Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ በላይ ሺፈራ አሁንም እግዚአብሔር ያስፋህ በዓለም ዳርቻ ያስፋክ በጣም ደስ ብሎኛል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
I believe God have raised Prophet Belay to defeat poverty from the face of ethiopia Amen ❤❤❤
Thank you , Best person .
ምናልባትም ፕሮግራሜ ላይ ከቀረቡ እንግዶች መካከል በወጣትነት እድሜ በብዙ አቅጣጫ ስኬታማ በመሆን ብቸኛ ያደርገዋል። ይህ ሰው ወደፊት ለመስራት ላሰባቸውና ላቀዳቸው ትላልቅ ራዕዮች ያለውን ቁርጠኝነት ሳስብ እጅጉን ተገርሜያለሁ! ምን ይባላል ይብዙልን፤ እሱንም ☝️☝️ ያበርታው ብቻ ነወ።
እውነት ነው
አንተ ደግሞ፣ ቃላትህን አስተካክል አንብብ ምናምን፣ ዝም ብለህ የ ሚድያ መድረክ ስለ አገኘህ ብቻ አፍህ አይተርተር የምሬን ነው። ምንም የ ፕሮግራምህ አቀራረብ አልተመቸኝም፣ verbal ሁን unless መድረክ አታጣብ በጥሩ መንገድ ማዘጋጀት የሚችሉ አሉ። እሄን እኔ እንደዜጋ በ ንጹህ ህሊናዬ የሰጠውህ ምክር ነው። የ ፕሮግራም አዘገጃጀት ለምሳሌ ከዛ ከ ናሁ አዘጋጆች መማር ትችላለሕ ። ካላስተዋልካቸው ልጥቀስልህ፣ ያልፋል አሻግር፣ ጺዮን ከበደ፣ ኤርሚያስ አለማየሁ፣ የ ናሁ ምርጦች ናቸው ለኔ። አሁን ለቋል እንጅ ነጋሽ በዳዳ አንደኛ ነው። ስለዚህ በዚህ ኢንደስትሪ ላይ መቆየት ከፈለክ እራስህን አሻሽል። ዩቱብ ላይ ስንት ሰው እንዳየልህ ስንት ሰው ኮመንት እንደሰጠህ ከምትጨነቅ እራስህ ላይ ስራ፣ የ ቲቪ ሰው ሁን። ለ ቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ። አመሰግናለው።
ነብይ በላይ ኩፋኛ ድሕነት ከሞድረ-ገፅ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊጥል የወጣ እግዚአብሔር ያነሳው ሰው ነው ብዬ አሞናለው ❤❤❤❤
ችግር የሆነ ሌቦች እንደ ጀግና የሚታዮበት ሀገር ያሳዝናል
Its good
በጣም አስተማሪ ነው
I appreciate your hard work,as you said, if it's true. But don't mix Orthodox church preaching of Juses with your capitalistic interests. Leave your title and preaching to the Orthodox prists.
እንደውም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ የፕሮቴስታንት ዕምነት አገልጋዮች እኮ የራሳቸው የጄት አውሮፕላን ባለቤቶች ናቸው።እንዴት? ካልን: በእርሻ እና በተለያዩ ኢንቨስትመንት የተሠማሩ በመሆናቸው። ለምእመኖቻቸው የተለያየ ድጋፍ የሚያደርጉ እንጂ የመባ እና የአስራት ስጦታ ትምህርቶችን በማስተማር የተጠመዱ አይደለም።እንስራ! እንስራ! እንስራ!💰💰💰💰❤❤❤❤
እሄምኮ ብዙ ጄት አውሮፕላኖችን መግዛት ይችላል፣ ምነው በጣም አካበድሽው፣ ፕሮቴስታንትነትሽን፣ ደግሞ እናከብራለን፣ ያዉ አዲሳባ ውስጥ ያለውን የ ድምጽ ብክለት እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።
"ለውጥ የሚመጣው በአዕምሮ ነው።"
የ ፕሮግራሙ አዘጋጅ ማነው ስምህ ጴጥሮስ ይመስለኛል። ምክንያቱም ከ አነጋገርህ ሀገር ውስጥ ተወልደህ እንዳደክ ግልጽ ስለሆነ። እናም አንድ ምክር ልስጥህ ፣ ቃላትህን አስተካክል አንብብ ምናምን፣ ዝም ብለህ የ ሚድያ መድረክ ስለ አገኘህ ብቻ አፍህ አይተርተር የምሬን ነው። ምንም የ ፕሮግራምህ አቀራረብ አልተመቸኝም፣ verbal ሁን unless መድረክ አታጣብ በጥሩ መንገድ ማዘጋጀት የሚችሉ አሉ። እሄን እኔ እንደዜጋ በ ንጹህ ህሊናዬ የሰጠውህ ምክር ነው። የ ፕሮግራም አዘገጃጀት ለምሳሌ ከዛ ከ ናሁ አዘጋጆች መማር ትችላለሕ ። ካላስተዋልካቸው ልጥቀስልህ፣ ያልፋል አሻግር፣ ጺዮን ከበደ፣ ኤርሚያስ አለማየሁ፣ የ ናሁ ምርጦች ናቸው ለኔ። አሁን ለቋል እንጅ ነጋሽ በዳዳ አንደኛ ነው። ስለዚህ በዚህ ኢንደስትሪ ላይ መቆየት ከፈለክ እራስህን አሻሽል። ዩቱብ ላይ ስንት ሰው እንዳየልህ ስንት ሰው ኮመንት እንደሰጠህ ከምትጨነቅ እራስህ ላይ ስራ፣ የ ቲቪ ሰው ሁን። ለ ቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ። አመሰግናለው።
Oh My GOD pls forgive me...I think በዚህ ሰው ላይ አፌን ከፍቻለሁና ስራው በእግዚአብሔር ይመዝናል ሀሳቡ ግን ወርቅ ነው:: ኢትዮጵያ በበለጠ ትባረክ...አሜን
ነብይ በላይ ነበር የምትባለው።በነብይነት ብዙ ስህተት እንደሰራህ እራሰህ መሰከረህ ይቅርታ ጠይቀሐል።አሁን ደግሞ ቢሌነር ሆኛለሁ ማይንድ ሴቲግ መጽሐፍ ጽፌላሁ ወዘተ ወዘተ ጥሩ ነው ምኞት አይከለከልም። ግን ግን "mind setting " የሚል ትምህርት በዶክተር ምህረት ዘፀአት ቤ/ክ ሲያሰተምር አይቸዋለሁ። ምናልባት plagiarism እንዳይሆን ትጠየቃለህ።ይሔን ቃለምልልስከሰማ ይከሰሐል። በተረፈ ትንሽ ወጥ እረገጥክ።too much boosting has got failerty.
በፅድቅ መስራት ብርቅ በሆነበት ምድራዊ አሠራር ውስጥ ገብቶ በፅድቅ መንገድ መሥራት ተሞኩሮህን ብታጋራን? መንፈሳዊ ራዕህን እስከየት አደርሳለሁ ትላለህ? ማዕረግህ ከነቢይነት ወደመጋቢነት ተቀየረ እንዴ?
Bank bea min quarateral birr seteah ? Wishetam . Ewineatuin tenager
ሌባ ሌባ ሌባ ...ከባዶነት በአንዴ ዘሎ ሚሊየነር ???? ዘንድሮ ኢትዮጵያ ለእንዳንተ ላሉ አጭበርባሪ ሌቦች ነው የተመቸችው? እግዚአብሔር እያንዳንዳችሁን የሚያጋልጥበት ቀን ይመጣል። ድህነትን የምትጠየፉ ሌቦች ።
Peter show?? 😒 🤔 You look like more Demelesh, lol
Mulu degemo endante aynet seytan diabilos see edeme likun yelefabeten beterara tehay acheberebro Belen sizerf newBenegeger Hulu beraselay feredek
እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ በላይ ሺፈራ አሁንም እግዚአብሔር ያስፋህ በዓለም ዳርቻ ያስፋክ በጣም ደስ ብሎኛል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
I believe God have raised Prophet Belay to defeat poverty from the face of ethiopia Amen ❤❤❤
Thank you , Best person .
ምናልባትም ፕሮግራሜ ላይ ከቀረቡ እንግዶች መካከል በወጣትነት እድሜ በብዙ አቅጣጫ ስኬታማ በመሆን ብቸኛ ያደርገዋል። ይህ ሰው ወደፊት ለመስራት ላሰባቸውና ላቀዳቸው ትላልቅ ራዕዮች ያለውን ቁርጠኝነት ሳስብ እጅጉን ተገርሜያለሁ! ምን ይባላል ይብዙልን፤ እሱንም ☝️☝️ ያበርታው ብቻ ነወ።
እውነት ነው
አንተ ደግሞ፣ ቃላትህን አስተካክል አንብብ ምናምን፣ ዝም ብለህ የ ሚድያ መድረክ ስለ አገኘህ ብቻ አፍህ አይተርተር የምሬን ነው። ምንም የ ፕሮግራምህ አቀራረብ አልተመቸኝም፣ verbal ሁን unless መድረክ አታጣብ በጥሩ መንገድ ማዘጋጀት የሚችሉ አሉ። እሄን እኔ እንደዜጋ በ ንጹህ ህሊናዬ የሰጠውህ ምክር ነው። የ ፕሮግራም አዘገጃጀት ለምሳሌ ከዛ ከ ናሁ አዘጋጆች መማር ትችላለሕ ። ካላስተዋልካቸው ልጥቀስልህ፣ ያልፋል አሻግር፣ ጺዮን ከበደ፣ ኤርሚያስ አለማየሁ፣ የ ናሁ ምርጦች ናቸው ለኔ። አሁን ለቋል እንጅ ነጋሽ በዳዳ አንደኛ ነው። ስለዚህ በዚህ ኢንደስትሪ ላይ መቆየት ከፈለክ እራስህን አሻሽል። ዩቱብ ላይ ስንት ሰው እንዳየልህ ስንት ሰው ኮመንት እንደሰጠህ ከምትጨነቅ እራስህ ላይ ስራ፣ የ ቲቪ ሰው ሁን። ለ ቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ። አመሰግናለው።
ነብይ በላይ ኩፋኛ ድሕነት ከሞድረ-ገፅ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊጥል የወጣ እግዚአብሔር ያነሳው ሰው ነው ብዬ አሞናለው ❤❤❤❤
ችግር የሆነ ሌቦች እንደ ጀግና የሚታዮበት ሀገር ያሳዝናል
Its good
በጣም አስተማሪ ነው
I appreciate your hard work,as you said, if it's true. But don't mix Orthodox church preaching of Juses with your capitalistic interests. Leave your title and preaching to the Orthodox prists.
እንደውም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ የፕሮቴስታንት ዕምነት አገልጋዮች እኮ የራሳቸው የጄት አውሮፕላን ባለቤቶች ናቸው።
እንዴት? ካልን: በእርሻ እና በተለያዩ ኢንቨስትመንት የተሠማሩ በመሆናቸው። ለምእመኖቻቸው የተለያየ ድጋፍ የሚያደርጉ እንጂ የመባ እና የአስራት ስጦታ ትምህርቶችን በማስተማር የተጠመዱ አይደለም።
እንስራ! እንስራ! እንስራ!💰💰💰💰❤❤❤❤
እሄምኮ ብዙ ጄት አውሮፕላኖችን መግዛት ይችላል፣ ምነው በጣም አካበድሽው፣ ፕሮቴስታንትነትሽን፣ ደግሞ እናከብራለን፣ ያዉ አዲሳባ ውስጥ ያለውን የ ድምጽ ብክለት እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።
"ለውጥ የሚመጣው በአዕምሮ ነው።"
የ ፕሮግራሙ አዘጋጅ ማነው ስምህ ጴጥሮስ ይመስለኛል። ምክንያቱም ከ አነጋገርህ ሀገር ውስጥ ተወልደህ እንዳደክ ግልጽ ስለሆነ። እናም አንድ ምክር ልስጥህ ፣ ቃላትህን አስተካክል አንብብ ምናምን፣ ዝም ብለህ የ ሚድያ መድረክ ስለ አገኘህ ብቻ አፍህ አይተርተር የምሬን ነው። ምንም የ ፕሮግራምህ አቀራረብ አልተመቸኝም፣ verbal ሁን unless መድረክ አታጣብ በጥሩ መንገድ ማዘጋጀት የሚችሉ አሉ። እሄን እኔ እንደዜጋ በ ንጹህ ህሊናዬ የሰጠውህ ምክር ነው። የ ፕሮግራም አዘገጃጀት ለምሳሌ ከዛ ከ ናሁ አዘጋጆች መማር ትችላለሕ ። ካላስተዋልካቸው ልጥቀስልህ፣ ያልፋል አሻግር፣ ጺዮን ከበደ፣ ኤርሚያስ አለማየሁ፣ የ ናሁ ምርጦች ናቸው ለኔ። አሁን ለቋል እንጅ ነጋሽ በዳዳ አንደኛ ነው። ስለዚህ በዚህ ኢንደስትሪ ላይ መቆየት ከፈለክ እራስህን አሻሽል። ዩቱብ ላይ ስንት ሰው እንዳየልህ ስንት ሰው ኮመንት እንደሰጠህ ከምትጨነቅ እራስህ ላይ ስራ፣ የ ቲቪ ሰው ሁን። ለ ቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ። አመሰግናለው።
Oh My GOD pls forgive me...I think በዚህ ሰው ላይ አፌን ከፍቻለሁና ስራው በእግዚአብሔር ይመዝናል ሀሳቡ ግን ወርቅ ነው:: ኢትዮጵያ በበለጠ ትባረክ...አሜን
ነብይ በላይ ነበር የምትባለው።በነብይነት ብዙ ስህተት እንደሰራህ እራሰህ መሰከረህ ይቅርታ ጠይቀሐል።አሁን ደግሞ ቢሌነር
ሆኛለሁ ማይንድ ሴቲግ መጽሐፍ ጽፌላሁ ወዘተ ወዘተ ጥሩ ነው ምኞት አይከለከልም። ግን ግን "mind setting " የሚል ትምህርት በዶክተር ምህረት ዘፀአት ቤ/ክ ሲያሰተምር አይቸዋለሁ። ምናልባት plagiarism እንዳይሆን ትጠየቃለህ።ይሔን ቃለምልልስ
ከሰማ ይከሰሐል።
በተረፈ ትንሽ ወጥ እረገጥክ።too much boosting has got failerty.
በፅድቅ መስራት ብርቅ በሆነበት ምድራዊ አሠራር ውስጥ ገብቶ በፅድቅ መንገድ መሥራት ተሞኩሮህን ብታጋራን? መንፈሳዊ ራዕህን እስከየት አደርሳለሁ ትላለህ? ማዕረግህ ከነቢይነት ወደመጋቢነት ተቀየረ እንዴ?
Bank bea min quarateral birr seteah ? Wishetam . Ewineatuin tenager
ሌባ ሌባ ሌባ ...ከባዶነት በአንዴ ዘሎ ሚሊየነር ????
ዘንድሮ ኢትዮጵያ ለእንዳንተ ላሉ አጭበርባሪ ሌቦች ነው የተመቸችው? እግዚአብሔር እያንዳንዳችሁን የሚያጋልጥበት ቀን ይመጣል። ድህነትን የምትጠየፉ ሌቦች ።
Peter show?? 😒 🤔 You look like more Demelesh, lol
Mulu degemo endante aynet seytan diabilos see edeme likun yelefabeten beterara tehay acheberebro Belen sizerf new
Benegeger Hulu beraselay feredek