የአርሶአደር ወግ ስለ ምርቃን እና እርግማን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የአርሶአደር ወግ ስለ ምርቃን እና እርግማን

Комментарии • 122

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 лет назад +4

    በአባቶች እጅ የሚቆርስ ደስስ ሲል ለዚህ ባህላችን ያብቃን

  • @user-fn8nu9kb9n
    @user-fn8nu9kb9n 5 лет назад +1

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ፍቅር ነው አማራነት ደሜ ነው 💙💙💙💙💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 5 лет назад

      ዉሀ ቀጅ ይመስል ጎደር ጎጃም ብቻ ነው የምትመላለሱት ልምን ሙሉ አማራን እየዞራችሁ አታሳዩንም

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      🤣💚arenguadey: 💙semayawi tiliq liyunet alachew

  • @user-io6yw2vc8v
    @user-io6yw2vc8v 5 лет назад +8

    አማራነት ፍቅር ነዉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛል

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 2 года назад

    አላህ ይጠበቃችሁ አማራ ፍቅር እኮ ነውሀገርችን ሰላም የረግልንንንያረብ ግን እርግማን ጥሩ አየደለም አላህ ጥሩ ሰው የረገንን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад

    አማን፡እምን፡እሳቸውን፡ይባርክልን፡🙏🙏🙏🙏❣️💙💛❤️

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 лет назад +16

    አማራዬፍቅር።😍😍😍

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад

    ልክእ፡አላቹ፡ንጽናቹ፡💙💛❤️🌹🌹🌹🌹🙏🏼

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 5 лет назад +3

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ይህ የተባረከ ህዝብ በህያው እግዜአብሔር የተባረከ ነው።ደጉገራገሩ የሚባለው እደዚህ ያለው ሕዝብ ነው። ሰሙ በመጽሐፍ ቅዱስ እደተባለው እናንተ ለኔ እደኢትዮጵያ ልጆች ልጆቸ ናችሁ ተብሎ እስራኤል ሲባረክ ኢትዮጵያም ተባርካለች በጊወን ጣና ወንዝ በኢፈሶን አዋሸ ወንዝ

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Yeqesoch Teret NW altestafem le israeloch NW metsehafu

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 лет назад +6

    አማራነቴ ኩራቴ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      መችም ባማራ ብየ ሳደምሬኝ አታልፈም

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад

    አይ አማራ ስታምሩ ባህል ያምራል አማራ ነት ኩራት

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      እሥቴ። በሀገሮ የሚተማመነ የደምረኝ በቅኑነት

  • @ASENEKAMOLA
    @ASENEKAMOLA 5 лет назад +2

    ሃገሬ ጎንደር ከተማው ቅቤ ማርወለላው እሚበለው ፍቅር ነው ሃገሬ

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam9969 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል ሁሉም ቦታ ሂዱ እናመሰግናለን

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 5 лет назад +6

    ይሄን ፕሮግራም ስወደው ገጠር መወለዴን እወደዋለሁ

    • @user-qz2ke7cw1z
      @user-qz2ke7cw1z 4 года назад

      እኔም አልሀምዱሊላ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      በሀበሻነቱ የሚካራ ደምሮኝ የገሬልጆች

  • @user-qv4hm7vk5f
    @user-qv4hm7vk5f 5 лет назад

    Yarso adar lij ngi ewdachiu alhu
    Lyla ngi sedat yaslchigi ......😍😍😍😍

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 года назад

    They are right 100%

  • @aldaam6689
    @aldaam6689 4 года назад

    Edema tana ledego abeseder yena geragerochu yefekere yadenete sewchu egzabher yetebakachu

  • @2ilix11
    @2ilix11 5 лет назад +1

    كلام جميل 🇪🇹🙏❤🧓👵👍👍👍

  • @Gg-ps2ft
    @Gg-ps2ft 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ከመረገም ይጠብቀን የአገሬ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 лет назад +3

    iLaveu AMaray Berteu wedddddd

  • @user-ot7vg1nc4n
    @user-ot7vg1nc4n 5 лет назад

    ethiopiaዊ አማራ ወሎዬ ነኝ ጎንደር ዉስጤ ናት

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 5 лет назад +3

    እርግማን በሙስሊም ሀይማኖት የተከለከለ ነው አንድ ሰው ቢያጠፉ እንኳን ወደ መልካ ስነምግበር እንዲመለስ ዱአ ወይ ፀሎት ይደረግለታል እንጅ ተራጋማ ሰው ለራሱ የተረገመ ነው

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Wushetam islamoch 1gna natchw siragemu

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 лет назад

    ደጉ፡የገሬ፡ሰው፡ክፈ፡አይንካቹ፡አባቶቼ፡ባሕላችን፡ደስ፡ሲል፡ጨዋታቸው፡አነጋገራቸው፡መታደል፡፡

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 5 лет назад

    እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛላችሁ ።
    ከእርግማን ለሀገራችሁ ሰላም አንድነት ለአስተዳደር ማስተዋልን በትክክል ማስተዳደርን እግዚአብሔር እንዲስጥ ፀልዩ።እንጂ እትርገሙ።

  • @user-om5vm4nq9s
    @user-om5vm4nq9s 5 лет назад

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች ጎበዞች ናችሁ እሰኪ ደቡብ ወሎ ወግድ ወረዳን አሳዩን ሰወዳችሁ

  • @user-cg6ef7cr2w
    @user-cg6ef7cr2w 5 лет назад

    ያገሬ ስው ደጉ

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 5 лет назад +1

    ንፁህ አገራችን ደሰ ሰትል በተለይ ተወልጀ ያደኩበት አማራ ክልል ሀይማኖት አክባሪ ሰውብሩክ ነው።የሰው ጭዋታቸው ደሰ ይላል።ባህሉም ጥሩ ነው የተመረቀ ልጅ ያፈራል ልጅም ይወለዱለታል በጉብዝናው ካገባት ሚሰቱም ደሰብሎት ይኖራል።ሁሉም ሰለሚታመን ይደርሳል።በተለይ ደሞ ደሰ የሚለው የቡናውን ቁርሰ የምታቀርበው እመቤት ክብር ይሰጣታል። ከዛም ከፍ ያለው ሰውዪ የቡናውን ቁርሰ ቆርሶ ሲሰጥ ሂወት መና ነው።

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 5 лет назад

    GOD BLESS YOU !!!!

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      በሀገሮ የሚካራ እሥቴ ደምሮኝ

  • @mariamaajman7817
    @mariamaajman7817 5 лет назад +2

    የወሎ ልጅ ነኝ ያወም የቦረና እንድት ነው አገሬ ጉንጠፍጠፍ የሚለው የነጩጠፍ ዛላ ይላዳ ገነቴ የቆንጇወች መፍለቃ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      በወሎ የሚፈረ የለም መችም በወሎ ብየ የማየደምረኝ አለብየ አልጠረጥረም

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 лет назад +1

    ዋውገጠር።ውስጤነው👌👌👌

  • @sarahyitibarek2778
    @sarahyitibarek2778 5 лет назад

    ዘመዶቸ ወገኖቸ ቅኖቹ እግዛብሄር ይርዳችሁ እወዳችኋለሁ ጎንደር
    ጨዎታ አዋቂ በማተቡ አዳሪ ለነካው የማይሸሽ።

  • @user-ht2vv4lp4c
    @user-ht2vv4lp4c 5 лет назад

    አገራችን ለምለም ናትኮ ይባርካችሁ ጋዜጠኞችም

  • @kb-eu9nw
    @kb-eu9nw 5 лет назад

    ዉይ አኔሥ እህቶቸን ፅዳት በጣም ከመጠበቅ አልፌ አሠቃያቸዉ ነበር ዉይ አሁን የመዳም ልጆች

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 2 года назад

    😍😍😘😍😘😘

  • @gangag8039
    @gangag8039 5 лет назад

    አማራ ፍቅር ነው ብና ማፍላት ውሥጤነው

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 5 лет назад +6

    የአማራ tv አሁን እያማረባችሁ ነው እሸ ይመቻችሁ።እደጀመራችሁ ደሞ በመላ የአማራ ክልል ዘወር ዘወር ብላችሁ ሰውን ወጉን አሰሙን ።በጣም እናመሰግናችኋለን አማራ tv ቀጥሉበት።

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      በንታችሁ ብየ በንቱ የማየካራ የለም ደምሮኝ

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 4 года назад

    ዲስላይክ እምታደርጉ ሰውች ፈጣሪ ኑሮችሁም ዲስላይክ ያዲርገው

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 5 лет назад +1

    ምርቃት..እርግማንን..እድሜ..አይወስነውም..ሁን..ነገርአላህ..ነውና..

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 5 лет назад +3

    *ደጉ የአማራ አርሶ አደር ሰው ንጹህ ፣ ሩህሩህ ፣ በጎ ልክ እንደ ህጻን ነጭ ወረቀቶች ናቸው ፣ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ህጻናት ዳግም ካልተወለዳችሁ መንግስተ ሰማያት አትገቡም የሚለው ቃል እንደነዚህ አይነት ልበ ንጹሃን ፣ ታላላቆችን አክባሪ ፣ የታላላቆችን ምርቃት የሚፈልግና ለሚሹ ነው ፣ አስቡት አማራ ምን ያክል ሩህሩህና ደግ ህዝብ መሆኑን ፣ ለክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ ጊዜና ቦታ ሳይገድባቼው ከልባቸው አመንጭተው ሺ አመት ንገስ እያሉ ያመሰግናሉ ፣ ይመኛሉ ሰው መሆኑን እያወቁ ግን እንደ ሰው ሳይሆን እንደ መላዕክት መመልከታቼው የልብ ሰውና አፍቃሪ መሆናቼውን ሳስብ እኔም ከዚህ ደጋግ ሰው መገኘቴ እድለኛነቴን ያመላክታል ። ለእኔ እስከዚች ሰአት ድረስ በእድሜየ ለመኖሬ ከእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ውጭ የቤተሰቦቼ ፣ የጎረቤቶቻችን ፣ የታላላቆቻችን ወንድምና እህቶቻችን ምርቃት ታላቅ ዋጋና አስተዋጽኦ አለው ። ደስ ያለኝ ሶስቱን መንግስታት ሲያነጻጽሩ እንዴት ደስ ይላል ፣ የአጼ ኃ/ስላሴ ዘመንን እጅግ በልዩ ሁኔታ ፣ የደርግን በጣም ጥሩ ፣ የ 27 አመቱን የኑሮ ዘመን ተወን ተወን ተወን ተነግሮና ተዘርዝሮ አያልቅም ፣ የረገሙትን እርግማን ሲናገሩ ለወያኔ ከአልጋህ ኑርበት ብለውታል ፣ እንዴት ብሎ ሲጠይቅ ጋዜጠኛው በተቃራኒ በቅኔ ነው የረገምነው ይኸው ሳይውል ሳያድር በአይናችን አሳየን ፣ ንጹሆች ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ በማርያም ። የአማራ ቴሌቪዥንንና የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጋዜጠኛ ከልብ አመሰግንኋለሁ*

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Mognoch nachw manim yemiyatalilachw

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p 5 лет назад +13

    ሁልጊዜ ፕሮግራማችሁ ጎደርና ጎጃም ብቻ ነው ሌላ ቦታ ወሎ ሸዋ አሰሩም እዴ

    • @user-ju4zf4vs8x
      @user-ju4zf4vs8x 5 лет назад

      አለ የውሎም

    • @msblen6577
      @msblen6577 5 лет назад

      ተከታተይ አለ የወሎም የሸዋና ነው ያላቀርቡ

    • @user-ry8mc2mf6p
      @user-ry8mc2mf6p 5 лет назад

      +ms Blen እሺ

    • @user-xu6kz8vp2e
      @user-xu6kz8vp2e 5 лет назад +1

      ወሉመጠዉነበርስለሙሽራሽዋግንመጠዉአዪዉቁም

    • @hannafereethiopia3937
      @hannafereethiopia3937 5 лет назад

      aduna Belashi ቀስ ይደርሳል

  • @user-ws4rl2si4m
    @user-ws4rl2si4m 5 лет назад

    እስኪ ተንታ ወረዳ ሀገሬን አሰሰዩኝ

    • @asmaaaaa23
      @asmaaaaa23 5 лет назад

      ግን ለምድነው ከደሴ ቀደዛ የማይሄዱት

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q 5 лет назад

    እጅግ እናመሠግን አለን ሀገሬ ማክሰኝትን ስላሳያችሁኝ👍😍😍

  • @ellenbikis7609
    @ellenbikis7609 5 лет назад

    16 እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል፥ አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።
    18 ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።

  • @thurba790
    @thurba790 5 лет назад

    ዋውውው ስታምሩ ወገኖቸ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      በወገኖችሸ በሙሎ የሁነብሸ ደምሬኝ

  • @user-yy7nt7ie7v
    @user-yy7nt7ie7v 5 лет назад +1

    ዋው ማሮችየ

  • @seadaseada2257
    @seadaseada2257 5 лет назад

    Weyin enjeraw

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeynshetAshenafiWeynshetAshena
    @WeynshetAshenafiWeynshetAshena 5 лет назад

    Wello Eko yetersachi nat. Yasazenan

  • @mariamaajman7817
    @mariamaajman7817 5 лет назад

    እረ አገሬን ገነቴን እና ይላዳን አሳዩኝ

  • @user-kl8wu1mf5g
    @user-kl8wu1mf5g 5 лет назад

    ስወዳችሁ መቅደላን አሳዩኝ / ማሻ ሰምታችኋል ባልሰማ ማለፍ አይቻልም

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +1

    ጀማል ሰኢዲ. ወንዲም ባለፈው ጠላአልጠጣም ስላልክ ደስብሎኛል ወንዲም

    • @msblen6577
      @msblen6577 5 лет назад +1

      ጉርኛ ጫት ሥትቅሚ እየዋልሽ ሢጃራ ሥታጨሡ እየዋላችሑ ከገብሥ የሚሠራውን ጠላ ባሕላችንን አልጠጠም ትያለሽ

    • @gangag8039
      @gangag8039 5 лет назад

      @@msblen6577 አሥመሣዩች ናቸው

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 лет назад +2

      Fatuma Hassenወሎየዋደሴየአሊሞችሀገር ጫታም የፍየል ቅጠል ከማኘክ ጠላ ከእህል እና ዉሀ የተዘጋጀው ለጤና ጠቃሚ ነው አስመሳይ

    • @user-vz9oq4ow5t
      @user-vz9oq4ow5t 5 лет назад

      ሙስሊም ኸምር አይጠጣም እሱደም ጥርት ያለሙስሊም ነው መምህሬ ነው አውቀዋለው

    • @gangag8039
      @gangag8039 5 лет назад

      @@user-vz9oq4ow5t እረ ሥለራሥሽ አውሬ ሙሥሊሞቹ ሢጠጡ አይደል የሚውሉት

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 лет назад

    ዋው አገሬ ከተለየውሽ 8 አመቴ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 5 лет назад

    መገን ጉድ ሰው ሲጀመር መጉዳትም መጥቀም ም መቸ ይችል እና አላህ ያቅናችሁ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 лет назад

    ihe iwnat new

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

    በል ደምረኝ

  • @mrim6416
    @mrim6416 5 лет назад +1

    የጎደር ሰው ጨርሶ ኦርቶደክስ ደስስ ሲእል ወሎ ጨርሶ ሙስሊም

    • @sarahmarta5809
      @sarahmarta5809 5 лет назад +3

      Welo hulum Muslim aydelem kirstiyan ale bzu des yemil Hager new welo

  • @betelhemgebereegzabher5171
    @betelhemgebereegzabher5171 5 лет назад

    Ene yalmerkeg sew yelm gen.....

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 5 лет назад

    እረ ወደዛ ትልቅ ትንሺ የሚለው በናተ ከእስልምና ውጭ ያላችሁ ናችኩጅ የትንሺ የትልቅ እርግማን ማንኛውም ተበዳይ ዱአው እመሬት ጠብ አትልም

  • @ewsaswsas967
    @ewsaswsas967 5 лет назад

    እግዚወ በሽሮ ዱቄት እጄራ ተቀብቶ ይሰጣን አይይይይ እንደት ይውረድለት ሽማግሌው አየኔ እኔን በጣም ያሳዝናን አዋዜ እንኳ። የለም

    • @asmaaaaa23
      @asmaaaaa23 5 лет назад

      ሰው ባለው ነው የሚስተናግደው

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Moya legeter set alderesm eskahun , mitmita enkuan ayaqum

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 лет назад +1

    ወሎም አርከባስ በሎታል። ኤሃድግ ህዋህትን

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 лет назад +3

    ምርቃን ያላችሁት ምርቃት ለማለት ነው? ምርቃና አስመሰላችሁት እኮ።

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 5 лет назад

    ወሎ ግብር ብቻ የመክፈል ግደታ እንጅ ሌላ ተጠቃሚ አይደለም ያ ማለት አማራ አንድ አይደለም ማለት አይደለም

    • @user-ju4zf4vs8x
      @user-ju4zf4vs8x 5 лет назад

      በባለፈው አቅርበዎል ውሎ

    • @msblen6577
      @msblen6577 5 лет назад

      ወሎ አቅርበዋል እዩት ወሎ ወሎ አትበሉ ሑሉም አማራ አንድ ነው።

    • @user-cj1ds8dn7x
      @user-cj1ds8dn7x 5 лет назад +1

      እንደዛ እያልን ክፍተትና ለጠላት በር አንክፈት ፣ ብዙ ፕሮግራም ተሰርቷል ይመችም ነበር ፣

    • @user-zk7ru9vl2r
      @user-zk7ru9vl2r 5 лет назад

      Mekonnen Mengistu ያበረታታል ድክመትን መንገር አይነጣጠልም አማራ አንድ ነው ከመቸውም በላይ

  • @jahjzjz7511
    @jahjzjz7511 5 лет назад

    የእርግማን ሀጣያት ነው

  • @faaprivate2788
    @faaprivate2788 5 лет назад

    የመንግስት ሚዲያዎች ከእውነት ጋር የሚታረቁት መቼ ይሆን? ትላንት መለስን ዛሬ ደግሞ አብይን እንድናመልክ ወንዝ ተሻግረውና ተራራ አቋርጠው ገጠር ይገባሉ።

  • @ahlammohammed6652
    @ahlammohammed6652 5 лет назад

    ኧረ ኡኡ ጀም ገንደር ወራዳ ብቻ ነውዴ ወደሌላው እየሄድክ አሳየንጂ

  • @zintthbe890
    @zintthbe890 Год назад

    😂😂😂😂😂 አይ አብይ ለዛነዉ የቆየዉ

  • @rehmeta1285
    @rehmeta1285 5 лет назад

    ጀሙ አራፌነው በረት

  • @user-gt6ti7tm6e
    @user-gt6ti7tm6e 5 лет назад

    ቆይ ግን እናንተ ሰወች ሸዋን አታውቁትምም እንደ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад

      የኔማረ በሸዋ የሁነብሸ ደምሬኝ

  • @user-jl1kf5jr6l
    @user-jl1kf5jr6l 5 лет назад

    አሽቃባጭ ናችሁ አማራ ክልል በሱ ብቻ ነውዴ ያለው በሰሜኑስ አትሄዱም እንዴ

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 5 лет назад

    ኧረ ዞር ዞር በሉ ሁሌ ጎንደር ዙሪያ እሥኪ ጎጃም ፡ሽዋ፡ ወሎ ሂዱ ኤጭ

    • @betelot1670
      @betelot1670 5 лет назад

      ሠላም ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዳ እህቴ ሁሉም የአማራ ቦታ አንድ ነው ባህሉ አይዞሺ ይደርሳል