እግዚአብሔርን ማወቅ በፓስተር ቸሬ Knowing God By Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Комментарии • 42

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +10

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው አሁንም ካወቅከው በላይ እግዚአብሔርን ማወቅና ማሰላሰል ይብዛልህ ተባረክ🙌🙏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 года назад

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed 💓🙏🙏🙏👏👏👏

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 2 года назад +3

    አሜን አሜን📖📖🙏🙏❤❤

  • @yohanesketema4135
    @yohanesketema4135 Год назад

    John nagi
    Pasetar get yebarikih

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አግልግሎትህን ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ 🙏 ፀጋ ያብዛልህ 🙏

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 10 месяцев назад

    Amen amen!!! Zemeneh Hulu Yetebareke yehun

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 года назад +2

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @yesusjireenyaabarabaraati2742
    @yesusjireenyaabarabaraati2742 2 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @user-gu6jj9uj9n
    @user-gu6jj9uj9n 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 года назад +2

    Tebrk paster chra yante temhrt aimltgnm selzhe ,selntem geta eyesus yebrk tebrk antem

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +2

    Amennnnnnnnnnn eyesus yibelital haleluyaaaaa be ewinet beritolignal

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተርዬ እናመሰግናለን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይክበር ተባረክ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 2 года назад

    Galatoomi Pastor Cheeree!

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +3

    አሜንንን ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ።❤❤👏

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 года назад +2

    amen amen amen amen amen keber legat LEYSUS Ehuni amen egezeabeharni maweki ehunilrni
    trbarki qaseter gata ysuse ebarkhi tebarki

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад +1

    Amen geta eyesuse yeredani pastorye eyesuse beki naw ke bekemi belaye naw Amen eyesuse geta tebareki ❤️❤️

  • @masraal1693
    @masraal1693 2 года назад +1

    Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 года назад +4

    Yes this is true pastor Jesus is Leif bless you you more and more pastor bless you your family

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 2 года назад +2

    አሜን ስሙ ይባረክ

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 2 года назад +2

    ጌታ ይበርክ ቻሬ ድንቅ ሰው ነህ ፀጋ ይብዘልህ
    ብዙ እዉቃት ወስጀለሁ ከአንተ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ!!!!!!!!!!!

  • @Jesuschristhealingministry751
    @Jesuschristhealingministry751 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @bete609
    @bete609 10 месяцев назад

    የስ 👌

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 года назад +2

    Thank you 🙏 that’s true

  • @yeshewahareglema548
    @yeshewahareglema548 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад +1

    GOOD bless THANK you 🙏🙏❤❤

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 года назад +2

    Thank you pastor🙏🙏

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 года назад +2

    Thank you pastor for this great sermon 🙏

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 2 года назад +1

    God bless you more and more pastor Chere♥️♥️♥️

  • @abenezerassefa7783
    @abenezerassefa7783 2 года назад +1

    Selebezalehe tsega.. geta semu yebarek bante tetekemo yemekeren yaberetan geta lezelalem yebarek.... hulegize elet elet getan mawek yehunelen amen... pastorye geta tetekmobehal tebarek

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 года назад

    Tebreke

  • @melate1677
    @melate1677 2 года назад +1

    🙏🙏🙏😇

  • @ghzhshshshd2399
    @ghzhshshshd2399 2 года назад

    ተባረክ ልጆችህን ይባርክልህ ቸርዬ

  • @tarikeekuma7141
    @tarikeekuma7141 2 года назад +2

    ♥️♥️♥️👏📖

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 года назад +1

    As always, we thank Pastor Chere for teaching and expressing the word of God with the help of the Holy Ghost. God has taught me through you since I joined your program. Kber legeta Yhun.
    እግዚአብሔርን ማወቅ ምንድነው?
    እግዚአብሔርን ማወቅ ምን ማለት ነው?
    እግዚአብሔርን ማወቅ እጅግ ትልቅ ጥልቅ ሚስጥር በመሆኑ ይህንን ሚስጥር ከማወቃችን በፊት በአጠቃላይ ደረጃ " እውቀት " ማለት ምንድነው?
    እውቀት ከሕይወት ጋር የተቆራኘ እና የተገናኘ ኢንፎርሜሽን ይኖረው ይሆን?
    በአማርኛ ቃል እውቀት በእንግሊዝኛ ቃል knowledge
    የሚለው ቃል የሚሰጠን ቀጥተኛ ትርጉሙ ካየን
    ይህ ነው ። Facts, information, the theoretical or practical understanding ይላል ። ነገር ግን " እውቀት " ከዚህ ውጭ ሌላ ሐሳብ ይኖረው ይሆን?
    አብረን እንመልከት ።
    " እውቀትን " በሶስት ሐሳቦች ከፍለን እናያለን
    1) መንፈሳዊ እውቀት
    2) የነፍስ እውቀት
    3) የስጋ እውቀት
    የምንጀምረው ከስጋ እውቀት ነው ።
    1) የስጋ እውቀት
    ሕይወት በምድር ይሁን በሰማይ የሚገለጰው " በእውቀት " ነው ።
    መጰሃፍ ቅዱስ እንዴት ሕይወት " በኢንቲሜሲ እውቀት " እንደሚገለጵ ይናገራል ።
    " አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።" ዘፍ 4: 1
    አዳም ሚስቱን " ሲያውቅ " ነበር ቃየን በሄዋን ማህጰን ነው የተረገዘው ።
    ደረጃውን ስናይ
    1) አወቀ 2) ተፀነሰ 3) ተወለደ ።
    በሌላ በኩል ደግሞ ሳሙኤል እንዴት እንደተወለደ እናያለን
    " ማልደው ተነሥተው በእግዚአብሔር ፊት ሰገዱ፥ ተመልሰውም ወደ አርማቴም ወደ ቤታቸው መጡ። ሕልቃናም ሚስቱን ሐናን አወቃት፤ እግዚአብሔርም አሰባት፤" ሳሙ ቀዳ 1: 19
    ደረጃውን ስናይ
    1) አወቀ 2) ተፀነሰ 3) ተወለደ ። አዳም ሄዋንን በኢንቲሜሲ ደረጃ ባያውቅ ኑሮ ቃየን አይወለድም ነበር ። ህልቃና ሀናን በኢንቲሜሲ ባያውቅ ኑሮ ሳሙኤል አይወለድም ነበር ።
    ሳሙኤል በሰማይ አለም በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ነበር መጰሃፍ እንደዚህ ይላል " እግዚአብሔር ሀናን አሰበ ይላል " ነገር ግን እግዚአብሔር ያሰበው ሕይወት ሳሙኤል በምድር ልጅ ሆኖ የተገለጰው
    ህልቃና ሀናን " ሲያውቅ " ነበር ። እግዚአብሔር ያስባል ሰው ያውቃል ።
    አዳም + ሔዋን = ቃየን
    ህልቃና + ሀና = ሳሙኤል
    ስለዚህ ስጋዊ ሕይወት በምድር ሊገለጵ ወንድ ሴተን በኢንቲሜሲ ደረጃ ማወቅ አለበት ።
    2) የነፍስ እውቀት
    መጰሃፍ ቅዱስ ሲናገር " ነፍስ ያለ እውቀት " መኖር እንደሌለባት ይናገራል ።
    የነፍስ እውቀት ምንድነው?
    የነፍስ እውቀት ማለት በአጭሩ "intellectual knowledge "
    ማለት ነው ።
    ሶስቱም የእውቀት አይነቶች ለሰው ልጅ ሕይወት እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ። ከምድራዊ እና ሰማያዊ ሕይወት ጋር የተቆራኙ ናቸው ።
    ሰው በስጋዊ ኢንቲሜሲ በእውቀት ምድር ላይ በሕይወት ተገልጦ ፣ በምድር ላይ በአለም ላይ የተሞላ ደስተኛ ሕይወት የበለፀገ ሕይወት ለመኖር " የነፍስ እውቀት " ያስፈልገዋል ።
    በአጭሩ አነጋገር ምድር ላይ የሰው ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ መመራመር ፣ ማወቅ ፣ ማጥናት ይኖርበታል ማለት ነው ።
    ነፍሳችን ውስጥ ነው " አይምሮአችን " ያለው ፣ ስለዚህ አይምሮ ደግሞ ባዶ መሆን እንደሌለበት መጰሃፍ ቅዱስ ሲናገር " ነፍስ ያለእውቀት " መኖር የለባትም ይላል ።
    እውቀት የሌለበት አይምሮ በሁሉም ነገር ድሃ ነው ። በምድር ላይ አንቱ የተባሉ ታላላቅ ሰዎች ፣ ሳይንቲስቶች ፣ ተመራማሪዎች ፣ የምድር በረከት የሆኑ ሰዎች የአይምሮ
    ሀብታሞች እና የእውቀት ባለጰጋ ናቸው ። የነፍስ እውቀት የሚረዳን ምድር ላይ ስንኖር ብቻ ነው
    ብዙ አስተማሪዎች የነፍስ እውቀት መንግስተ ሰማይ እንደሚያስገባ አድርገው ያስተምራሉ። ትክክል አይደለም ።
    ነፍስ ማለት እግዚአብሔር ይህንን ዩንቨርስ በእውቀት ዲስከቨር እንድናደርግበት የሰጠን ሕይወት ነው ።
    ነገር ግን የፈለገ አይነት ነገር ቢሆን የነፍስ እውቀት መንግስተ ሰማይ አያስገባም ።
    ነፍስ በአይምሮ ውስጥ እውቀት ስትሞላ እነዚህን
    የእውቀት አይነቶች የሰው ልጅ መስርቱዋል
    1) ናቹራል ሳይንስ 2) ሶሻል ሳይንስ 3) የሐይማኖት እውቀት ናቸው ። በእነዚህ እውቀት አይምሮውን በእውቀት የሞላ ሰው በምድር ላይ የበለጰገ ሕይወት ይኖራል ።
    ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ማወቅ ማለት ጨርሶ መንግስተ ሰማያት አያስገባም ፣ እነዚህ እውቀቶችን ለሚቀጥለው ጄኔሬሽን እንዲተላለፉ መቃብር ላይ ይቀራሉ እንጂ መቃብር አያሻግሩም ።
    የፈለገ አይነት የሐይማኖት ወይንም የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እውቀት ቢኖረኝ ይህ ያወቁት እውቀት " ሕያው እውቀት " ስላልሆነ ምድር ላይ መልካም ኑሮ ከማኖር የበለጠ ለሰማያዊ አለም አያበቃኝም ።
    3) ይህ እውቀት " ሕያው " እውቀት ይባላል ።
    will contained to the net page.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +1

    Yihew kirstos gebtogn kemenfesawi chanal wichi lelaw kelobignal getan yemiyaweralign bicha new mifeligew wela fb kelobgnal simu yibarek tselote ayiwesedibign new kefff yibel paster chere tebarek

  • @samsonbelay7858
    @samsonbelay7858 2 года назад

    ተባረክ

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 2 года назад

    bless u

  • @tsigealemayehu6566
    @tsigealemayehu6566 2 года назад

    chare igzihabiher abzito yibarki be timirtochi betm tetekimalew hulem nw yemadamitih gn silkihin bagegn mamakirih ngr alegn

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад

    ጠፍክቸርዬአበቴእውድህለው

  • @hanahana5629
    @hanahana5629 2 года назад +1

    ❤️📚📖🙏🙏❤️✅️♥️❣️💕

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад

    ትንሽድምፅጨምርአይስመምውድድድድድድ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    🤣😂😁