#ጉዞዎቼ_2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 78

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  Месяц назад +33

    ከወደዳችሁት ለሌሎች ሼር አድርጉልን || ለቀጣይ ስራዎቻችን ያበረታናል /በጉዞዎቼ መርሐግብር ላይ እንድንሰራ የምትፈልጉትንም ሃሳብ አድርሱን 🙏

    • @Tiruye.Muluken
      @Tiruye.Muluken Месяц назад +2

      ወንደማችን እማናወቀወን እንደናወቅ በርክትም እንደንሳተፍ የርዳህን ነህና እናመስግናለን ወንደማችን በቤቱ ያጸናክ በርታ በዚሁ ቀጥል

    • @MdAssan-oc1ct
      @MdAssan-oc1ct Месяц назад

      የት ነው ?

    • @MdAssan-oc1ct
      @MdAssan-oc1ct Месяц назад

      በጣም ደስ እሚል ቦታ ስለአሳየሀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
      ለቀጣይ ስአት ቢጨመር ደስ ይላል እንደኔ ❤❤❤❤

    • @MebratuZerabza
      @MebratuZerabza Месяц назад

      ወንድማችን ቀጥልበት ❤❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Месяц назад

      ሊቅ/ዲን እባክህ ይሄንን ጥያቄ ከአባቶች ጠይቀህ አቅርብልን ይኸውም እኔ የምኖረው USA ነው በአሁን ሰዓት ወጣት ልጆች ዲያቆኖች ሆኑም አልሆኑም ጥምጥም ይጠመጥማሉ ይሄንን ጥምጥም ማን ነው የሚጠመጥመው? እባክህ በዚህም ሥራልን

  • @NetsanetKassahun-g9n
    @NetsanetKassahun-g9n Месяц назад +4

    ዲያቆን ቀዳሚፀጋ እጅግ በጣም መልካም ሰውአክባሪ ከሚባለው ባላይ ትሁት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልህ አለታዎች ስላሳየኸን ቅንነት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @MageMage-qg7ve
    @MageMage-qg7ve Месяц назад +1

    ዉይ በእመብን ደስ ስል ያዳቆን ቃዳሚ ፀጋ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተላይ ጨዋታ ለህይወት በጣም በጣም በጣም ደስ የምለው በእዉነት እኔ እስከምለቃቅ ጎግቼ ነው የምጣብቃዉ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад +3

    እንዴት መንፈስን ያድሳል እውነትም ወዶ ገነት ይሄ ምድራዊ ገነት ነው የቤተክርስቲያኖቹ ውበትና አረንጏዴ ተክሎቹ ፀጥታው በዛ ላይ የአትክልት ሀገር መታደል ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna Месяц назад +7

    ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ስላቀረብክልን የቤተክርስቲያን ጉብኝት እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን በዚሁ ቀጥልበት አሁን ጊዜው እንደ ልብ የማያንቀሳቅስ ሆኖ ነው እንጂ በተለይ ብዙ ሰው የማይሄድባቸው ግን ብዙ ዓመት ያስቆጠሩ አድባራትና ገዳማት ብታስጎበኘን በተለይ እንዴት ፣ በማን ፣ መቼ እንደተሰሩ እውቀት ይኖረናል የዛሬው ግን ትንሽ ቅር ያለኝ የህጻናቱን መዝሙር ትንሽ ሲዘምሩ ብታሰማን አሳይተህ ነሳኸን ።

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 28 дней назад +1

    አሜን ወንድማችን በርታልን❤

  • @Amasia_Tube
    @Amasia_Tube Месяц назад +1

    ይበረታታል ዲያቆን በርታልን

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh Месяц назад +1

    የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያበርታችሁ ህፃናቶቹም ደስ የሚሉ ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ገበያቸዉም ደስ ይላል ወንድማችን ሊቀ ዲያቆን ቀዲሚ ፀጋ ዮሐንስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያበርታህ ጠክርልን ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን አሜን። የቤተክርስቲያን ልጆች ብራክ ወዘተርፈ የሚሉትን ትታችሁ የቤተክርስቲያን ድምጽ ኑ እንስማ እንማር እባካችሁን ኦርቶዶክሳዊያን የማይጠቅም ቦታ ላይ አትዋሉ ኑወደ ልባችን መብራት

  • @Tis9632
    @Tis9632 Месяц назад +1

    _ግሩም ዉእቱ ግብርከ. ስለቸርነትህ ምን እንላለን ተመስገን አምላካችን. ዲያቆን በእዉነት አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ_

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    አሜን በርቱልን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Месяц назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን አዎ ሀበሻ ጣፋጮች ነን 😂የበሬ ልብ እዴት እደሚጣፍጥ መዳሜ ትሰጠኝ ነበር❤❤

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken Месяц назад +3

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኮን ለኬዳንምህርት ወርሀዌ ባአል አደርሳቹህ አደርስን እናቴ በተስጣን ቃልኬዳን ታሰብን🙏🙏🙏🙏

  • @cvcgch-rw3ic
    @cvcgch-rw3ic Месяц назад +1

    በረከትህ ይደርብን ወንድማች ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አደረግልን 😢😢😢😢

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug Месяц назад +2

    አቤት መታደላችን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ይችን ውብ እምነት በርትተን ልንጠብቃትና ለልጅ ልጆቻችን ልናቆያት ይገባል ጌታ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን ውድ ወንድማችን በርታልን እመብርሃን ትጠብቅልን 🌹

  • @ItayhuBayu
    @ItayhuBayu 23 дня назад

    ውድማችን እናመሰግናለን

  • @TegestTesfaye-y3p
    @TegestTesfaye-y3p Месяц назад +2

    ወንዲማችን እግዝከብሔርይስጥልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን የምታረገውነገርደስይላል ግን እኔ ካባቶች አልበልጥም ብታስረድኝ በተክርስትያን አጥረግቢ ብና ይፈቀዳልስለማላቅነውብታስረድኝ???

  • @yetewahidoEnqu
    @yetewahidoEnqu Месяц назад +1

    ጸጋውን ያብዛል ወንድማችን ዳግም በአገልግሎት እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ

  • @MartaHayilu-i7c
    @MartaHayilu-i7c 21 день назад +1

    Yeaglgilot zemenihin yarzmilih Amlaka kidusan🙏 tariku yigrmal dink new,!!!

  • @ተመስገ
    @ተመስገ Месяц назад +1

    አመሰግንለሁ ቃልዉት ያስ ማልን ❤❤❤❤❤

  • @በጸሎት
    @በጸሎት Месяц назад +6

    ወንድማቻን ቀዳሜ ጸጋ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken Месяц назад +4

    መልካም ሰራ ክመቃብር በላይ ነወ እንዲል ቃሉ በስላሤ ሰም አቶ ገዛወ አፍርሰወ በርክተወ የደርብን🙏🙏🙏 መንኛ መመርጥነወ በማርያም😢

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 Месяц назад +2

    በረከትህ ይድረሰን ዲያቆን እውነትም ቦታ በጣም ያምራል

  • @medanetabate6920
    @medanetabate6920 Месяц назад +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በእውነት

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሁንም ተስፋ አለን በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም መንፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሥገን❤❤❤

  • @rajaaamin
    @rajaaamin Месяц назад +1

    የኔ አባት ድምጸ መረዋ ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እመብርሃን የአገልግሎት ዘመንህ ትባርክልክ እንደምወድክ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад +1

    ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤️🥰❤️🥰❤️

  • @htififu-un1wx
    @htififu-un1wx 21 час назад

    ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እኔወድኃለን። የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን🎉❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Месяц назад +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወዲማችን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema Месяц назад +2

    እንኳን አብሮ ከደረስን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v Месяц назад +4

    አሜን ወንድማች በርታልን❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew Месяц назад +3

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Месяц назад +2

    በረከትህ ይድረሰን ወድማችን ሲያምር ቦታዉ❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Месяц назад +1

    ውይ እስር ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር በጸጋው በሞገሱ ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Месяц назад +1

    ዲያቆን እናመሰግናለን እዉነትክን ነው ኢትዮጵያን ገና አናዉቃትም ብዙ ያልታዩ ያልተሰሙ ደሳስ የሚሉ ቦታዎች ባህሎች የመሳሰሉት አሉን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልንና እኛም ብንኖር በማህበር ብዙ ነገር እናያለን ብዬ አስባለሁ ❤❤❤ እና ግን ባያጥር ጥሩ ነበር 😊 ገብያ ገብተህ ትዝታችንን ቀስቅሰህ ግን አጭር ሆነ ደሞ ኮረሪማን በልጅነቱ ስላስተዋወከን 😁 እናመሰግናለን አላዉቅም ነበር ለቀጣይ ረዘም አድርግልን 😊

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo Месяц назад +2

    endyaw sewudeh dyaquen qdame tega marym behedekbet Hulu knlegu tektlh amen amen amen

  • @Zerfa-lh3kh
    @Zerfa-lh3kh Месяц назад +1

    እመ አምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን በሁሉም ስራወችህ ታስደስተናለህና ፀጋውን ያብዛልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በርታልን መንፈሳዊ ቅናት እቀናብሀለሁ እሳሳልሀለሁ❤❤❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq Месяц назад

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Месяц назад +2

    እግዚአብሄርይመስገንእንካንደህናመጣቹልንበረከትህይድረሰንበውነትከልብእናመሰግናለንዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤❤

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Месяц назад +2

    Enkan dahna maxa wandime enkan abro yadrsen❤❤ barta madni'alm hexabikik

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Месяц назад +2

    Amen amen amen

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Месяц назад +3

    2ነኝ እንኳን በደህና መጣችሁ ቤተሰብ

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መዝሙሮቻችን ቀኑ ዛሬ አይደለም እንዴ ምነው ቀረ

  • @KedestMersha
    @KedestMersha День назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያስማልን. ቀጣይ ጎንደር ሂዱ

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @someliyoutube
    @someliyoutube Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️😘😘😘💟✝️

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay Месяц назад +2

    ዛሬስ ወጉ ደረሰኝ ❤❤

  • @Tekalign66
    @Tekalign66 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @SamiEshetu-i3s
    @SamiEshetu-i3s 13 дней назад

    ግሩም ፕሮግራም ነው ይበርቱ ቀዳሚ ጸጋ

  • @Inneyee
    @Inneyee Месяц назад

    እፍፍፍፍፍ ዳስስስስስስስስስስ ስል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 5 дней назад

    ውውውውው አሜንንንን አሜንንንን እልልልልል እልልል

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew Месяц назад

    አንዴት ደስ ይላል

  • @medaniteshetu2608
    @medaniteshetu2608 Месяц назад

    Enesegnalen egziabher yagelglot.zemenhn yabzalh

  • @Misge12
    @Misge12 Месяц назад

    Ufff ere zemariw tileyalehi eko siwedik kmr mariyamn tileyalehi bro🙏🙏

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u Месяц назад

    Wwowwowowoww Batem Dese Yemelen New❤❤❤❤❤❤

  • @BushraBushra-v4z
    @BushraBushra-v4z Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Месяц назад

    Enakan dahna maxa wan dime❤❤❤❤❤

  • @youdetseifu5854
    @youdetseifu5854 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @weynshetdegu5949
    @weynshetdegu5949 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 17 дней назад

    ❤❤❤

  • @MartaHayilu-i7c
    @MartaHayilu-i7c 21 день назад

    Tiyake alagn kirstinan manseta sinflg bebzat yemikotarew kemshitu 12seat bewala yeteweled lij benegew nw yemikotarew andandoch dmo kemshitu 6seat bewala nw yilalu tikikiklagnw yebetekrstyanachin akotatar endet nw?ebakachu melsulugn

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u Месяц назад +1

    እግዛቤሕርይመስገንበጣምደስይላልወንዲማቺንእናመስግናለን❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Atsedeterffra
    @Atsedeterffra 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤