የጠፋ ብር ሲያገኙ መጠቀም ይቻላል? || አልፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 50

  • @rahmaMohemmed-e1y
    @rahmaMohemmed-e1y 3 месяца назад +15

    አፉሪካ ትቪ እያየሁ ነው ማንነው የሚያናግሩት ወላሂ ትን ብሎኝ ነበር 😂አንችን ነው አሉ ሸህ ትግስቱን ይጨምርልሁ

    • @ماريماحسن
      @ماريماحسن 3 месяца назад +3

      በጣም የኔዉዲሰትሰዉአለ አሊሞቺንሁርመትእኮየለም

    • @weynsahtarega3737
      @weynsahtarega3737 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 3 месяца назад

      ሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂 አላህ ይጠብቃቸዉ

    • @مينينينين
      @مينينينين 3 месяца назад

      😂😂😂😂እኔራሱ በሳቅየለሁም አላህ ይጠብቀን

    • @rahmaMohemmed-e1y
      @rahmaMohemmed-e1y 3 месяца назад

      @@مينينينين ሀሀሀ

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 3 месяца назад +5

    አላህ ይጠብቃቹህ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 3 месяца назад +3

    ወይ የዛሬ ደሞ ይለያል ስንቴ ነዉ እምትሰርቀዉ ጉድ ወይኔ ፍራቻና ናች ደፍረት እኔደሞ እናቴ ከሌለች እንጀራም ኤንስቼ ኣልበላ የልጅነት ግዜ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 месяца назад +3

    አፍሪካቲቪ እያየሑ ነዉ ማንነዉ የሚያወሩት ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan 3 месяца назад

      የዛሬዎቹ ልብ ኣዉል ናቸዉ ክክክክ

  • @lbabah2000
    @lbabah2000 3 месяца назад +2

    አላህ ይጠበቃቹ ሸይኹነ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 3 месяца назад +10

    አንዳንድ ጠያቂዎች አዛ አታድርጉ መጠየቅ ያለባቹን ቶሉ ጠይቁ እዘኑላቸው

  • @SumuAbdullah
    @SumuAbdullah 3 месяца назад

    የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ወጀዛኩሙላህ ኸይረን🎉🎉🎉

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር 🎉

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 3 месяца назад

    Jezakumullahukeyren.shehuna

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi 3 месяца назад

    ኡስታዝአላይእድሚናጤናይስጥልን ያርቢ

  • @Mes-wq3fr
    @Mes-wq3fr 3 месяца назад

    ጀዛካ አላህ ኸይር እውስታዝ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጠዎት

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 3 месяца назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የሸኽ አሏህ እድሜወትን ረጅም ያድርግልን ከሙሉ አፊያ ጋር ጃዛኩም አሏህ ኸይር❤❤❤❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 месяца назад

    ጅዛኩምሏህ ኽይር

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @مينينينين
    @مينينينين 3 месяца назад

    አይየኛኮ የሴቶቹ ነገር ሚስኪን አሳዘነቺኚኮ😅😅ተናዳነዉ አላህ ትግስቱን ይሰጥሺ

  • @madnaall533
    @madnaall533 2 месяца назад

    ያጀመአ ጥያቄ እደትነዉ የምጠይቁት ሊክካለላኩልኝ

  • @fathiayimam1222
    @fathiayimam1222 3 месяца назад +2

    ቆይ ስትላቸዉ አኔ አፈረኩ እህቶቸ ስጠየቁ ቶለ እጥር ምጥን እድርጋቾሁ ጠይቁ እዳይሰለቹን ሸካችን

  • @አሙኡስማን
    @አሙኡስማን 3 месяца назад

    ጀዛኩም ላህይር ያሻህ ግን እምጠይቆ ሰወች በደብ አሳቡ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 месяца назад +1

    ሶብሩህ ሸይኽ አንዳንድ ሰዎች ስታናዱ ቆይ ቆይ አላለችም 😂😂

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂 የመጀመሪያው ጠያቂ

  • @HawaHawa-y7q
    @HawaHawa-y7q 3 месяца назад

    አሰላሟሊኩም አረ በየትነው ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌነበረ

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 3 месяца назад +2

    ኧረ በጣም ያሳፍራል ምንም እይታ ዬለም ህዝቡ ፕራንክ ላይእና ድራማ ላይ ነው

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 3 месяца назад

    ማንንነው የምታናግሩት አላለችም😂😂😂😂😂 በሳቅቅ

  • @احمدمحمد-ف8ش8ط
    @احمدمحمد-ف8ش8ط Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም እዴትናችሁ ሸህ አድጥያቄነበረኝ ያለሁበት ቦታ ገጠር ነበረ ስለዚህ የሰፈሩ ሰወች ጃሂልናቸው እማምኑትም በቆቲ ነው አጋጣሚ ጠብ ቢመጣ በምድነው መታረቅ እምንችለው

  • @OsmanJemal-ee2go
    @OsmanJemal-ee2go 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂ያችስ ከፍ ፍተዋ መሆኑን እርስታ የሂወት ታሪክ አርገችው ምስኪን የሰውልጂ ሲበደል እዲህነው😢 ውስጦ ተጎድቶነው በባሎ

  • @hayatmohammed3125
    @hayatmohammed3125 3 месяца назад

    በትፕ እፍሪካ።ትቪ መደወል።እፈልጋለው እባካቹ።ቁጥሩን።ፃፊልኝ

  • @مينينينين
    @مينينينين 3 месяца назад

    ኡስታዝ እኔጥያቂነበረኚ አድሰዉ ሚስቱን እድሀረግሺ የኔሚስት አይደለሺም ሀለ ኒካዉ የወርዳል ወይ

  • @Abdulrahmanrahman-s9e
    @Abdulrahmanrahman-s9e 3 месяца назад

    አይ ሴቶች አለኒካህ ጥያቄ የለም

  • @jemalik6507
    @jemalik6507 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NebihaMohammed-qe5gb
    @NebihaMohammed-qe5gb 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

    • @madnaall533
      @madnaall533 2 месяца назад

      ጥያቄ እደትነዉ የምጠይቁት