Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይነጥላ መደት ሰይጣን ጌታሆይ ረወዴት እየሄድነው ግን ግን አጥማቂ የሚባሉቱን ሰዎች የሚከተሉ ሰወች ነው የሚያሳዝኑኝ 😥😥😥🤔
denkoro athun bakeh zare ayat fanuel meteh atayem neber sekorbu
መምህር ግርማ እደናንተ ስድብ ሳይሆን ከምናውቃቸው አንዳንድ ቀሳውስት በላይ ወንጌልን ያስተምራሉ :: እንደውም ሳይማሩ እንደዛ ፈትፍተው ካስተምሩ መማር ምንም ትርጉም የለውም :: እርሳቸው ያስተማሩት መፆም : መስገድ : መፀለይ በረከት እና ጤና እንደሚሰጥና ክፉን እንደሚያርቅ ነው:: ብዙ መናፍቃን እንዲመለሱ ረድተዋል : ባለትምህርቶቹ ግን ድግምት እየሰሩ: የገዛ የንስሀ ልጆቻቸውን እያበላሹ ከቅድስት ቤተክርስቲያን አፈናቅለዋል :: ከራሳችን ያለውን ትልቅ ችግር ትተን የሌላውን ትንሽ ነገር እያሟሟቁ ፃድቃን ፃድቃን ባንጫወት ጥሩ ነው !!!
ይቀድሳሉ?
መን ልበል ግራ ገባኝ አዳዴ አይናችን ሲጋረድ እደዚህነው ወገንተኛ ነው የምንሆነው ስንት መምህራን እያሉ እደዚህ የቤቴክርስትያን አባቶቻችንን ባንሳደብሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም ላጢማቂ ለሚባሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
መጀመሪያ የቤተክርሥቲያን ሥረአቷ ህጓን ይማሩ ከሊቃውንቱ ብሉያቱ አዲሣቱ ትርጎሜ ካሠተማሩት ከዛ ማንትክክል ማን ሥህተትየትኛው ሀዋሪያ የትኛው ነብይ ሣይማር ፈትፍቶ ያሥተማረ ፁም ሥገደፀልይማ እኔምእላለሁ ይሄ ትምህርት
ጦጦራሪ የሚባል አለ 😂😂😂
አሁንስ አንተ ራስህ ጠንቋይ ሳትሆን አትቀርም.
ኣታፍርም ወንድሜ ፈላስያን የመነኩስ ሰይጣን ኣለ እንዴ ልበ ኣምላክ ዳዊትስ ሰይጣን ነበረው አረ ተው እነ ኣባ ገብረኪዳን እኮ መጽሃፍ እዚ ይላል ነው የምሉት ያንተ የኣማልክት ስሞች ሳታውቅ እኮ ነው የ እንትን መንፈስ እያልክ ነው እኮ ትጠራ ትኖራለ ኣስብ ቤተክርስትያን ስርኣት ኣላት በምን ስርኣት ነው የሚትሄዱ
አይነጥላ መደት ሰይጣን ጌታሆይ ረወዴት እየሄድነው ግን ግን አጥማቂ የሚባሉቱን ሰዎች የሚከተሉ ሰወች ነው የሚያሳዝኑኝ 😥😥😥🤔
denkoro athun bakeh zare ayat fanuel meteh atayem neber sekorbu
መምህር ግርማ እደናንተ ስድብ ሳይሆን ከምናውቃቸው አንዳንድ ቀሳውስት በላይ ወንጌልን ያስተምራሉ :: እንደውም ሳይማሩ እንደዛ ፈትፍተው ካስተምሩ መማር ምንም ትርጉም የለውም :: እርሳቸው ያስተማሩት መፆም : መስገድ : መፀለይ በረከት እና ጤና እንደሚሰጥና ክፉን እንደሚያርቅ ነው:: ብዙ መናፍቃን እንዲመለሱ ረድተዋል : ባለትምህርቶቹ ግን ድግምት እየሰሩ: የገዛ የንስሀ ልጆቻቸውን እያበላሹ ከቅድስት ቤተክርስቲያን አፈናቅለዋል :: ከራሳችን ያለውን ትልቅ ችግር ትተን የሌላውን ትንሽ ነገር እያሟሟቁ ፃድቃን ፃድቃን ባንጫወት ጥሩ ነው !!!
ይቀድሳሉ?
መን ልበል ግራ ገባኝ አዳዴ አይናችን ሲጋረድ እደዚህነው ወገንተኛ ነው የምንሆነው ስንት መምህራን እያሉ እደዚህ የቤቴክርስትያን አባቶቻችንን ባንሳደብሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም
ላጢማቂ ለሚባሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው