Paster Cherea tekekel hak hakun ferteretun awetaw endi sent gemena ale betely lega le seatoch yaleh keber cheger west endangeba yaleh meker tebarekeln beretalen selemetakafeln temehert thank u.
Pastor Chere! you are such a blessing to our generation. I am not a pente follower, but your teaching touched and help me to open my eyes as well as helpped me to close to God: I have learned so much and still learning. I wished I had the chance to learn/listen your preaching before marriage. Thank you and May God bless you and continue giving you wisdom 🙏 🙌
ፖስተርቸሬእግዛብይባርክ❤❤❤😊
እዉነት እውነት ነው
ፓስተር ቸርዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ካንታ ጋር ሆኖ ይጨምርልህ ወንድሜ ።🙏⛪🙏
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚሀብሄር ይባርክህ
በሌላ ቋንቋ ቢተርጉምና ውጭ ሀገር ለሚኖሩ ልጆች ትልቅ ትምህርት ነበር።
ዘመንህ ይባርክ🙏🇪🇹🇸🇪
ቸርዬ ከመቶ ሀያ ሚሊዮናችን አንድ ሚሊዮን አልልም አን ድ መቶ ሺህ አልልም ምነው አንድ ሺህ እንደ አንተ አይነቱ ቢኖረን ትውልዳችን ከጥፋት ይድን ነበር እየዘለለ እሳት ውስጥ አይገባም ነበር ተባረክልኝ እባካችሁይህንን መሳይ መልክት ሼር እናድርግ ተባረክ ቸርዬ አድናቂህ ነኘ
Amlake hoy asbegn kalawbet sus awtagn ezi ga yalachu asbugn beselot
ዘመን ይባረክ ከ ማር ይጠፍ ተ ጣፋጭ ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመን በሙሉ ይለምልም 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏 እናመሰግናለን🙇♀🙏
በዚህ ጊዜ እንደ ትውልድ ከገጠመን ስብራት የምትጠግነኝ ወጌሻዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ! ቃለ ህይወት ያሰማህ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስህ
paster cheraaaa
Amen ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርልን 🙏🙏ተባረክ ፓስትርዬ 🙏👈
ፋስተርዬ ሳይሆን #ፓስተርዬ በሚለው አስተካክል
ፓስተር ቸሬ አንደኛ እኮነህ ግዜውን የጠበቀ ወቅታዊ ምክር ያንተን አይነት አንድ 5 ቢኖር ይቺ ሀገር ከእብዶች ይታደጎት ነበር ብዛልን ለምልም በብዙ ተባረክ 😍
እውነት ታልቅስጦታችን አባታችን ቸሩ እደገናደሞእደርሶዎ አይነት አስተማሪ ወድምየሰጠን ክብርለሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እኔ በጣም ነው የምወድህ ቼሬ ትምህርትህ ሱስ ነው የሆነበኝ በጣም ትክክል ነው የምት ነገረው ነገር እኔ በጣም ስልቹ ነኝ ያንተን ትምርት አፌን ከፍቼ ነው የምሰማህ በቀ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ ተጠቅመአለው
ፖስተር ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው
አሜን!
Tikekel pastoreye
Waye.chara.mene.elkalwe.tebarke.lehulachenm.new.yha.temerthayemanote.ayewsenawem
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Pasterye banter timrti hiwote agegnewu zemenk yilelme
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይበረክ ተበረክ
tebarek pastoriye
ቸርዬ አንተ ካልከው በላይ ነህ እግዚአብሄር በብዙ እየተጠቀመብህ ያለ ምርጥ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ነህ እግዚአብሄር ይመስገን
እዉነት አዉነት ነው።
Goftaan sii haa Ebbisuu !
እግዜአብሄር ይባርክህ
AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋ ይብዛልክ።❤❤👏
Tebarki Chery🍇
ጌታ ይባርክ ፓስተሪዬ ባጠምነዉ ምዎዲህ ዳጋፋ ነኝ ከ ሰዉዝ አፍርካ
Geta Eyesus zemenhen yibarek Tebarek 😇😇❤️❤️❤️
Paster chare geta yibariki tabarik gin paster ene yalohuti arib hagare nagn gin bagili lanagir efaligi naberi masimari atahu labizu ehitochi timihiti yemihoni Tarik naberagn
በጣም ነው የምናመሠግነው የኛ መካሪ አስተማሪ ከእ፣ር ዘንድ የተሠጠን ልዮ አባታችን ነህ በተለይ ለኛ ለወጣቶች እ፣ር አገልግሎትህን ትዳርህን ቤተሠብህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ
Yesemay amilak yeserawut geta egziabher cemiro ceriso bemayalik bereket yebarek zemenik yilemlem
Egziabher ymesgen tebarekln adame smina amlchi nkaw nkiw .
Paster cheri geta zemenihin yibarkew
እግዚአብሔር በብዙ ይባርቅህ በትምርቶችህ የምባራኩ ዉስጥ አንዷ ነኝ 🙏
Paster Cherea tekekel hak hakun ferteretun awetaw endi sent gemena ale betely lega le seatoch yaleh keber cheger west endangeba yaleh meker tebarekeln beretalen selemetakafeln temehert thank u.
አሜን.....እኔ በክርስቶስ ሙሉ ነኝ!!!
የጌታ ሰዉ ፓስተር ቸርተዬ እግዚአብሕር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልክህ ብዙ ትምረህት ተምራለሁ
እውነት ነው ሁሉም የምትሰብከው ተባረክ
Waaqayyoo nu Haa gargaruu 🙏
Tebarek pasterye😘
God bless you 🙏🥰
Plaster chere silante geta yibarek ejig betam new yemiwedh hulem eketatelhalew befit begeta alneberkum ahun begeta negn bale begeta aydelem silkhn bagegn des yilegnal
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
Pastor chere you amazing always tnx all
ትክክል ፓስተርዬ🙏❤️
Paseter chere ekewan Dena mexak ♥️🙏geta eyesues yebarekek
Amen 🙏
Ameeeeeeeeen
Amen Amen Amen
Yene waga betam kefitegna new halleluya amen
Waaaaaaw anten yeseten geta eyesus yibarkih paster chare
I love you so much 💗 💓
Ameen
Amennnnnn geta yibarek erif biyalehu begeta ketidar yemibelit eyesus eyesus ameseginhalehu yene abat🙏🙏🙏🙏 paster chere tebarek
እግዚአብሄርን አከብራለዉ አዉሬ እንዳይበላን በከበረዉ ቃሉ ይናገረናል ተባረክ ያኑርህ ቅዱስ እግዚአብሔር
Egziabher yibarkih paster chere…
Fetar yibarikih Chere, bedend nigerilign!!
እኔ ፔንጤ አደለሁም ግን ፓስተር ቸሬ ትምህርትክን በጣም ነው የምወደው የምከታተለው ምን አለ ድሮ ባወኩህ አላገባም ነበር ውይም አልፈታም ነበር አረፈድኩ
Oh my God Bless You More Paster 😍😍😍😍
paster chere yemr ate tebarek twldn yemtabereta yemtastemr yemtasmelt zemenk ybarek
Wow amen mini ayinati timirti new ara bageta teberakilin pasitar 🙏🙏❤❤
Yihinin timihirt yesatagn egzabiher macarashen asmiragn
እውነት ነው አንተ ናጄሪያዊ ጋናዊ አይደለህም ንፁህ ኢትዮጵያ ዋው
Pastor Zemeneh Yitbarek
Ameen tabark zemene hulu yebark xuru timritii,geta amilak yerdanyi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow #CHERE tileyalek iko.😮😮😮
Yene melkam Astemar 😍😍
Fastery Tebarkil Kibr Lgeta Yihun Aniten Sile Setena🍇🙏🙏💖
Paster new.
የእኔም የሁልግዜ የንዴቴ መነሻ ትልቅ ሆነው ነገር ግን #ያልበሰሉ ሰውች ሳይ ያበሳጨኛል
Pastor Chere! you are such a blessing to our generation. I am not a pente follower, but your teaching touched and help me to open my eyes as well as helpped me to close to God: I have learned so much and still learning. I wished I had the chance to learn/listen your preaching before marriage. Thank you and May God bless you and continue giving you wisdom 🙏 🙌
Betam ene erasu yeselachagn nager much lbs blew myazgun
You are unique Pastor!!!
👋 hi. Paster l. Love ❤️ you advice. I'm single. I love God's lm cool 😎
You are amaizing as always 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
Anten kedimen binagegn tiru neber ahunim gin lalagebu tiru edil new antenna biketatelu sioul kemihon tidar yiterfalu zemenh yibarek
Ewenet nw chere ke enga bet derg alewetam enate betam serious enat nat sira alenge temehertm chershalehu gn kutetruan aletelawem des yelengale senaweram be geletse nw serat endinorenge adergongale
100%
!!!!!!!!!
😘😘😘😘
ኢሳይያስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል።
² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
³ እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤
ሀሌሉያ
ክብር ለአብ ይሁን ተባርክ የአ/ር ሰው
/ትውልድ ሆይ መሰቅ ሰይሆን በጭቅለት'መሰረት 'በልብ መታደስ ይሁን ታበርክልኝ ወንድሜ ቸሬ
እኔ በጣም እወድሀለው ግን ዛሬ በትምህርትህ ሰድበኸኛል ልክ ልኬን እንዴ ሆ😞💙💙💙🙏🙏🙏
Hhhhhhh😂
👍😘
አሁን ነበር ማግባት
ሰላም ለተ እኔ እዲ ነበር የገጠመኝ 16 አመቴ ነበር እረፍት ያገኘው መስሎኝ ነበር ግን
16 እየተሰቃየውነው
god is came in ge
በተለያዩ ሃገራት ላየ ላለን ተምህርት በተሰጥ ቸርዬ
🌴🌻🌹💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Nayjerya ayhid 10 amet ymar keza ye ?
Paster chere silkhn magignet yichalal wey?
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
@@EpaphrasChristchurch thank you betam
በሳቅ ምትኩኝ 😂😂😂 ልክ ልኩን ነዉ የነገረከዉ ተመቼኝ
አድ አይነት ሸሚዝ የተሰበረ ልብ ወቸ ጉድ
ውር እያለ ገብቶ ውር እያለ ይወጣል 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🙏
ዘመን ይባረክ ከ ማር ይጠፍ ተ ጣፋጭ ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመን በሙሉ ይለምልም 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏 እናመሰግናለን🙇♀️🙏