በዓል
ምንም የምታወሪው ሁሉ ግራ ነው የገባኝ ሙዚቃው ላይ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ነው የሚል ሲጀመር ጥበቡ የዘፈነ ለአደገበት ሊጋባ ለሚባል ሰፈር ነው ት/ቤቱም ሊጋባ ቢባልም ግን ያ ሌላ ይሄ ሌላ ነው ,አትቀላቅይ
+Baye Melaku ligabaw beyene yedebub enje yegonder aydelem tibebu yezefenew sileseferubicha ayidelem seferu yeteseyemew tmrt betum be ligabaw beyene new
በጣም ኢትዮጵያን የሚገልጽ ግሩም ዘፈን ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች በርታ ወንድሜ።
አቦ ኩሩ ወንድ ውስጤ ነው እልህ ነው ሚያሲዘኝ ምርጥ ስራ ክብር ለጀግኖቻችን በወቅቱ ለነበሩት አሁንም ለሆዳችን አናድርም ብለው በዬ እስር ቤቱ ለሚማቅቁት ያማራና የኦሮሞ ጀግኖች ይሁን ወደፊትም አሁንም እኛ ኩሩ ነን
lidu yasnake lij that is my point
ስላማችንን የሚያደፈርሱ ታሪክን የሚያጣሙ እነ ታጥቦ ጭቃ ፈጣሪ ይቅጣችው። ሰላም አንድነት ብልፅግና ለእትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን
Viva ethiopia ♥ beautiful history
ኩሬ እንዲት እደምታስደስችኝ አምልክ ነው ሚያቀው አምላክ እድሜ ይስጥሽ፡፡ ግዞ እኔ የወሎልጅ የትውልድ ቦታ እንዲዚህ አይነት ዜማ ስሰማነው ያደኩት አመሰግናለሁ። ምርጥ ነው፡፡
I love my people I love my country forever
ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድምአገኘሁ ታሪክ (በአቻምየለህ ታምሩ) የተፃፈውን ፅሁፍ ብታነቡ ስለ ሊጋባው በየነ በፈረስ ስማቸው(አባ ሰብስብ) ጎግል ላይ ብታነቡ የጠራ ታሪክ ታገኛላችሁ፡፡
ዋዉ ምርጥ ስራ ነወ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችዉ በሀገረም በዉጭም ያላችዉ መልካም በአል ።♥♥
Wow its very amazing this true ethiopan song thanks am proude in our people and our history.. ሊጋባው !!!!
Gizachew tekelmariam betam gobez, girum gitim ena zema , tarikun yemiake ,zefenochu hulu werkama. Bizu lagerachew yemotu , ader bay yalhonu jegenoch alu. Benesu mesewate ena dem Bayhon noro yerasachinin manenet beresan neber. Salute lejegnochachin!
ላገሩ ክብር እንጅ ለሆዱ ያልቆመ
ቆራጡ ኢትዮጵያዊ ሊጋባው በየነ
ሀቁነን ተናግሮ እስር ቤት ከረመ
ኩራት እና ጀግንነት የኛ እንዳልነበረ
ለአገሬ ማለት የአባት እንዳልሆነ
ምነው በኛ ጊዜ ያነ ሁሉ ቀረ
ከትንሽ ትልቁ በጥቅም ሰከረ
Mela Tek ya እንደዛሬው ሳይሆን ሰዉ ሁሉ ለሆዱ ለጥቅሙ ሳያድር ከራስ በላይ ለሀገር የሚጨነቁ ጀግኖች ነበሩ ።
ዋው ደሥ ይላል አማራዎች 😘😘😘😚😍😍😍😍
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ 😭🙇ምንም ቃላት የለኝም ለመግለፅ ብቻ የእኛ እንቁ ነህ በርታልን የኛ ውድ ይሄን ውብ ባህላችንን ከሚያምር ድምፅ ጋር እንዴት ውብ አድርገህ እንደሰራኸው ፈጣሬ እድሜና ጤናውን ይስጥህ #ጌቾ 💚💛❤
Thank You እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ግዛቸው በጣም ጥሩ ሰርተህዋል የክሊፑ ጥራት የዘፈኑ እርእስ የሙዚቃው ቃና በጣም አሪፍ ነው በራሱ ለአገር መስዋአት የተዋደቀውን ሊጋባው በየነን አንስተህ መዝፈንህ በጣም ደስ ይላል (አንድ እድርጓ የሚያበስል ምጣድ ከወዴት ይገኛል
ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያራል)
ነገ እንደጉም በኖ አልፎ ለሚቀረው
ስንቱ ሰው በምስር ብኩርናውን ሸጠው
Tesfahun Molla thanks bro ruclips.net/video/UoemgIjJ8Gw/видео.html
No doubt they all enjoyed too much of our Ethiopian cuisine. I love you all.
I was fascinated with the story when I first read about it in prof Bahiru Zewde's compact history book from some forty years ago. The 'endekora mote endetejenene' lyrics has been around for a long time but I didn't know it was about the same person. The tragic end of Ligabaw Beyene is also very inspiring. And this song is just awesome.
በጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ነው። ኧረ ምነ ሊጋባው በየነ፤ እንደ ኮራ ሄደ እንደተጀነነ።
ሊጋባ በየነ ስልጣንን ሀብትን ድሎትንና ፍርሀትን ንቆ ለህሊናው ብቻ የሚታዘዝ የሚያስከትለውንም ችግር ሁሉ ለመቀበል የቆረጠ የጀግንነት ልኬት ማለት እርሱ ነው
Best Ethiopia’s artists in here, wonderful song great clip, awesome choreography by one and only Abeyot!
What a great traditional music which shows our pride and heroine's!
Proud to be Ethiopian! Love this clib
Thank you guys for introducing Ethiopian culture to the rest of the world
Es una atracción que siento por la cultura
De Etiopía ver el baile
Y el canto es lindo le deseo mucha
Bendicion
ይህን ውብ ሰራ ለመግለጽ ቃላቶች ያንሱይኛል!!! እጅግ እጅግ ድንቅ ነው !!!!