ሐዋርያዊ መልሶች// ለ ኘሮስቴንታት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 13

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 День назад

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 9 часов назад

    አቤት ወንድማቺን አኬ ትግስትህ አፍ ሲከፈት አሉ አግዚአብሔር ምሕረቱን ያውርድላቸው ልቦና ይስጣቸው እኔ የሚገርመኝ ንሰሃን ለምን እንደምፈሩ አላውቅም 😨

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 9 дней назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ይጨምርልህ መጨርሻህ እመቤቴ ታሳምርልህ አሜን ።

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 4 дня назад

    Ake egziabhair yebarkh anten ay protestantism aygebachwem

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад +2

    ሀጥያት እየሰሩ ኖሮ ስንሞት ፍርድ ከሌለ ታድያ እየሱስ ክርስቶስ ለምን ህግ ሰጥቶ ሄደ ለምንስ ዳግም ለፍርድ ይመጣል?

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад

    አቤት አኬ እውቀት ተባረክ

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 27 дней назад

    እንዲሕ አይነት ውይይት ሑኖ አያውቅም በፍቅር ሑኖ መወያየት ጥሩነው ይቀጥል አይዞን

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад

    😮😮😮😮wey menafik yefelekutin Hatiyat serche dihinetin Ayatam Ho keldegna

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 27 дней назад

    አመሠግናለሑ

  • @veracity8968
    @veracity8968 27 дней назад

    እማይናዘዝ አይድንምማለት እይፈልግምአይ ጴንጤ ሚያስጠላ ሃይማኖት ደሞ እኮጌታ ምስክሬ ነው ይላል ቱ ቃሉን ሲክድ አያቹ ?! ያልተናዘዘ አይድንም የሚል መ/ቅ ውስጥ የለም ይላል 😂 ለመዳን ተናዘዝ ብልውዋል ወይ ሲለው አዋ ብልዋል አለ !!! ምን ዓይነት ክፉ መንፈስ ነው ግን ኡኡኡኡ ከፕሮቴስታን ሽሹ ውሸታቸው የጉድ ነው!!!

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад

    አኬ ቀጥታ ለክርክር ስለመጣ ተወው

  • @demekedessie
    @demekedessie Месяц назад

    ፎቶ ለጥፋቹ ማቀናበር ጀመራቹ

    • @veracity8968
      @veracity8968 27 дней назад

      በማስረጃ እርቅኑን እያስቀረው ነው😂😂😂 መናፍቅ ይብቃቹ