አርቲሰት ሽዋፈራው ደሳለኝ በቅርብ ሰርጉን ደግሷል? __ artists shwaferawu desalegn feta zone ፈታ ዞን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 7

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 5 месяцев назад +2

    ለማስታወቂያም ቢሆን ምናለበት ነሱ እድሜ አካባቢ ያለች ሴት ብትሆን አባቷ ነዉ የሚመስለዉ

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  5 месяцев назад

      በጣም ተክክል የሆነ አስተያየት ነው

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 7 месяцев назад +2

    ያላገቡ ሰውች ላይ ነው ይሄ ማስታወቂያ የሚያምረው ነበር አርፎ የተቀመጠውን ሰው ባለማስተዋል በሚዲያ ይቀጠቀጣል

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  7 месяцев назад +1

      እውነት ነው እምቢ ቢል ነበር ጥሩ

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 7 месяцев назад +1

    አምነናል አሜምናል የሚወደው ትዳርም ልጆችም ሚስትም እንዳለው እናውቃለን
    ማስታወቂያው ግን አፍንጫ ላፍንጫ መነካካት ካለ ትንፋሽ መለዋወጥ አይሆን 1:57

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  7 месяцев назад +1

      እሱ እውነት ነው ማስታወቂያው ደስ አይልም በሱ ላይ አያምርም...

  • @Wude-xo8wu
    @Wude-xo8wu 7 месяцев назад +1

    Mistu bthon noro