Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር🙏🙏🙏😍😍😍
ቃለሄወትያሰማልንመምህር❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
መምህር!!ቃለህይወት ያሰማልን
ይቅርበለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ ግሩም ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ ሁላችንንም ቃለ ሕይወት ያሰማን
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ ለንሰሐ እድበቃ እና እኔ ይህ የዝሙት ሀጺአት በጣም እያስቸገረኝ ነው😥😥😥 የዘመት ሰሜት ሲቀሰቀስብኝ እራሴን በውሃ አረካለሁ 😥 ሌላ ደግሞ በሰልክ የሚታየውን አያለሁ 😥 ፣ሀገር ሳለሁ በጨዋታ መልኩ የዝሙትን ሰሜት የሚቀሰቅስ የሰውነት አካል ክፍሌን ታሽቻለሁ መተሻሸት ማለት መሳሳም ደግሞ ተስሜአለሁ ልጅ ሳለሁ ደግሞ አስታውሳለሁ ከእንስሳ ጋር ዝሙት ፈጽሜአለሁ ደግሞ ህጻኑን ልጅ ለዝሙት እመኘው ነበረ ከዚያም የአክስቴ ልጅ ጋር ስተኛ እሱ ጋርም ግብረ ስጋ ግንኙነት ባላደርግም ሌላውን አድርጌአለሁ አሁንም ደግሞ እንድሁ ልጅ ሳለሁ ወንድሜን ተመኝቸዋለሁ 😭😭😭 በሰልክ ሲያወሩኝ ደግሞ እራሴን በራሴ አርክቻለሁ እነሱ ሲያወሩ በገዛ እጀ እራሴን መነካካት 😭😭😭 እናም ንስሐ ልገባ ብየ አስቤ ከካህኑ ፊለፊት መግባት ነው የምፈልግ በሰልክ ይፈቀዳል ግን እኔ ሀጺያቴ የሚቀልልኝ የሚመስለኝ እዚያው ከካህኑ ፊለፊት ብናገረው ነው ብየ የማስብ ደግሞ አሁን ያለሁት በሰው አገር ነው እናም ምን ላድርግ ምክር ስጡኝ በጸሎታችሁም አስቡኝ ግን ንስሐ ገብቸ በቁርባን ነው ማግባት የምፈልግ 🙏 ደግሞ ጥያቄ እኔ ወንዶች ጋር በሰርአት ተኝቸ ግብረ ስጋ ግንኙነት አላደረኩም እና የስጋ ድንግል ይኖረኛል ወይ ???
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ጊዮርጊስ ለንስሐ ቀጠሮ አትያዥ እህቴ ዋለናዉ መፀፀትሽ ነዉ ንስሐ እማያጥበዉ ሐጢያት የለም ንስሐ ግቢ ሲቀጥል ፀሎት አድርጊ ስግደት ስገጅ ይጠፋልሻል ስብከት ስሚ መዝሙር ስሚ ሙዝቂ አትስሚ በተረፈ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
ደሞ የስጋ ድግልና አይኖርሽ ምክኛቱም ከወን ባትገናኛም በተለያዩ ነገሮች ስሜትሽን እያረካሽ ስለሆነ የስጋ ድግልና አይኖርሽም በተረፈ መምህር ይመልሱልሻል
አይዞሺ በውስጥ ብናወራ ይሻላል እንደዚህ አይነቱ በሚድያ ብዙም አይመከር በቴሌግራም እናውራ ስልኬ 0928491654 ነው አውሪኝ
እህታችን በዚህ አጥያት አልፈናል ግን ንስሀ እስካሁን መግባት አለብሽ አባቶች በስልክ አናግሬቸዉ ምክንያቱ ጌታ ኢየሱስ መቸ እንድሜመጣ አናቅም ስለዚህ ሁሌ በንስሀ መመላለስ አለብን የዝሙት መንፈስ በመስገድ በፀሎት ይወገዳል ዘፈን በጭራሽ አታዳምጭ እኔ ዘፈን ከሰማሁ እፈተናለዉ ከምንም በላይ ድንግል ማርያም ደግሞ ተማፀኛት እርሱ ትችላለች
@@SedeyTube-gq6drእኔም።ምክረ።እፈልጋለሁኝ።።
ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
አመሰግናለሁ ሁላችንንም ቃለ ሕይወት ያሰማን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
የስጋ ድንግልና የሚታጣበት መንገድ የግብር ስጋ ግንኙነት ብቻ ነው ወይስ ሌላ መንገድ አለ ?
የሚበላ እና የሚጠጣ ያራል ለስሜት ቃጠሎ ይገዛል አንተም ሁሉም ተደብቆ አብርዷል የሚቻል ቢሆን እነሱም በቻሉነበር ሁሉም ሰው ስጋና ደምነው አለቀ ተደብቀህ አብርደሀል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር🙏🙏🙏😍😍😍
ቃለሄወትያሰማልንመምህር❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
መምህር!!ቃለህይወት ያሰማልን
ይቅርበለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ ግሩም ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ ሁላችንንም ቃለ ሕይወት ያሰማን
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ ለንሰሐ እድበቃ እና እኔ ይህ የዝሙት ሀጺአት በጣም እያስቸገረኝ ነው😥😥😥 የዘመት ሰሜት ሲቀሰቀስብኝ እራሴን በውሃ አረካለሁ 😥 ሌላ ደግሞ በሰልክ የሚታየውን አያለሁ 😥 ፣ሀገር ሳለሁ በጨዋታ መልኩ የዝሙትን ሰሜት የሚቀሰቅስ የሰውነት አካል ክፍሌን ታሽቻለሁ መተሻሸት ማለት መሳሳም ደግሞ ተስሜአለሁ ልጅ ሳለሁ ደግሞ አስታውሳለሁ ከእንስሳ ጋር ዝሙት ፈጽሜአለሁ ደግሞ ህጻኑን ልጅ ለዝሙት እመኘው ነበረ ከዚያም የአክስቴ ልጅ ጋር ስተኛ እሱ ጋርም ግብረ ስጋ ግንኙነት ባላደርግም ሌላውን አድርጌአለሁ አሁንም ደግሞ እንድሁ ልጅ ሳለሁ ወንድሜን ተመኝቸዋለሁ 😭😭😭 በሰልክ ሲያወሩኝ ደግሞ እራሴን በራሴ አርክቻለሁ እነሱ ሲያወሩ በገዛ እጀ እራሴን መነካካት 😭😭😭 እናም ንስሐ ልገባ ብየ አስቤ ከካህኑ ፊለፊት መግባት ነው የምፈልግ በሰልክ ይፈቀዳል ግን እኔ ሀጺያቴ የሚቀልልኝ የሚመስለኝ እዚያው ከካህኑ ፊለፊት ብናገረው ነው ብየ የማስብ ደግሞ አሁን ያለሁት በሰው አገር ነው እናም ምን ላድርግ ምክር ስጡኝ በጸሎታችሁም አስቡኝ ግን ንስሐ ገብቸ በቁርባን ነው ማግባት የምፈልግ 🙏 ደግሞ ጥያቄ እኔ ወንዶች ጋር በሰርአት ተኝቸ ግብረ ስጋ ግንኙነት አላደረኩም እና የስጋ ድንግል ይኖረኛል ወይ ???
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ጊዮርጊስ ለንስሐ ቀጠሮ አትያዥ እህቴ ዋለናዉ መፀፀትሽ ነዉ ንስሐ እማያጥበዉ ሐጢያት የለም ንስሐ ግቢ ሲቀጥል
ፀሎት አድርጊ ስግደት ስገጅ ይጠፋልሻል ስብከት ስሚ መዝሙር ስሚ ሙዝቂ አትስሚ በተረፈ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን