Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነብይ በለይ ትክክለኛ ሚዛናዊ አስተያየት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነብይ በለይ ጥሩ አሳብ ነው የሰጠህው✅
ለሁሉም ሰው ሰላም ያስፈልጋታል
ሁሉም የሀይማኖት መሪዋች በገንዘብ ሠከሩ። ✍️✍️✍️✍️👏👏👏👏
የድንግል ልጅ ለሐገራችን፣ሰላሙን፣ ያምጣልን
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 13)----------1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።2፤ ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።3፤ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤4፤ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
ዐብይ አልገባህም እንጅ ቢገባህ ጀሌዎችህ የማይነካውን ነካክተው ሊያዋርዱህና መንበርህን ሊነጥቁህ የሚያኮበኩቡት እነሽመልስ አብዲሣ ሆይ ሆይ ሲሉህ አብረህ መጋለቡን ትተህ ቆም ብለህ አስተውለህ ግራቀኙን አይተህ አባቶችን ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል ፣ " ጠላት ከጉያ ይወጣል ወዳጅ ከሩቅ ይመጣል ይባል የለ " አስተውል ማስተዋል ለሰው ልጅ ታላቅ ጥበብ ነውና ።
ኦወነት ነው ዝም ብሎ መፀለይ
👉 ሀሰተኛ ነብያት የተዋህዶን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጭሆት በሀሰት ትንቢዕት በፍጹም መቀማትና መፈጸም አይቻልም✅💚💛❤
❤
betam yasaznal lb yisth nebyi yeteba;kewu
Stop fascism in Ethiopia 👹👹
ANY NEWS WITH OUT EVIDENECE IS LIKE A BED TIME STORY .
ኦርቶዶክሳውያንን እየገደሉ ጵጵስና የለም።
መፍትሄ ከፈጣሪ ነው ከመንግስት የተሰጠ ነው ግን የነሱ ልጆች ምን ይደርስባቸው ይሆን ባጡቄላይ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለማጥፋት ነው
እግዚአብሔር ነብሰገዳይ አይሾምም !!!
ምን ማለት ነው ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉም የሚሠራ ነው ለእገሌ ለእገሌ አይባልም
ነብይ በላይ አንድ ቁልፍ ንግግር ተናግረሀል። በዘረኝነትና ቡድን ይቁም
አፍህን ዘግተህ ብትቀመጥ አይሻልህም፤ ጥንቆላህን ለእራስህ አድርገው
Yemngeste talka gebnet new selam yenesaw telku teteyaky mengest ena mengeste new
አንተ የዐብይ ስራ አስፈፃሚ የሱንዲስኩር ደገምከው የእግዚአብሔር ቤትን ሲያፈርስ በቤቱ እግዚአብሔር የማይቀና መሰለህ እርሱ ገና የወደደውን ያደርጋል በደሙ የመሰረታትን ቤት ከአፍራሾች ይጠብቃታል።
Yehe leba new ! Abiy yekefelew buchela
መንግሥት ስለፈረሰ አገር አይፈርስም
ነቢይ ነኝ ያለው ወንድም በጣም ያሳዝናል። ችግር የፈጠረው መንግስት ነው። ነገር ግን የነቢይ ነኝ ባዩ ስጋት አብይ ከስልጣን እንዳይወርድ ነው። ለምን አብይ ከዚህ ክፉ ስራ ጋር ተባበረ? አግባብ ነው? ነቢይ ነኝ እያልክ እውነት ለመናገር ለምን አቃተህ? ካነጋገርህ አብይ የጠቀመህ ጥቅመኛ ነህ። በግል ጥቅምህ ምክንያት ብዙሀን ካለ አግባብ እየሞቱ ያሉበትን ሁኔታ ሸፋፍነህ አለፍከው። እግዚአብሔር ይፍረድልን።
Abiy Atifra Eyalew new . eko ene Gebtognal leba ye Abiy mengist Yifersal
ሚናህን ለይና አውራ አንተ የገባህ ለሌላው ስህተት ይሆናል ስለቤተክርስቲያን እንጂ ስለ መንግስት አይደለም የምናወራው ቤተክርስቲያን የራሷ መተዳደሪያ ሕግ አላት ስለዚህ የማታውቀውን ነገር አትንካ
ራሱን በራሱ ነብይ ብሎ የሾመ አጭበርባሪ አብይን እግዚአብሔር ነው የሾመው ቢል ምን ያስገርማል? አንድ መንፈስ ያላቸው መደጋገፋቸው እኮ ሃቅ ነው:: በበኩሌ አብይ በቃልቻ መንፈስ እንደሚንቀሳቀስ ስለማምን የእርሱ ብጤ መጥቶ ስለ እርሱ ቢመሰክር አልገረምም:: በላይ ራሱ ሃሰተኛ ነብይ ነውና::
ህዝቡ ተውን እያለ ነው ግን መግስት ህዝብን እያስረበሸ አሸባሪ ሆነ
ሰው የእጁን አያጣም።አንተ ደግሞ ሰው ይሳሳታል ትላለህ ሁሌጽመሳሳት ምንፅማሰት ነው።
አባቴ ለመንግስት መፍረስ እኮ እራሱ መንግስት ሆኖ ነዉ እኮ ችግሩ መፍትሄ የጠፋዉ። መንግስት ምን አለ እጁን ቢያነሳ!!! ሰዉ ሲገደል እስከመቼ ነዉ ዝም የሚለዉ ሁሉንም የፈጠረ አምላክ ግፉን ይመለከታል!!!
የአማራ ኦርቶዶክስ ከኦሮሚያ እተባረረ ነው። የኦሮሚያ ምድር ለኦሮሞ ነው።
ሃገራችሁም ትሁን ቤተክርስትያን እየፈረሰች ያላችው በትግራይ ህዝብ በፈፀማችሁት በደል እንደሆነ አሁንም የገባችሁ አይመስልም። የችግራችሁ ስር ይሄ ነው።ከጳጳሱም ፓስተሩም ሼኩም ምዕመኑም ኢአማኒውም፡ በተጋሩ ስቃይ ተሳለቃችሁ ይሄው ፈራጅ ጌታ ፍርዱን ሰጠ።
አንተ ግን እዚህ አገር ነው ያለኸው? ከእ/ሩ በላይ ፈራኻቸውሳ።
ማንበብ አትችይም እንዷ!?
ኦሮሚያ መጨረሻሽን መድሀኒያለም ያሳየን አንች የክርስቲያን ሶኦል።
ይሄ መንግስት ካልተገለበጠ ሃገር ሰላም አትሆንም፤ መቼም ፓስተር ዮናታን እና ፓስተር እዩ ጩፋ ይውደሙ። በምታውቀው ልክ መናገርህ ጥሩ ነው።
እናንተ በምትተነብዩለት ትንቢት ነው ይህ ሰውዬ ልቡ በትቢት አብጦ ሀገር የሚያተራምሰው።
ንገረው ለአብይ እና ለመንግስትህ ደደቦ አገር እንዳይፈርስ ንገረው መንግስቱ ይፈርሳል የምናባክ ስውር ትላለህ ደደቦ አስረዳው
አንተም አብረህ ፍረስ
ነብይ በለይ ትክክለኛ ሚዛናዊ አስተያየት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነብይ በለይ ጥሩ አሳብ ነው የሰጠህው✅
ለሁሉም ሰው ሰላም ያስፈልጋታል
ሁሉም የሀይማኖት መሪዋች በገንዘብ ሠከሩ። ✍️✍️✍️✍️👏👏👏👏
የድንግል ልጅ ለሐገራችን፣ሰላሙን፣ ያምጣልን
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 13)
----------
1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
2፤ ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
3፤ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
4፤ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
ዐብይ አልገባህም እንጅ ቢገባህ ጀሌዎችህ የማይነካውን ነካክተው ሊያዋርዱህና መንበርህን ሊነጥቁህ የሚያኮበኩቡት እነሽመልስ አብዲሣ ሆይ ሆይ ሲሉህ አብረህ መጋለቡን ትተህ ቆም ብለህ አስተውለህ ግራቀኙን አይተህ አባቶችን ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል ፣ " ጠላት ከጉያ ይወጣል ወዳጅ ከሩቅ ይመጣል ይባል የለ " አስተውል ማስተዋል ለሰው ልጅ ታላቅ ጥበብ ነውና ።
ኦወነት ነው ዝም ብሎ መፀለይ
👉 ሀሰተኛ ነብያት የተዋህዶን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጭሆት በሀሰት ትንቢዕት በፍጹም መቀማትና መፈጸም አይቻልም✅💚💛❤
❤
betam yasaznal lb yisth nebyi yeteba;kewu
Stop fascism in Ethiopia 👹👹
ANY NEWS WITH OUT EVIDENECE IS LIKE A BED TIME STORY .
ኦርቶዶክሳውያንን እየገደሉ ጵጵስና የለም።
መፍትሄ ከፈጣሪ ነው ከመንግስት የተሰጠ ነው ግን የነሱ ልጆች ምን ይደርስባቸው ይሆን ባጡቄላይ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለማጥፋት ነው
እግዚአብሔር ነብሰገዳይ አይሾምም !!!
ምን ማለት ነው ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉም የሚሠራ ነው ለእገሌ ለእገሌ አይባልም
ነብይ በላይ አንድ ቁልፍ ንግግር ተናግረሀል። በዘረኝነትና ቡድን ይቁም
አፍህን ዘግተህ ብትቀመጥ አይሻልህም፤ ጥንቆላህን ለእራስህ አድርገው
Yemngeste talka gebnet new selam yenesaw telku teteyaky mengest ena mengeste new
አንተ የዐብይ ስራ አስፈፃሚ የሱንዲስኩር ደገምከው የእግዚአብሔር ቤትን ሲያፈርስ በቤቱ እግዚአብሔር የማይቀና መሰለህ እርሱ ገና የወደደውን ያደርጋል በደሙ የመሰረታትን ቤት ከአፍራሾች ይጠብቃታል።
Yehe leba new ! Abiy yekefelew buchela
መንግሥት ስለፈረሰ አገር አይፈርስም
ነቢይ ነኝ ያለው ወንድም በጣም ያሳዝናል። ችግር የፈጠረው መንግስት ነው። ነገር ግን የነቢይ ነኝ ባዩ ስጋት አብይ ከስልጣን እንዳይወርድ ነው። ለምን አብይ ከዚህ ክፉ ስራ ጋር ተባበረ? አግባብ ነው? ነቢይ ነኝ እያልክ እውነት ለመናገር ለምን አቃተህ? ካነጋገርህ አብይ የጠቀመህ ጥቅመኛ ነህ። በግል ጥቅምህ ምክንያት ብዙሀን ካለ አግባብ እየሞቱ ያሉበትን ሁኔታ ሸፋፍነህ አለፍከው።
እግዚአብሔር ይፍረድልን።
Abiy Atifra Eyalew new . eko ene Gebtognal leba ye Abiy mengist Yifersal
ሚናህን ለይና አውራ አንተ የገባህ ለሌላው ስህተት ይሆናል ስለቤተክርስቲያን እንጂ ስለ መንግስት አይደለም የምናወራው ቤተክርስቲያን የራሷ መተዳደሪያ ሕግ አላት ስለዚህ የማታውቀውን ነገር አትንካ
ራሱን በራሱ ነብይ ብሎ የሾመ አጭበርባሪ አብይን እግዚአብሔር ነው የሾመው ቢል ምን ያስገርማል? አንድ መንፈስ ያላቸው መደጋገፋቸው እኮ ሃቅ ነው:: በበኩሌ አብይ በቃልቻ መንፈስ እንደሚንቀሳቀስ ስለማምን የእርሱ ብጤ መጥቶ ስለ እርሱ ቢመሰክር አልገረምም:: በላይ ራሱ ሃሰተኛ ነብይ ነውና::
ህዝቡ ተውን እያለ ነው ግን መግስት ህዝብን እያስረበሸ አሸባሪ ሆነ
ሰው የእጁን አያጣም።አንተ ደግሞ ሰው ይሳሳታል ትላለህ ሁሌጽመሳሳት ምንፅማሰት ነው።
አባቴ ለመንግስት መፍረስ እኮ እራሱ መንግስት ሆኖ ነዉ እኮ ችግሩ መፍትሄ የጠፋዉ። መንግስት ምን አለ እጁን ቢያነሳ!!! ሰዉ ሲገደል እስከመቼ ነዉ ዝም የሚለዉ ሁሉንም የፈጠረ አምላክ ግፉን ይመለከታል!!!
የአማራ ኦርቶዶክስ ከኦሮሚያ እተባረረ ነው። የኦሮሚያ ምድር ለኦሮሞ ነው።
ሃገራችሁም ትሁን ቤተክርስትያን እየፈረሰች ያላችው በትግራይ ህዝብ በፈፀማችሁት በደል እንደሆነ አሁንም የገባችሁ አይመስልም። የችግራችሁ ስር ይሄ ነው።
ከጳጳሱም ፓስተሩም ሼኩም ምዕመኑም ኢአማኒውም፡ በተጋሩ ስቃይ ተሳለቃችሁ ይሄው ፈራጅ ጌታ ፍርዱን ሰጠ።