ETHIOPIA ዶ ር አብይ ሸወደን ለካስ ሙስሊም ነው እና የታከለ ኦማ ጫማ ዋጋ ታላቅ ውርደት
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- This article is about a person whose name ends in a patronymic rather than a family name. The article properly refers to the person by his given name, Abiy, and not as Ahmed.
Abiy Ahmed Ali (Amharic: አብይ አህመድ አሊ, Oromo: Abiyyii Ahimad Alii, often shortened to Abiy Ahmed or just Abiy; born 15 August 1976) is an Ethiopian politician serving since 2 April 2018 as the fourth[2] and current prime minister[3] of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
He remains chairman of both the ruling EPRDF (Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front)[4] and the ODP (Oromo Democratic Party) (which is one of the four coalition parties of the EPRDF).[5] Abiy is also an elected member of the Ethiopian parliament and a member of the ODP and EPRDF executive committees.
A former army intelligence officer, Abiy, since becoming prime minister, has launched a wide programme of political and economic reforms,[6] not all of which have met with favour by supporters of the federalism-based constitution/system of Ethiopia and in Tigray (in which Abiy's shake-up of the Ethiopian state that has targeted Tigrayans are seen as selective
source en.wikipedia.o...
LINKS
Facebook link RAMA MEDIA
/ ramaethio
Facebook link TST APP
/ firsttstever
RUclips link RAMA MEDIA
/ ramamedia
TST APP RUclips link
/ tstutorial
እዚህ ቪዲዮ ላይ ስለምን እንደማወራ እንኳን ሳይሰሙ ኮመንት የሚሰጡ ሰዎች ይገርሙኛል በተለይ ደግሞ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ መቼም እኔን ታውቁኛላችሁ ቡቱቱ እና ቅራቅንቦ ነገር አላወራም እናም እስቲ ቢቻላችሁ 1 ደቂቃ አይታችሁ ኮመንት ለማድርግ ሞክሩ አለበለዚያ በራሳችሁ ታፍራላችሁ እመኑኝ ካያችሁት በኋላ ደግሞ በጣም ትወዱኛላችሁ!!
ይመች 👍👍
Hi 👋, Lass dich nicht ärgern.
Weiter so . ✅👍🏽✅
አላህ ልቦና ይስጠን ተስፍሽ በርታ ስለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን
Tikikil👍👍👍
TST APP ተስፍሽ እኔ ሪዕሱን አይቼ እንዳዚ አይነት ሀሰብ መቶልኝ ነበር ግን አንተ ምተወራቻዉ ነገረቶች እንዳዚ ተራ ነገር እንዳልሆኑ ስለመቅ መጀማሪያ ልያዉ ነዉ የልኩት ኡነቴኖ ሚዛናዊ የሆና አመለከካት ነዉ የላህ መሰሎችህን የብዘልን በርተ
እትዮጵያንውነኝ የምትሉ ብቻ 💚💛❤
Ene alehu
ዶ/ር አብይ ክርስቲያን መስሎ አታለለን ያልሽው ልጅ ....
ሰውዬው አኮ የሀገር መሪ አንጂ የንስሀ አባትሽ አይደለም 😒😒😒
Lili Kabada ክክክክክክ ይመችሽ አቦ
ትክክል
ትክክል😊
Tkkel
Kkkkkkkk Abo Nuri Balesibet Kfu Aynkasi
ኢትዮጵያዊነት ብቻ የሚስማችሁ ከዘረኝነት 100% ነጻ ነኝ የምትሉ ብቻ ልራገም ነው አሚን በሉ ሀግራችንን በብሄር እና በሀይማኖት ልከፋፍሉን የሚጥሩ ምቾት ያስቃያቸው ዲያስፖራዎችን በስተእርጅና እድሜአቸው የወለዷቸው ልጆቻቸው ይክዷቸው አሚን በሉ አቦ የኢትዮጵያን ምድር አይርገጡ አሚን በሉ ሀገር ናፍቆአችው ሀገር እይግቡ አሚን በሉ አቦ መልካም ለምናስብ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሂወት ትስመርልን አሚን በሉ አቦ አሚን
ማሪያምን እኔ ሙስሊም እህቶቸን በጣም ነው የምወዳቸው እግዛብር አንድ ያድርገን ወገኔ ለኮሜት ከመሮጣቺን በፊት ስለምን እንዳወራ እንይ ሁላቺሁንም እወዳቺሁ አለሁ
ፎቶየን ተጪናቺሁ ሰብስክራይ አድርጉን ጡሩ ጡሩ ነገር እንለቃለን በተለይ አርብ ሀገር ያላቺ በጣም ጠቃሚ ነገር እያስተላለፈንነው
ዛሬ ደስ እሚል ቀን ነው..ሚስቴ መንታ ውልዳ አባት አርጋኛለች፡፡ This is Dave እሚለውን በመጫንና ሰብስክራይብ በማድረግ በማድረግ እስኪ የደስታዬ ተካፋይ ሁኑ🙂😀
ዋው እንኳን ደስ አለህ
@@sabeeabi7163 አመሰግናለሁ ..በዛውም ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጊልኛ ውዴ
እግዚአብሔር ያሳዲግልህ ሁሌም
@@የአቧጊዳሽፍታ amen!..በዛውም ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጊልኝ
@@teamhustle3532 way gud are yidabiral subscribe limana weledku?🤔
ዶክተር አብይ ምንም ይሁን።ወገን ዝምብለህ ፀልይ ስለሀገር ። እግዜር ቀን ስላለው።
በጣም መልካም የሆናችሁ ወደሞች አላችሁ እደመልካምነታችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይሠጣችሁ
ትክክል እግዚአብሔር ቀን አለዉ ወናዉ እኛ ከወሬ ወጥተን ከፀለይን እማይፈታ እንቆቅልሽ የለም
ትክክል
ዋናው ክርስቲያን ሙስሊም ቢሆንም ጥሩመሆ ንእማን ስለሀይማኖት ምንአገባን እስካሁን ዲረስአብረንእኖርነው አላህአገራችን ሰላምያርግልን
😳😳😳😳 ?
ተስፊሽ አንተን ና አቤል ብርሀኑን እድሜ ይስጣቹ በጣም ነው እማከብራቹ ለእውነት የቆማቹ ምርጦች
Ewenet new e/r yibarkachew
ሃይ ተስፍሽ አንተና አቤል ብቻ ነች እውነት የሚትነገሩ ሌላው ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ ነው አመስግናቹሀለው አሁንም አሁንም አብይና ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቀቸው
Awo be tekikle
Tikikl Belhal Batam astwlhal
ትክክል እህቴ አላህ ይጠብቀው
ዶክተር አብይ
ሰላምክን ያብዛልክ እዳተ አይነት ወድሞች ያብዛልን
ተስፍሽ እምትለቃቸው ሚዛናዊ እና ሐቀኛ ቪድዮዎችህን ሁሌም እከታተላለሁ እምታስጨብጠን እውቀትም ድንቅ ነው ባጠቃላይ አድናቂህ ነኝ;የዛሬ ርእስህን በተመለከተ እኔም የተወሰነ ነገር ልበል ሸወደን ያለችውን ልጅ ከእውቀት የፀዳች ትምክህተኛ ነች ብዬ ልለፈው ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት የኦህዴድ ሊቀ መንበር እንደሆኑ የVOA ዘጋቢ የሆነው መለስካቸው ሲዘግብ ቀጣዩ ጠ/ሚኒስትር እንደሚሆኑ ተንብዮ ስለ እሳቸው ሊናገር እሚገባው እንደ ትምህርት የስራ ልምድ የመሳሰሉ በርካታ ጉዳዮችን ዘሎ በቀጥታ ወደ እምነታቸው ነው የዘለለው ቃል በቃል ለማስቀመጥ ዶ/አብይ የፕሮስቴንታንት ክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው ነበር ያለው እኔ እስከማውቀው ድረስ ሲሾም ሌላው ተዘሎ እምነቱ ብቻ የተጠቀሰለት ፕሬዝዳንት ይሁን ጠ/ሚኒስትር አላየሁም ያን ሰሞን ይሄው ጉዳይ በሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች ተራግቧል ይህ ምን ማለት ነው ስማቸው ላይ አህመድ ስላለ? ይህ አይዟቹህ ስም ነው እንጂ እሳቸው የኛ ናቸው የሚል መልእክት ያስተላለፋበት ለሞያቸው ታማኝ ባልሆኑ ደካማ ጋዜጠኞች የተላለፈ መልእክት ነበር በሌላ በኩልም ከትዝብቶቼ አንዱ እምነትን በተመለከተ ተቃዋሚ የሚባሉት ምን ያህል ወገንተኝነት እንዳላቸው አንድ ማሳያ ላቅርብ በአንድ ወቅት ለገጣፎ ላይ ቤ/ክርስትያን ሊፈርስ ነው ሲባል ሰማያዊ እና አንድነት የሚባሉ ፓርቲዎች እጅግ ጠንካራ ተቃውሞ ማሰማታቸውን አስታውሳለሁ እኔም የሃይማኖት ተቋሞች ላይ እሚደረግ ማንኛውምንም ጥቃት እቃወማለሁ ግን በዚያን ወቅት ሙስሊሙ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም እጅግ ብዙ መስጊዶች ሲፈርሱ እና ሲቃጠሉ ምነው ድምፃቸው ጠፋ አንድም ተቃዋሚ ድርጅት ቃል ሲተነፍስ አልሰማሁም ምክንያቱም የሙስሊሞች ጉዳይ ስለ ማይመለከታቸው ከላይ የጠቀስኩትን የVOA ሪፓርተር ግድፈት በዌብ ሳይታቸው ነቅፌ ምንም ሳይባል ታለፈ እና ይሄ የሃገራችን ትልቅ ችግር ነው ስለዚህ ያችኛዋ በኔ ግምት ከእውቀት የፀዳች ሆና ይህን ብትል ምን ይደንቃል የተማሩ የሚባሉና በኢቲክስ መገዛት ያለባቸው ጋዜጠኞች እሚሰሩበትን ድርጅት ጨምሮ እንዲህ ዓይነት ወገንተኝነት ሲፈፅሙ ምን ይባላል ተቃዋሚ የሚባሉትስ ነገ ሙስሊሙን ምረጠን ብለው ሊመጡ ይሆን የሆነ ሆነ ወገን ከናይጀርያ እንኳን እንማር መሪን እሚመርጠው እምነት አይደለም የሙስሊሞች ብዛት በእጅጉ በሚበልጥባት ሃገር ፕሬዝዳንት ለመሆን ሙስሊምነት አይጠበቅበትም በህዝቡ የሚኖረው ተፈላጊነት እንጂ ሃገራችንም ከዚህ ውጭ አትሆንም በቂ እውቀት እና ችሎታ እንጂ እምነት መስፈርት አይደለም ተስፍሽ ስለ በጎ አመለካከትህ አሁንም ደግሜ አመሰግንሃለሁ በርታ
ሀቅ ነገር ስለምታቀርብ ወዝህ እራሱ ለየት ያለነው ማሻአላህ
ክክክክክ
ዛሬ ክፍት ብሎኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ ፕሊስ
እኔን እናት
እኔም አይዛን
Atekefi mare Ayezosh
አብሺሪእህቴ
አብሽሪ ሆድየ. ደሞ እህቴ ፋጡማ አሰንነች እዳች
ታዲያ ሙስሊም ቢሆን ምን ቺግር አለው
እስቲ 1 ደቂቃ እንኳን ለማየት ሞክሪ በቃ 1 ደቂቃ ብቻ ከዛ ይፀፅትሻል
@@TSTT እኔ በጣም ነው የምከታተልህ brogramhn ግን ከላይ yetsafkewun ሳይ mewutatn meretku በዚያ ላይ kepoletika ነፃ የሆነዉን pejihn ስለምወደው ነው ምንም kemalet ብዬ የወጣሁት
Menm cegre yalwm wanaw hagerun bselam memratu naw
እኔጃ በጣም ተቃጠሉ እኮ
Minim chigir yelem degimo be haymanot liyacharisun feligew yihon?
ሁሉም ሰው መልካምነትን ካንተ ቢማር 😍
አቦ ይመችህ ትክክል ወንድም።
አንደኛ ነኝ የተሰፍሽ አድናቅዎች ላይክ ግጩኝ ፕልሰ😘💖
ገጭተንሻል
ድፍረት ካልሆነብኝ ሠብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ጎብኚልኝ
@@eyutube1977 እሽ
እሄው ስለኬ እስኪሰነጠቅ ተጭኜ ነው ላይክ ያደረኩሽ አንችም ሰብስክራይብ ሚለውን ነካ አድርጊያት
ውድ subscribe አድርጊኝ አይከፈልበት እኔም አደርጋለሁ
ምነው ታዳ ምንድነው ችግሩ የፈለገው የማምለክ መብት አለው በግል ጉዳይ መግባት ምን ይሉታል? ሀኪም ቤት የሚወስዳቸው ዘመድ ያጡ በሽተኞች ወይ ያሽራቸው ወይ ያጥፋቸው ያረብ
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በዛ ላይ የማዳም ንትርክ ሊያሳብደኝ ነው በፆሎታችው አስቡኝ እህት ወንድሞች 😭😭😭
አይዞሽ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን ጭንቀትሽ እማምላክ ታስወግድልሽ
Ayzon berch Allah yabertash
ayzosh enate
ጓል ማይ ለሚን አይዞሽ ጸሎት አርጊ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም ያልፋል
አይዞሺ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል
ተስፍሽ ደስ በሚል ቃላቶች በማብራራትህ ለህዝባችን እግዚአብሄር ይስጥህ እጅግ በጣም በግሌ አመሰግናለው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተስፍሽ።በእውነት እግዚአብሔር ከሰማይ ይመልከተን ፣ግራየምያጋባ ጊዜ ላይ ደርሰናል።ተስፍዬ ከአንተ ጭምር በጣም ጥቂቶች ሰዎች እግዚአብሔርን የምፈሩና አገራቸውን የሚውዱ ሰዎችን አውቃለሁ።በተረፈ የሌሎችን ሰዎች ለለመስማትና ላለማየት ወስኛለሁ። እግዚአብሔር አገራችንን በሰላም ይጠብቅልን፣ደም በምድራችን ላይ ዳግም እንዳይፈስ ይከልክልልን።
እሲ እዴኔ አብይን የምትዉዱት እጂ አዉጠ
እች ልጅ ሁሌ ሳታደምጥ ላይክ አርጉኝ ትላለች ላይኩ የወር ደሞዝሽ ነዉ እንዴ ቅዠታም ደባሪ 😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
@@አላህሆይሶብርስጠኝያረብ አረ አላህን ፊሪ ሙሲም አይሳዴብም አችን ማን አርጊኝ አለሸ ጉዲኮ ነዉ
❤️
እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ፊትህ ያበራል በጣም ላተ ክብር አለኝ እውነተኛ ሰው ነህ አንተእና አቤሉ ኑርልን እውነተኛ ናችሁ
በትክክል ኤርምያስም እኮ አለ
እኔ ወሎየነኝ እዉነት ክንእዲሜ ይስጥክ
@@እስልምናዬውድስጦታዬነው ኤርሚያስዘርኛነው
ዶ/ርአብይክክርስቲያን {ሙስሊም }ሆኖ ሸወደን ያለችው ልጅ ጤንነቷያሳስበኛል ።ሰውዬው የሀገር መሪ እንጂ የነብስ አባቷመሰላት እንዴ😏😏😏😏
Abo tmhsegi ylbani Ngrslge wlkfa ngire
ተስፍሽእዳተያለውንያብዛልን..እውነት።
ክክክክክ እጃ ጨምላቃ በላቸው ምኑ ክርስቲያን ይመስላል ክፍታፎች በላቸው
ኩርጃ አንደኛ ነሽ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተስፍሽ የኔ አስተዋይ ሁሉም እንዳተ በሆነ
ምችት ይበልህ ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በተለይ በተለይ እና ደሩ ዘመንደሩ ዮኒ ጌጃ ጂጂ ተብየዋ ፈጣሪ አብዝቶ ልቦና ይስጣቸው ተስፍሽ እናመሰግናለን
*ልደታ ማሪያም ክክፍ ነግር ትጠብቃችሁ ትጠብቅን ለውሮ ታድርስን ዊል ካም ትስፍሽየ!*
አሜን አሜን አሜን
amennnnnnnmn amennnnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnnn
ውድ subscribe አድርጊኝ አይከፈልበት እኔም አደርጋለሁ
Amen amen amen
Amennn
ተስፍሽዬ love u ❤❤❤ የኔ አስተዋይ እስቲ እውነትን ሰሙ ዘረኞች 🙏❤😍
Sub argegn konjo
ማንም ማንም ይምራን ዋናው ጥሩ መሪ ይሁን
የኛ ሕዝብ ለማንም አንመችም መረገጥ መታሰር የናፈቀው መሰለኝ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ተስፊሽ እዳተ የሚያስቡ አላህ ያብዛልን ከመጀመሪያ እስከ መጨ ረሻ ደስ እያለኝ አዳመጥኩት መልካምን ነገር እጂ ክፉን አላየሁብህም
የአብይ ወድም ተመስላለህ በአስተሳሰብህ በአነጋገርህ ሀገሬን በማለትህ
ክረስታን ነኝ ብሎ ሸወደን ያለዉ ልጁ ባጭሩ የሙስሊሞች ያለዉን ጥላቻ ለመግለፅ ነዉ እጂ ዶክተር አብይ የሚመሩት ሀገርን ነዉ እጂ የሙስሊም ወይም የክርስታኖች ብቻ አደለም
ሁሌም Ethiopia ን የምታስቀድሙ እረጅም እድሜ ይስጣቹህ
ዶ/ር አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጤፍ በነፃ ቢያድል እንኮን ፍጭና ጋግረው ማለታቸው አይቀርም
ስህተተኛው የለቀቀው ሳይሆን እኛ እየተቀበልን ሼር የምናደርገው ነን እነሱስ አምላካቸው ገንዘብ ነው
ትክክል ነው እኛ ነው ባለጌዎቹ
እና ሙስሊም ቤሆን ምን ችግር አለው ኤትዬብያ በክረስትያን ስትመራ አኑረችም ማንም ሙስሊም ለምን በክረስቴያ ትመራለች ብሎ ማንም ተቀዋሙ የለንም ሰለዝህ ለምን ይካበዳል ቢሆንም ደስ ይላል አብዬ ግን ሙስሊም አይደለም ሙስሊምን የሚያከብር ሰው ነው
Ina isu iko new kifatu lemin muslim akebere new iko
@@asyafaji3098 dedeboche eneso 18c lay nawe yalote bhaymanotena bsew lege eqolnete ayamnome atsewocho cristianene ayweklom ayhodoche nachewe
ይመችክ ተስፍሽ እንደዚህ ንገራቸው አስረዳቸው. ደግሞስ ሙስሊም ቢሆን ምን ችግር አለው ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራነው
ትክክልልልልልልልልልል
በጣም እናመስግናለን በጣም መካሪ እና ጥሩ አመለካክት አለህ እንድ 10 ኢትዮጲያ ያንተን አስተሳሳብ ቢያስብ ሀገራችን በዝር በለይማኖት አትከፋፋልም ነበር እግዛብሔር ህዝቦችን ይባርክ ሀገራችንን ይጠብቃት አሜንንን
ተስፍሽዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያስተላለፍክልን ግን አይገባንም ልቦና ይስጣችሁ በለን ። ኩሩ ሰው ሃገሩንም ወገኑንም ያኮራል ለራሱ ክብር የሚሰጥ ሰው ሰውንም ሃገሩንም ያከብራል ተስፍሽዬ ክብር ይገባሃል ከምር ።
I always like your fairness. Thank you for making this kind of video and keep up the good work as you always do.
ዘረኝነት ጥንብ ነው።
ዘረኛ ሰው ጥንብ አንሳ ነው 44።
ምነው ለሙስሊምነት አሏህ ሂድያ በሰጠው ነበር‼
Aww ስብስክራይብ እንድራርግ ማር
ምን ነው ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ God bless you
በጣም ጎበዝ አነጋገርህ የምሁር ነው ቅን ልቦና እንዳለህ ታስታውቃለህ በርታ በርታ
የግል ህይወትና የፐብሊክ ሰርቪስ ልዩነት ሳያውቁ ምናለ ባይናገሩ ዶ/ር አብይ አህመድ የፈለገውን ይሁን 100% እደግፍለሁኝ ተባረክ ንገራቸው
We Need Not Cristian Or Muslim We need Real Leader Ethiopia Is Divers State
ወይ ዘንድሮ ብለው ብለው ጫማላይ ደርሰዋል እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን ተስፍሽ እንዴት ነክ እኔ አለውልክ በገዛ ስልካችን ተቃጠልን እኮ ወይ ነዶዶዶ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቆይ ምችግር አለዉ ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን በደህና ይምራን እጅ
ግን ለሁሉም አላህ ማሰብን ማስተንተንን ይስጠን
Ethiopia be Islam ategezam
@@delilahalem8688 /ለምን ለመሸርሞጥ ስለማይመችህ ነው አይደል አንተ ዝሙታም
@@gjhj4933 kkkkkkkkkkkkk
ተስፍሽዬ ወላሂ በጣም የማከብርህ እምወድህ ውድ ወንድሜ ነህ እኛ እምንፈልገው ስለ አንድነታችን እሚያወራልን ሰው ነው እምንፈልገው ዘረኝነትን አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን ውዲቷ ሀገራችንን ሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ተዋዶ ተሳስቦ በፍቅር እሚኖርባት ሀገር ያርግልን ዶ/ር አብይን አላህ ይጠብቀው አብይ ያሰበው ተሳክቶለት ኢተዮን ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስልን
ውይ ተስፍሽ ማሻ አላህ ጥሩው ነገር ይስተላለፍክልን ግን ካሜራህ ላይት ጥራት ማሻ አላህ ነው ዋው ብያለው ግን ተስፍሽ ከአረብ አገር የምንመለሰው በእራማ ሚዲያ ድራማ የተለያዩው ስራ ስጠን እስኪ የምር ችግረኛን ለህዝብ ማድረስ ደስ የሚል ስራ ነው ግን ፊልም ድራማ የተለያዩ ነገሮች ብንሰራበት ስራ ፍጠርልን እስኪ የምር በጣም የምወድህ የማከብርህ ትልቅ የቱቢ ቻነል ቢኖርህ ደስ ይለኛል
አብይ ሙስሊም ቢሆን ህገምግስቱላይ ሙስሊም አገር አይመራም የሚል ህግ ወይም አንቀፅአለ እንዴ??
Saudi Arabia hijina nuri kefelgeshi enji mechewum bihon Islam ethiopian ayegezam
Delilah alem f*ck you dirty bitch
ፍቅርህነው የጎዳኝ ሙቤ
እኔጃላዉ ሚገርሙእኮናቸዉ
አሏህማ ብሎ ኢትዬጵያ ለትንሽ አመታትኳን በሙስሊም ስረአት በተገዛች የዛኔ ሰላምና እዝነትን ያዩ ነበር ኢሻአላህ አሏህ የቀደርው ለት ይሆናል ደግሞም ስረአት ሌላ አይደለም ልክ ወሰን ባለፈው ላይ ወሰን እድታለፍበት ነው ማለትም የገደለ እድገደል የሰራቀ እጁ እድቆርጥ ወዘተ.....
tikikili!! arifi ababali!!
አሁን ሰዓት ሁሉም ሰው የሀገሩ ሳይሆን ለገንዘብ የምሮጥበት ዘመን like ነዉ ያለነው
Asete Alamu Alamu
ርዕሱን ብቻ አይታችሁ ለምን ትኮምታላችሁ እስኪ መጀመሪያ ስለሚናገረው ስሙ ወይ ጉድ የሀገራችን ሰው በቃ ዝም ብሎ ነገር ነገር ብሎታል
ኦ ማይ ጋድ በእዉነት አነጋግርክ አከቲቪስት ነን ከሚሉ እጂግ የላቀ የበሰለ ላዳመጠ ለሰማ ትልቅ ትምህርት ነው ተባርክ ወድማችን እግዚአብሔር መስተዎሉን ይስጠን
የኔ ጀግና በጣም ነው የማደንቅህ ተአስፍሽ እውነቱ ስለ ምትናገር ያልከው ሁሉ ትክክል ነው በተከይ ስሙን መጥቀስ የማልፈልግ ዩቱብ የምሰራ ልጅ አለ ሁልም የምወራና የማይወራ ያስተላልፉል ስለሁልም ነገር ስላም ለገራችን ተስፍሽ በጣምምም አድናቂህ ነይ እግዛቢሄር ሂወትህ ሁሉ ይባርክልህ
*ኦርቶዶክስ ሆነ ሙስሊም ሆነ መናፍቅ ሆነ ስል ሀይማኖቱ እሱ ይጭንቅበት ምን አግባችሁ ጫማውም ያድርግ ምን አግባችሁ ስዎች አሪፍችሁ ስራችሁን ስሮ ታሳፍራላችሁ ስል እውነትቲሽ!*
እውነትሽን ይህ ምቀኛ ህዝብ ምን ይሻለዋል
@@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር *አንዳንዴ ኢትዮጵያ በመሆኔ እናደዳልሁ ምቅኛ ህብዝ ።!*
@@አይናችንነሽማሪያምአንችን ayzon ende mkeghnet fthawi bshta yelem mejemeriya emigoda erasun newu
አንች ድኩማን ።
@@አይናችንነሽማሪያምአንችን የአሁኑ ትውልድማ አይን ያወጣ ምቀኝነት ቅናት ክፍት አሁን ምን አገባቸው ወርቅ ቢለብሱ እንዴት ተጋግዘን እናድጋለን በዚህ ሁኔታ ? ሰው ስንት መልካም ነገር አለ የምቀናበት ይህን ለበሰ ይህን በላ ይህን ጠጣ ልክስክስ የሆነ ቅናት ይህን መንፈስ እግዚአብሔር ይንቀለው ምን እንላለን ጉድ እኮ ነው እየሰማን ያለው
You always tell the true God bless you brother. Keep it up.
አባ ተባረክ ሰው ሁሉ እዳተ በሆነ ፈጣሪ እዳተና እንዳተና እዳብይ ያለችሁትን ያብዛልን 👍
ante min agebahi sile hayimanotu vamilaqa zeq
ብዙ ግዜ በምታቀርበው ሀሳብ በሙሉ ደጋፊህ ነኝ እኛ እስላም ሆነ ክርስቲያን ሀገሪቱን በደንብ ያስተዳድር እንጂ ሀይማኖቱ አያጨቃጭቅም እነዚህ ሰዎች ግን ብለው ብለው ወደሀይማኖት ገብተው እንዳያጫርሱን እፈራለሁ አንተን ግን በምታቀራርበው ስራህ ሳላመሰግንህ አላልፍም tanks
Tefesh you’re wonderful and talented person I always watching your video, your comment God bless you my brother I don’t have any word to explain what you done your doing for teaching positive things for all Ethiopians for me everybody needs to be learn from you a lot Thanks
አንድ ጥሩ ሰው ያየውት ተስፍሽ እና አቤሌ ጥሩ ልጆች ናቺው እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርካቹ
ምርጥ ሰዉ እዉቀት ምለት እንዲህ ናዉ ተጠቅማሀባተል አንቴና አቤል ብራሃኑ እጅግ ባጥም ናዉ የምዎዳቹ እናንቴን አይናቱን ሰለም ናፋቂ የብዛልን
ተስፍሽ ምርጥ ሰው እንኳን በሰላም ተከሰትክ
ወይ ዘንድሮ እማንሰማው የለም ልቦና ይስጠን እንጅ እሚያወሩት ቢያጡነው አትስሟቸው ወደ ልቦናቸው እስኪመለሱ ድረስ ተስፍሺ ሰላምህ ይብዛእንወድሀለን እናከብርሀለን
ጥሩ አገላለፅ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ልቦነ ይስጠን
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እውነት ተናግረሀል ለሚገባው
Ahmedግህይፕፕክክ Ahmedክይግህሉህግክልፐ ttd
@@kibreabdebebe6032 እኛዴግሞ ከአብይ ጉንነን መቸቢሆን አብይ አይወድቅም ለሠው ቅን አሣቢነው እናት እርካሽች
Really you are very great price God bless you more and more🙏🙏🙏
ሰው በገዛ አፉ ሲዘቅጥ እነኝህ አየሁ። ወይ ዲያስፖራ አብይ ሙስሊም መሆን ከፈለገ መብቱ ነው። ወይ ጫማ ኸረ ቅሌት ኸረ ዲያስፖራ ካርቶን መሸከም ከደበራችሁ ኑና እንወያይ እንጂ እንዲህ መዝቀጥ ይቅርባችሁ
ለነገር አትቸኩይ መጀመሪያ በደንብ አዳምጭ እርእሱን አይተሽ አታውሪ
@@adenhabeshawit7767 እኔ የተናገርኩት ለተስፊሽ አይደለም አዳምጬዋለሁ የታከለን ጫማ የሚከታተል ወሮበላ ዲያስፖራና አብይን ክርስቲያን መስሎ ብለው ለሚነቅፉት ነው
@Mini Mimi አንቺ መጀመሪያ የፃፍኩትን አስተውይ እኔ የተናገርኩት ለተስፊሽ አይደለም
@@liyagebretsadik8778 እሽ እህቴ ይቅርታ መስሎኝ ነው
ወንድሜ ብዙ የሚጠቅሙ እና ትምህርት የሚሰጡ መረጃዎችን ከድህረ ገፅህ አግኝተን ተጠቅመንበታል ለእዚክም እናመሰግናለን ።ነገር ግን ስንት ችግር ባለባት ሀገር ብዙ ልንወያይ ልንነጋገር የሚገቡን ጉዳዮች እያሉ እንዲህ የወረዱ ለእዛውም የግለሰብ ተራ መብቶች ላይ ተንተርሰው እንዲህ አድርግ ይህንን አመኑ ብለው የራሳቸውን ግዜና እድሜ ለሚያባክኑ የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ጡረተኞች ግዜህን ግዜያችንን አባክነህ ለምይረቡ ሃሳብ እና ለማይረቡ ለማይጠቅሙ ሰዎች መልስ ባለ መስጠት ብትተባበረን ደስ ይለኛል ። በተረፈ ሁል ግዜ ስለምታካፍለን መልካም መረጃዎችህ አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ ።
ለመጀመርያ ግዜ ኮመት የፃፍኩት በጣም ነው ንግግርህ ያጀበን ይልመድብህ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ሁሌም እንደዚህ ቅን ሁን አስተምር ከአላህ ታገኝው አለህ
እውነት ትናገራለህ አመሰግናለሁ bro💯
Hayder Mahammed አላህይጨምሪልክ
ወንድማችን ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን ግን እንደዚ ያለች ልጅ አብይን ጠልታ ሳይሆን በልቦ ያለው ከፍተኛ የእስልምና ጥላቻን ለመግለፅ ነው
በትክክል
@@zaharazahara2870 I am Cristian I Respect All Peoples Lemekefafelnew Bezer Behayimanot
ወንድም ተስፍሽ ግራ የሚያጋባ ዘመን ደረስን የሚመለከተንን ትተን የማይመለከተንን እየሰራን ሀገራችንን ፈጣሪ ያስባት"ቀኑ እየመሸ ሰዉ ተበላሸ"
መልካሙ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ ❤️🤗❤️❤️ሃበሻ በነገር እዲገት እንጂ በተግባር እድገት የለንም
ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን በእውነት ምርጥ ልጅ ሁሌም በጉ ጉት እንደተከታታይ ድራማ ያንተን ንግግር ለመስማት ምጠብቀው !! ጥፋተኛ እኮ እኛ ነን እምንሰማቸው ምድረ ሰገጤ መደበሪያ ናቸው እኔ ቦታም የለኝ እየገባሁ ፈታ እልባቸዋለው thanks ተስፍሽ
ሀይማኖት የግል ነው
ሀገር የጋራ ነው። የሀገሬ ልጆች እንዋደድ እኛኳ ሰለ ዘር ሰለ ሀይማኖት ለሚያወሩት ኮሜት አትስጡ በኛ ኮሜት ብር ይሰበስባሉ ተሰፍሽየ እዳንተ ያለውን ያብዛልን
Tesfsh God bless you and your family you are amazing we love you
እሰይ እኮን ሙስሊም ሆኑ አልሀምዱሊላህ ምን ታዱርጉታላችሁ ኦረሞ አማራ ትግራይ ስትሉ ኖራችሁ አሁን ደግሞ ዶክተር አብይ ሙስሊም ነዉ ምናምን አመጣችሁ
እጭ መጀመሪያ አዳምጪ አትቸኪይ
ትክክልነህ ተስፍሽ ሰው ብዙ ያወራል ያስተሳሰብ ድክመት ነው
መጀመሪያ፣አዳምጭ፣ለመፃጸፍአቸኩይ
እስቲ ቪድዮውን ጨርሰሽ ስሚው ምነው ለመልስ ቸኮልሽ
እህቴ መጀመሪያ ስሚው
ተስፍሽ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍😍😍😍
ተስፍሽ በእውነት እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም የምናሳዝን ህዝቦች ነን ለማመስገን ያልታደልን ለጠብና ለነገር ግን ማጋጋል 1ኞች በእውነት ጭር ስል የማንወድ የሚገርመው እንዱህ አይነት ሰዎችን የታዘብኩት አገራችን መልካም የሆነ ነገር ላይ ጭር ይሉና አሁን በሰሞኑ ባጣናቸው ሀዘናችን ላይ እንዲሁም መልካም ባልሆነው ነገር ላይ ግን እሳትን ለማንደድ ከተደበቁበት ይወጣሉ እንኳን እ/ር ማስተዋል ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ታዲያ አሁን ማን ይግዛን ትላላችሁ ?????? ጣሊያን ይምጣና በቅኝ ግዛት ስር እንሁን ????ሳስበው ይሻላል ምንም አላማረብን አላወቅንበትም
ክክክክክ ሳይሻል አይቀርም
👌👌👌👌👌👌👌👌
We don't deserve it Dr abey Because he so blessed for everything we don't
ያንቺው ይባሥሥ ክክክክክክ ሳይሻል አይቀርም
👍
እኔን የገረመኝ የታኩዬ ጫማ ነው። ""!!!!😂😂😂ኧረ ሼም ነዉ""😉😉😉ቆይ ሽንት ቤትም ገብተዉ ሣያዩ አይቀሩም""!!!!😜😜😜
😂😂😂😂😂😂😁😁😁ዬማይቃራ ነው
kkkkkkkkkkkk wedyew aeseko alu
እኛ እኮ ለባልታ አንደኛ ነን ውይይይይ ስናስጠላ ወርቅም ያርግ ምን አገባን ማንም ይንገስ ሰርተን እንጂ መንግስ ተቆራጭ አያረግልን አምላክ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ማስተዋል ለእብዳቻችን ይስጥልን አሜንንንን
ህዝቡ ሊነቃ ይገባአል በየሚዲያው ሀይማኖት ቶኮርና ዘር ቶኮር የሚያወሩት በአድማ አለመከታተል ኮሜትም ላይክም አለመስጠት ባይ ነኝ በጣም በትክክል ገልጸኸዋአል ተስፊሽ በጣም እናመሠግናአለን 👍👍👍👍👍
ለሚስሙህ ቁምነገር ያለህ መልካም ሰው ነህ ። ተባረክ
አይ ተስፍሼ ሰው እኮ በብሔር ተመርዞወል እና ደግሞ የፈለገው ሀይማኖት ቢከተል ምን ችግር የለውም
ተስፍሽ አላህ ይጠብቅህ አንቴ ያእትዮጲያ ልጀ ሽ አመት ኑሪልን😘😘
ምርጥ ሰዉ ሁሉ ሠዉ እንዳንተ ቢሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘረኝነት አይኖርም ነበር😭
ምርጥ ሰው ተስፍሽ ተባረክ ጥሩ ብለካ አንድ ስንሆን ያምርብናል
ልክ ብለካል ተስፍሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እኔን ሚገርመኝ እኮ ቆይ ዶ/ር አብይ ወደሙስሊም እምነት ተቀላቅሎ ቢሆን እንኩዋን
መብቱ እኮነው ሰው እኮነው ሚያምንበትን ማንም ሊቃወመው አይችልም ዝም ብለው ሰውን ለማባላት ሀገር ለማወክ ቆርጠው የተነሱ ሰወች አሉ ታከለ ሚያደርገው ጫማ ምናምን እና ጫማውን እንስረቀው እንዴ ለምን ለህዝብ ወሬ መንዛት ፈለገ ይሄንን ይፖሰተው ሰውዬ በጣም የቅናት ዛር አለበት ሀገራችን ሰላም ስትሆን
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እኛ አልገባንም እንጂ ይህንን መብላላታችንን ትተን በየእምነታችን መፀለይ ነው ያለብን መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ወገን በፀሎት ብንተጋ ነው የሚያዋጣን በዘር ከምንባላ ነገ ፈጣሪያችን ፊት የምንቆመው በዘራችን ሳይሆን በመልካም ስራ ነው እስኪ ቆም ብለን እናስብ ለዚህች ኮንትራት አለም ምንድነው እንደዚህ መሆን ውይ ፈጣሪዬ በከንቱ እንዳልጠፋ እርዳኝ 😭😭
እስክ ተስፍሽ ዘረኛን ምያጠፋ አፕ ሰርቺ አርጉ ምን ነው ደይኖሶርን ያጠፋ አምለክ ዘረኝነትን ብያጠፍ እኔ እኮ ያገረማኝ ሀገር ለማምርት ሀይመኖት ለምን አስፋለገ እራ ለሁሉ አላህ ልብ ይስጠቻው
ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ በርታልን
መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብን ጥቂት የማይባሉ በቦሌም በባሌም የወጡ ሰርተፊኬት ያላቸው እብዶች በጠበጡን 😡😡
tifa kaz anten mayet asitalan
You're right
Ewnet belehal 👌👌
የሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች አብይ ክርስቲያን መሆኑን እያወቅን ነው የደገፍነው ዋና ፍትሃዊ ይሁን
ተስፍሽየ የውነት በምን ቃል ልግለጽህ ምርጥ ሰው ነህ በነገራችን ላይ ዱኩማን የሚባለውን ቃል አስቆኛል ከሰማሁት 9 አመት ይሆነግናል አትዪ ገጠር ነበር የምሰማው ሁኖም የዘረኛን ፔጅ ተባብረን እናጥፋ እናዘጋባቸው
ወንድም ተስፍሽ እኔ እኮ ጨጓራየ ተላጠ በነዝህ ስውች!!
እንደት እኛ ሙስሊሞች በኢትየጽያ አይደለንም እንደ????
ተው ተው ሚዛናዊ እንሁን!! ሞት አለ!
አላህ ያቆይህ ባባዋ!
Now a day i become the most fun of you tesfesh. The way you present what ever stuff you wan share your perspective and good motive!.
Geta yebarkek!
👍👍👍👍👍👍👍💘💘
ወይ ጉድ ወንድሜ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተባቸው ነው። አንተ ግን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክህ
የአህምሮ ዱኩማን መሆን ከባድ ነው እውነት ነው አንተ አንደ ስው ከመጥፎ መንገድ መመለስ ከቻልክ ራሱ ትልቅነት ነው በርታ ሁሌም ለእውነት የሚቆሙ ስዋች ለእኔ ጀግኖች ናቸው
ትክክል ተስፊሺ መልካም ሠዉ
አላህ ልቦና ይሥጣቸዉ
እረ ምን ጥልቅ አረገን በማክበር መከበር እያለልን የምን ከእንስሳ በታች እናስባለን???
አቦ ተስፍሽ አዋቸው ምድረ ቅናተኛ የማያፍሩ ጫማ ጋር ሄዱ
You’re the best!! 👍🙏🏽🇪🇷🇪🇹,
እናመሰግናለን ተስፍሽ:: ሁሉንም በትክክል ገልፀዋል :: በጎነትን ያድለን ሃገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን:: ሕዝባችንንም ሰላም ይስጥልን ውጭ ሆኖ ክፉ የሚያስበውን ሰው የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥልን::
በጣም ደስ የሚል አጋለለጽ ኑርልኝ ወንድመችን